መርሳ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ፅ/ቤት

መርሳ ከተማ  አስተዳደር ፓሊስ ፅ/ቤት

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መርሳ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ፅ/ቤት, Government Website, .

Timeline photos 18/07/2015
12/07/2015

በመርሣ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ባለብረታ ብረት፣ ጣውላ ሥራ ባለድርጅቶች እና የግንባታ ማቴሪያል አከፋፋዬች በመልካም ተነሣሽነት ከራሳቸው መካከል ኮሚቴ በማዋቀር ለከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ ጽ/ቤት 2 ጠረንጴዛ ፣ 9 አግዳሚ ወንበር፣ 3 ሸልፍ፣ 10 የእንጨት ወንበሮች እና ለሌሎች የማቴሪያል ድጋፉ ሸልፍ ማሰሪያ 5700 ብር በጥሬው የደገፉ ሲሆን በአጠቃላይ የተደረገው ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን 33700 ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል

12/07/2015

መርሳ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ጽ/ቤት....በ 2003 ከሀብሩ ወረዳ በመለየት ራሱን የቻለ ጽ/ቤት በመክፈት ለህብረተሰቡ ሰላም ዘርፈ ብዙ የቅድመ ወንጀል መከላከል ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል

Website