Maramawit abate
Arts & Divertissement á proximité
Paris, Île-de-France, France
Île-de-France
93330
75001
Île-de-France
Île-de-France
My photo
I've received 100 reactions to my posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉
L
በየቀኑ ለሚወጡትርጉም ፊልም Tergum film/ ትርጉም ፊልም👉በየቀኑ ለሚወጡ ትርጉም ፊልም ፈላጊዎች📺አዲዲስ የአሜሪካ ፊልሞች📺አዳዲስ የህንድ ፊልሞች📺አዳዲስ ተከታታይ ፊልሞችsubscribe በማድረግ ከኛ ጋር ይቆዩ share share ...
Tergum film/ ትርጉም ፊልም
📺አዲዲስ የአሜሪካ ፊልሞች
📺አዳዲስ የህንድ ፊልሞች
📺አዳዲስ ተከታታይ ፊልሞች
subscribe በማድረግ ከኛ ጋር ይቆዩ share share
በየቀኑ ለሚወጡ ትርጉም ፊልም ፈላጊዎች👉 https://youtube.com/channel/U
Tergum film/ ትርጉም ፊልም
📺አዲዲስ የአሜሪካ ፊልሞች
📺አዳዲስ የህንድ ፊልሞች
📺አዳዲስ ተከታታይ ፊልሞች
subscribe በማድረግ ከኛ ጋር ይቆዩ share share
በየቀኑ ለሚወጡ ትርጉም ፊልም ፈላጊዎች👉 https://youtube.com/channel/UCA97M7IJWPjA9cSe10pVW6w
ethio media - YouTube Ethio media
ተደጋጋሚ ውድቀትና ድብርት
በተደጋጋሚ ያሰብነውና ያቀድነው ነግር በማይሳካ ጊዜ የድብርት ስሜቱም እየጠነከረ በተደጋጋሚ ስለሚሰማን የድብርት ስሜት፣መንስኤና ውጤት አትኩሮት ሰጥተን እንድናሰላስል በር ይከፍታል፡፡ ይህም ክስተት rumination በመባል ይታወቀል፡፡ ይህ አጥብቆ ስለሚሰማን የድብርት ስሜት ማንሰላሰል ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኞቹ በዚህ ዙሪያ የሚያጠኑ የስነ ልቡና ጠበብቶች አጥብቆ ከልክ በላይ ማሰቡ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን አጽኖት ሰጥተው ይናገራሉ፡፡
ስለዚህ ከድብርት እራሳችን ለመካከልና ለመቋቋም ምን እናደርግ?ተግባራዊ ግብ
በተደጋጋሚ ነገሮች ሳይሳኩ ሲቀሩ የድበርት ስሜት የሚከሰት ከሆነ፣ በተደጋጋሚ ላለመውደቅ ሊተገበር የሚችል ግብ ማውጣት፡፡ የነገሮች አለመሳክት ሁልጊዜ የችሎታ ማነስ፣እድለቢስነትና የሌሎች ተዛማጅ ነገሮች እጥረት ሳይሆን፤ በህይወታችን የምንሰነቃቸው ግቦች ሊተገበሩ የማይችሉና የራስ ቁጥጥራችን ደካማ ስለሆነ ሊሆን ይችላል፡፡
ግባችን ለመምታት አስፈላጊ ግብዓቶቸን ማፈላለግ
ተግባራዊ እቅዶችን ከነደፍን በኋላ ወደዚያ ጎዳና ለመድረስ የሚያስችሉ ግብዓቶችን ከእራሳችንንና ከአካባቢያችን ማፈላለግ፡፡ ተሰጥኦቻችንን ማበልጸግ፤ ድክመታችንን ማሻሻልና የሚጎድለንን መሙላት፡፡
ጽናት
ተግባራዊ ግቦችን ካስቀምጥንና ወደ አላማችን የሚያደርሱንን ግብዓቶችንን ካመቻቸንን፤ ቀጣዩ የአላማ ጽናት (persistence) ነው፡፡ ሁሌም አዲስ ነገር ሲጀመር በወረትና በመነሳሳት መንፈስ ማደርግ የተለመደ ነው፡፡ ነገር ግን ወደ ድርግጊቱ መሃል ሲገባና ጫና ሲበዛ መፍረክረክ ግባችንን እንዳናሳካ ያደርገናል፡፡ ፈተና ሊበዛ ይችናል፡፡ ነገር ግን ካለ ተግዳሮትና ፈተና የሚገኝ የቤተሰብ ውርስ ብቻ ነው፡፡ የራሳችን ነገር፣ በእራሳችን ብርታት የምንፈልግ ከሆነ ፈተናና ተግዳሮት አይቀሬ ጉዳይ ነው፡፡ ስለሆነም ከፈተናና ተግዳሮት ልምድ መቅሰምና እራሳችንን እንዲጠቅመን መቀየር ነው፡፡ ለዚህም ራስን ማዘጋጀት፡፡ ሁሉም ነገር አልጋባልጋ ይሆናል ብለን ከተነሳን፤ በኋላ ተግዳሮቶች ሲከሰቱ የመንፈስ ስበራቱ ያለምነው ግባችን ላይ እንዳንደርስ መሰናክል ይሆናል፡፡ ስለዚህ ለተግዳሮቶችና ፈታናዎች ራስን በማዘጋጀት የአይበገሬነት መንፈስ መቀናጀት፡፡
አንዴ አልተሳካም ማለት ህይወት አከተመላት ማለት አይደለም
ህይወት መስመሯ አባ ጎርባጣ እነደመሆኑ መጠን ዛሬ ያቀድነው ነገር አልተሳካም ማለት አጠቃላይ ህይዎታችን አለቀላት ማለት አይደለም፡፡ እንደዚህ አይነቱ አስተሳሰብ ለድበርት ስሜትና ለሌች የስነ ልቡና ችገሮች መከሰት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ምክኒያታዊ ያልሆነ አስተሳሰብ (irrational belief) ነው፡፡ ዛሬ ያፈቀርካትን ልጅ ስላላገኘሀት አጠቃላይ የፍቀር ህይዎትህ ዜሮ ሆነ ማለት አይደለም፡፡ ዛሬ የፈለግኸውን ስራ ስላላገኘህ የነገ መንገድህ ተቆረጠ ማለት አይደለም፡፡ ያለተሳካው ከብዙ የህይወት ግብ ውስጥ እንዱ ወይም የተወሰኑት ናቸው፡፡ ህይወት ደግሞ በአንድና ሁለት እቅድ አትመዘነም፡፡ ይህም የህይወትንና የተፈጥሮን ታላቅንት ማሳነስ ነው፡፡
የድበርት ስሜት እንደ ግበረ-መልስ (feedback)
የድብርት ስሜትን መጥፎ ጎን ላይ ብቻ አታተኩሪ፡፡ ድበርት ማደረግ በምንፈለገውና ባደረግነው ወይም ባሳካነው መካከል ልዩነት ሲፈጠር የሚከሰት ስሜት ሲሆን፤ ይህ ስሜት ለወደፊት እራሳችንን ተቆጣጥረን ጠባይያችን ገርተን አስተሳሰባችንን አስተካከልን ስሜታችንን ቆጥበን አላማችን ላይ እንድንደርስ የጠባይያችን ቀጪ ወይም ኮርኳሚ መሆኑን ተገንዘቢ፡፡ ነገር ግን ድበርት በዚህ ምክኒያት ብቻ ይከሰታል ለማለት ተፈልጎ እንዳለሆነ ይተወቅልኝ፡፡ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ በከፋደረጃ ላይ የደረሰ ድባቴ መንስዔውና ህክምናው ከዚህ በተለየ መልኩ ስለሆነ በሌላ ጊዜ እመጣበታለሁ፡፡
ሌላም ህይዎት አለ
ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው አጥብቆ ስለሚሰማን የድበርት ስሜት ማሰላሰሉ ስሜቱን ያባብሰዋል እንጂ አይቀንሰውም፡፡ ስለዚህ የአእምሯችንን ሂደት ሚዛናዊ ለማደረግ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ወሳኝ ነው፡፡ ስለድበርት ብቻ የሚያስብ አእምሮ ከድበርት ሌላ ስሜት ሊሰማው አይችልም፡፡ እንጀራ ለሰው ልጅ ህይዎት መቀጠል ምግብ እንደመሆኑ መጠን፤ሃሳብ ደግሞ ለአእመሮ ጤናማ ሂደት ዋነኛ ምግቡ ነው፡፡ ዛሬም ነገም ተመሳሳይ ምግብ እንደማይበላችሁ ሁሉ፣ ነጋ ጠባ ውዝግብ ለአእምሮ ሰላም አይሰጥም፡፡ ስለዚህ ጓደኛ ጋር ጨዋታና ሌሎች ትኩረታችንን ሊይዙ የሚችሉ ነገሮችን መፈጸም ከውዝግባችን ፋታ የሚሰጠንን ጉዳይ ማድረግ አይከፋም፡፡
የውዝግብ ክፍለ ጊዜ
ትዳር፣ፍቀር፣ስራ፣ጨዋታ፤ጥናት… ከውዝግብ ጋር አይሄዱም፡፡ ስለድብርት ስሜት እያሰቡ መኪና መንዳት ለአደጋ ይዳርጋል፡፡ ስድብርት ስሜት እየተወዛገቡ ስራ መስራት ውጤታማ አያደርግም፡፡ ሃሳባችን ተሰርቆ ከጓደኛ ጋር መጨዋወት ከትዳር አጋር ጋር መወያት ትርፉ አስመሳይነት ነው፡፡ ስለዚህ ለዚህ አንዱ መፍትሄ የውዝግብ ሰዓት ማበጀት፡፡ ለምሳሌ በቀን ለ30 ደቂቃ ሊሆን ይችላል፡፡ ማንም በማይረብሻችሁ ሁኔታ ከእራሳችሁ ጋር የምትወያዩበትን ጊዜ መወሰን፡፡ ከዚያ ውጭ ግን በተቻለ መጠን ስለ ሚያስደበረን ነገር ወይም ስሜት አለማሰብ፡፡ ከንጋት እስከ ምሽት ከመወዛግብ ለ30 ደቂቃ መሆኑ ሀሳቡ አእምሯችን ላይ ሀይል እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም ሀሳባችን ሙሉ ትኩረቱ ስለሚያሰደብረን ጉዳይ ስለሆነ የተሻለ ግንዛቤ እንድንጨብጥና መፍትሄ እንድናፈላልግ ይረዳል፡፡ በተጓዳኝ 24 ሰዓት ማሰቡ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡
ራስን መቆጣጠር ልምምድ ይፈልጋል
እንግዲህ ተግባራዊ ግብ ማስቀመጥና አስተሳሰባችንን፤ውስጠ ስሜታችንንና ጠባይያችንን ከዚህ ግብ አንጻር መግራት የራስ ቁጥጥር አንኳር መገለጫዎች ናቸው፡፡ የማይተገበር ግብ ማስቀመጥም ለውድቀት ይዳርጋል፤ ተግባራዊ ግብ ቢኖረንም በጽናት ጠባይያችንንና nአስተሳሰባችንን ካልገዛነውም ለውድቀት እንዳረገልን፡፡ ስለዘህ እራሳችንን የመቆጣጠር ክህሎት ለመካን ከትናንሽ ነገሮች ጀምረን እንለማመደው፡፡ ያኔ የስብእናችን ዋነኛ ምሰሶ ይሆናል፡፡
ምናልባት ስለ ራስ ቁጥጥር የበለጠ ለማንበብና ዋቢ መጻህፍትን ለማገናዘብ ፍላጎት ካላችሁ ከታች ሊንኩን በመጫን ሙሉ በእንግሊዚኛ ቋንቋ የጻፍሁትን ብታነቡ ደስታየ ነው፡፡
ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ የምታውቅባቸው (የምታረጋግጥባቸው) ስድስት 6 መንገዶች። sunscribe yargu
🎥አዲስ ቪዲዮ🎥 ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ (እንደምትወድህ) የምታውቅባቸው (የምታረጋግጥባቸው) ስድስት 6 መንገዶች። Subscribe yargu 🎥አዲስ ቪዲዮ🎥ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ (እንደምትወድህ) የምታውቅባቸው (የምታረጋግጥባቸው) ስድስት 6 መንገዶች። sunscribe yargu
Lekilike
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.
Vidéos (voir toutes)
Type
Site Web
Adresse
Paris
2 Rue GABRIEL LAUMAIN
Paris, 75010
🔵 Compte officiel 🇫🇷 Marque française créée par Elvire & Marie-Cerise 🌈 Design fun & graphique www.omy-maison.com
45-47 Rue De Sèvres
Paris, 75006
L’Atelier de Sèvres est une école d'art basée à Paris. Elle prépare les étudiants à la réussite des concours des écoles d'art et d'animation les plus prestigieuses et propose plusi...
5 Rue Du Grenier Saint-Lazare
Paris, 75003
La Galerie W est un lieu de découverte de l’art contemporain
5 Rue De L’Abbaye
Paris, 75006
« Tout est à vous ; vous, vous êtes au Christ, et le Christ est à Dieu. »
13, Rue Chapon
Paris, 75003
Since 2004 Gallery Isabelle Gounod presents emerging and confirmed artists
Paris
Aaron Pendleton is an American opera singer based in Paris. Young Artist work at the Paris Opera
Paris
AZAWAN (« musique » en kabyle) est le fruit d’une rencontre entre Didine Kati (mandole) et Martin Guerpin (saxophone )