FB to FB

FB to FB

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from FB to FB, Art Gallery, .

TikTok · Hulush 31/08/2023

https://vt.tiktok.com/ZSLWCX7p7/

TikTok · Hulush Check out Hulush's video.

mimisho8 on TikTok 06/07/2023

https://www.tiktok.com//video/7252574996621462792?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7201465934170162689

በነፃ ከቤቶ ይማሩ ፤ እራስዎ ላይ ይስሩ

mimisho8 on TikTok Free online education, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

28/06/2023

ጤስጥ!
°°°°°°°
እንግሊዝኛን በግፍ ከተማሩት ነን....እኛ!
ቲቸር ማሩ፡
"Students, today we will practice simple dialogues "
ጭጭ!
" Isn't that interesting? "
ጸጥ!
ሆ!...ሃሜት ቢሆንስ?...ጤና የራቃቸው እንደዉ!
ቲቸር ማሩ ትህትናቸው እንግሊዝኛ ላይ ብቻ ነው።
ለምሳሌ፡
" የግም ድግሱ!..ና አጽዳ ሰሌዳውን!....አትንሻፈፍብኝ! "
ከአጸዳችሁ በኋላ
" Thank you! Have a sit please "
" ምን አሉኝ ቲቸር? "
አረቄ የሆነ ጥፊ አቅምሰው " ቁጭ በል!..ሙጀሌያም! "....እርፍፍፍፍ!
ሆ!...ሙጀሌው የራሳችን መስሎኝ!
አንድ ቀን፡
ከጌቱ ጋር እውቀት ስንራጭ፡-
" ፍቅርሻ "
" ኧ "
" ጰ እና ጠ በእንግሊዝኛ አሉ? "
" አዎ፡ p እና t " አልኩት
አማን አትዋል ሲለው.... አመነኝ
በያ ሰሞን፡ ቆሌያቸው ጌቱ ላይ አርፎ፡
" Stand up! "
ጌቱ ቆመ......እርግጠኛ ነኝ ሽንቱ አምልጣለች
ሰሌዳው ላይ፡
" Test " ብለው ጻፉና፡
" Read! " አሉ
ይሄ ሽብልቅ ራስ ወደኔ ተመለከተና፡
" ጤስጥ! "..አለ። የምሬን ነው።
" What? "
" ጤስጥ! "
ይሄ በእንግሊዘኛ የሚለቅ በሽታ አይመስልም። ስለዚህ ጠጋ ብለው
" ምንድነው ጤስጥ ግሜ? "
" ፍቅሬ t ጠ ናት ብሎኝ ነው "
" ፍቅሬ ማነው?...ይሄ እብቅ? "...አሁን እኔ ምኔ እብቅ ይመስላል በጣዲቁ!?....
ላውንደሪ የገባ ጨርቅ እንኳን እንዲ አይገለባበጥም!
እኔና ጌቱን ሴልታታ አደረጉን....ቀላቀሉን በሉት!
ያቺ ትህትናቸው መጣች፡
" Get up and attend the class please? "
እያራገፍን ስንገባ፡
" አታቡንብኝ!....ጨርቃም ሁላ! "
ፍቅሬ ፍቅርሻ

Website