ጋኔል ክስረት

ጋኔል ክስረት

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ጋኔል ክስረት, Writer, .

20/12/2023

ዐብይ በራሱ ጠባቂ ይገደላል፣ ፋኖ አዲስ አበባ ይገባል፣የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ ይወጣል።

02/12/2023

ፋኖዬ።

02/12/2023

¯ ግዳጁ ተጀምሯል!

ከታች ያለውን መልዕክት እያንዳንዱ ሰው በቴክስት ለ10 ወዳጆቹ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ይላክ። የምንጀምረው ወደ ጎጃም አማራ በመላክ ይሆናል (ሌላውን ደግሞ ቆየት ብለን እናስቀጥላለን)።
-----
እሁድ አመሻሽ ልክ 12:00 የሚተላለፍልህ መልዕክት አለ፤ በተመሳሳይ ሰዓት ለተከታታይ ቀናት ለሚደረግ ክልል አቀፍ ዘመቻ ተዘጋጅ።

08/11/2023
08/11/2023

ፋኖ ሒሳቡን አስቀድሞ ያሰላ መነሻው አማራ፣ መዳረሻው ደግሞ 4ኪሎ ነው።

06/11/2023

ለጋኔል አድርሱለት።

Dk Block እንዳደረገኝ ነግሬያችሁ የለ ?
አንድ ሰው ያድርስልኝ
*********************************
Dk ምን አለ ?

Dk 👉ኢትዮጵያ ውስጥ በበጀትም፣ በሸቀጥም፣ በምግብም፣ በግብዐትም ራሱን የቻለ ክልል የለም።

እኔ 👉 ለመሀል አገር ጤፍ የሚጫነው ከአማራ ክልል በተለይም ከጎጃም አይደለም ወይ ? እና ማን ሊጎዳ ? ኩንታል ከ5k ወደ 11k በአንዴ የተወረወረው በምን አጋጣሚ ነበር ?

Dk 👉ትልቁ የሀገሪቱ ገበያ አዲስ አበባ ነው።

እኔ 👉 ፋኖ በራሱ እቅድ አዲስ አበባ ይመጣል

Dk👉 በአማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጀት የሚያገኙት ከፌዴራል መንግሥት ነው።

እኔ 👉 የዩኒቨርሲቲ ተማሪው እድሜው የደረሰ ስለሆነ ፋኖ ሁኖ ታግሎ ህዝቡን ነጻ ካወጣ በኋላ ይማራል።

Dk 👉 መድኃኒት የሚመጣው ከፌዴራል ነው።

እኔ 👉 የአማራ ህዝብ በሽታ አንተ በአማካሪነት የምታገለግለው ብልጽግና ነው

Dk 👉 ነዳጅ የሚመጣው ከፌዴራል ነው።

እኔ👉 በየት በኩል አልፎ እንደሚመጣ አደናቁረህ ለማለፍ ሞክረሀል

Dk 👉 ለአማራ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል የሚመጣው ከክልሉ ውጭ ነው።

እኔ 👉 ክልሉ ውስጥ ኃይል ማመንጫ የሌለ አስመሰልከው

Dk 👉 የአማራ ክልል ገበሬዎች የድጎማ ማዳበሪያ የሚያገኙት ከፌዴራል ነው።

እኔ 👉 እነ ዋጃሪ ዋኩሉ ይኑሩልነ

Dk 👉 የወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን ሊፈታ የሚችለው የፌዴራል መንግሥት ነው።

እኔ 👉 የአማራ ህዝብ ሀገሪቱ በዘመናዊ መንገድ የወሰን ማካለል ሳይኖራት ከሌሎች ህዝቦች ጋር በባህላዊ መንገድ እየተነጋገረ አብሮ ኑሯል

Dk 👉 በአማራ ክልል ተወላጆች ላይ በሌሎች አካባቢዎች የገጠሙ ፈተናዎችን መፍታት የሚቻለው በፌዴራል መንግሥቱ በኩል ነው።

እኔ 👉 እንኳን ከክልሉ ውጭ በክልሉ ውስጥስ መቼ አስኖራችሁት ?

Dk 👉 ሌላው ቀርቶ የክልሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ክልላዊ ጨዋታ እንኳን የለም።

እኔ 👉 😀😀 የህልውና ጦርነት ላይ ነነ አሁን ኳስ ቅንጦት ነው

Dk 👉የአማራ ክልል ቴሌቭዥን የሳተላይት መውጫ የሚንቀሳቀሰው በፌዴራል በኩል ነው።
እኔ 👉 ክላ

Dk 👉 ካላመንክ ጎረቤትህን ጠይቅ

እኔ 👉 ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይኖርም ብለህ በልጅነቴ አስተምረኸኛል

Dk 👉 ሌሎችን አግልሎ፣ ንቆ፣ የሚደረግ ትግል ኢትዮጵያ ውስጥ ትናንትም አልተሳካም፤ ዛሬም አይሳካም፤ ነገም አይሳካም። ዳግማዊ ምኒልክ ለምን እንደተሳካላቸው ጠይቃቸው።

እኔ 👉 ስጋት ያልደቀናችሁበት ብሄረሰብ ማን ነው ? በይፋ አይናገሩት እንጅ ማንም አይፈልጋችሁም ። ታላቁን ሰው እምዬን ያለቦታው ደነቀርካቸው

Dk 👉ወረዳና ጎጥ ይዘህ ይሄንን ትልቅ ሕዝብ ምን ልታደርገው ነው? ጃውሳ ጎጡም ሰፍቶበት እንደ አሜባ ይከፋፈላል።
ፌዴራል መንግሥቱን ሳትይዝ የጎጥ ምስለኔ ሆነህ የአማራን ችግር አትፈታም። እንዲያውም ታወሳስበዋለህ።

እኔ 👉 መዳረሻችን የፌደራል መንግስቱ መቀመጫ ምንሊክ ቤተ መንግስት ነው ።

Dk 👉ሂሳቡን ሥራው።

እኔ 👉 እጅግ በጣም አዋጭ ነው !
via Tesfaye Woldesilassie

06/11/2023

አስተያየታችሁን በነፃነት ስጡ። "ሂሳቡን ሥራው -2
፨ ኢትዮጵያ ውስጥ በበጀትም፣ በሸቀጥም፣ በምግብም፣ በግብዐትም ራሱን የቻለ ክልል የለም።
፨ ከ65% በላይ የሀገሪቱ ገቢ የሚሰበሰበው ከአዲስ አበባ ነው። ከዚያም በፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀመር መሠረት ለክልሎች ይከፋፈላል።
፨ ትልቁ የሀገሪቱ ገበያ አዲስ አበባ ነው።
፨ በአማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጀት የሚያገኙት ከፌዴራል መንግሥት ነው።
፨ መድኃኒት የሚመጣው ከፌዴራል ነው።
፨ ነዳጅ የሚመጣው ከፌዴራል ነው።
፨ ለአማራ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል የሚመጣው ከክልሉ ውጭ ነው።
፨ ባንኮች ብሔራዊ ናቸው፤ የክልል ባንክ የለም። ከማዕከል ከተቆረጡ ባንክ ሳይሆን ዕቁብ ነው የሚሆኑት።
፨ የአማራ ክልል ገበሬዎች የድጎማ ማዳበሪያ የሚያገኙት ከፌዴራል ነው።
፨ የወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን ሊፈታ የሚችለው የፌዴራል መንግሥት ነው።
፨ በአማራ ክልል ተወላጆች ላይ በሌሎች አካባቢዎች የገጠሙ ፈተናዎችን መፍታት የሚቻለው በፌዴራል መንግሥቱ በኩል ነው።
፨ ሌላው ቀርቶ የክልሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ክልላዊ ጨዋታ እንኳን የለም።
፨ የአማራ ክልል ቴሌቭዥን የሳተላይት መውጫ የሚንቀሳቀሰው በፌዴራል በኩል ነው።

ካላመንክ ጎረቤትህን ጠይቅ፤

፨ ሌሎችን አግልሎ፣ ንቆ፣ የሚደረግ ትግል ኢትዮጵያ ውስጥ ትናንትም አልተሳካም፤ ዛሬም አይሳካም፤ ነገም አይሳካም። ዳግማዊ ምኒልክ ለምን እንደተሳካላቸው ጠይቃቸው።

እና ወረዳና ጎጥ ይዘህ ይሄንን ትልቅ ሕዝብ ምን ልታደርገው ነው? ጃውሳ ጎጡም ሰፍቶበት እንደ አሜባ ይከፋፈላል።
ፌዴራል መንግሥቱን ሳትይዝ የጎጥ ምስለኔ ሆነህ የአማራን ችግር አትፈታም። እንዲያውም ታወሳስበዋለህ።

ሂሳቡን ሥራው።"

06/11/2023

ይህ ገጽ እናቱ የረገመችው ዳንኤል ክብረት የአስተያየት መስጫ ሳጥኑን ዘግት የሚለቀውን የጥላቻ ንግግር የምንለቅበትና ህዝቤ አስተያየት በመስጠት የሚተነፍስበት ቦታ ነው። ለሁሉም እንዲደርስ ሸር አርጉት።

Our Story

Ethio Market Place!

Website