Exodus physiotherapy speciality clinic

Exodus physiotherapy speciality clinic

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Exodus physiotherapy speciality clinic, Therapist, .

10/02/2024

መጋኛ ነዉ??

ድንገት ከእንቅልፎ ሲነሱ አይኖትን መጨፈን ፣ፈገግ ማለት ፣ፊቶት ተጣሞ መመለስ ቢቸገሩ ይህ ችግር መጋኛ ነው ?

አድራሻችን ቁጥር 1 አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ባሮ ህንፃ
ቁጥር 2 ባህርዳር ቀበሌ 14 ከሜድሮክ ፊት ለፊት የሚገኘው የአማራ ክልል ሴት ነጋዴዎች ማህበር ህንፃ

ስልክ ቁጥር _0985048080
_0979099909
_0911039377

08/02/2024

ከዲስክ መንሸራተት አንደሚዳን ያውቃሉ ?

እንደ ዲስክ መንሸራተት እና
_ከነርቭ፣ከጡንቻ፣ከመገጣጠሚያ ጋር ለተያያዙ ችግሮች
_ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች
_ለአከርካሪ አጥንት መዛባት
_በስትሮክ ምክንያት ለሚከሰት ግማሽ የሰውነት ክፍል አለመታዘዝ
_በወሊድ ምክንያት ለሚከሰት የሆድ እና የጀርባ ጡንቻ መላላት/የወገብ ህመም
_የእእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ህፃናት ተገቢውን ህክምና እንሰጣለን!!
_ከማንኛውም አይነት ቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰት የጡንቻ መድከም እንዲሁም የመገጣጠሚያ መድረቅ
በሙያው የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው የፊዚዮቴራፒ ሀኪሞች እንዲሁም ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ህክምናውን ያግኙ!!
ይዳኑ!!!
አድራሻችን ቁጥር 1 አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ባሮ ህንፃ
ቁጥር 2 ባህርዳር ቀበሌ 14 ከሜድሮክ ፊት ለፊት የሚገኘው የአማራ ክልል ሴት ነጋዴዎች ማህበር ህንፃ
ስልክ ቁጥር _0985048080
_0979099909
_0911039377

07/02/2024

ወለምታ ይታሻል ወይስ አይታሽም ?

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻችን
ቁጥር 1:- አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ባሮ ህንፃ
ቁጥር 2:- ባህርዳር ቀበሌ 14 ከሜድሮክ ፊት ለፊት የሚገኘው የአማራ ክልል ሴት ነጋዴዎች ማህበር ህንፃ

ስልክ ቁጥር _0985048080
_0979099909
_0911039377

Photos from Exodus physiotherapy speciality clinic's post 03/02/2024

በኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
_ከነርቭ፣ከጡንቻ፣ከመገጣጠሚያ ጋር ለተያያዙ ችግሮች
_ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች
_ለአከርካሪ አጥንት መዛባት እንዲሁም ለዲስክ መንሸራተት
_በስትሮክ ምክንያት ለሚከሰት ግማሽ የሰውነት ክፍል አለመታዘዝ
_በወሊድ ምክንያት ለሚከሰት የሆድ እና የጀርባ ጡንቻ መላላት/የወገብ ህመም
_የእእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ህፃናት ተገቢውን ህክምና እንሰጣለን!!
_ከማንኛውም አይነት ቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰት የጡንቻ መድከም እንዲሁም የመገጣጠሚያ መድረቅ
በሙያው የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው የፊዚዮቴራፒ ሀኪሞች እንዲሁም ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ህክምናውን ያግኙ!!
ይዳኑ!!!

አድራሻችን ቁጥር 1 አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ባሮ ህንፃ
ቁጥር 2 ባህርዳር ቀበሌ 14 ከሜድሮክ ፊት ለፊት የሚገኘው የአማራ ክልል ሴት ነጋዴዎች ማህበር ህንፃ

ስልክ ቁጥር _0985048080
_0979099909
_0911039377

31/01/2024

find solution for herniated disc pain with exodus physiotherapy

Exodus Physiotherapy Clinic

Address: 22 Addis Ababa, in front of Mkhlit Building, at Baro Building, 4th floor

No. 2 :- Bahr Dar Keble 14, in front of Medrock , near to Alwak Hotel,

Call us:

📞0979099909

📞0985048080

📞0911039377

30/01/2024

እንቅልፍ በአጠቃላይ ለጤና አስፈላጊ ነው።
በቂ እረፍት ማግኘት ጠቃሚ ቢሆንም ከመጠን በላይ ረዘም ላለ ጊዜ መተኛት የራሱ ችግሮች ሊኖሩት ይችላል። ረዘም ላለ ጊዜ ከመተኛት ጋር ተያይዘው ሊከሰቱ የሚችሉ አንዳንድ ጉዳቶች፦

-የጤና ሁኔታዎች ላይ ስጋት መጨመር
-በአእምሮ ጤናና ደህንነት ላይ ተጽእኖ መፍጠር
-የአካል ብቃት መቀነስ ወይም ማነስ

አነዚህንችግሮችን ለመፍታት የፊዚዮቴራፒ ሕክምና ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ፣ በተለይም የጡንቻ ህመም (Musculoskeletal Imbalances)፣ የመንቀሳቀስ ችሎታ መቀነስን በሚከሰትበት ጊዜ እና በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ፊዚዮቴራፒ አንዳንድ ጥቅሞች አሉት።
ከነዚህም ውስጥ፦
-እንቅስቃሴን እና አቀማመጥን ወደነበረበት መመለስ
-በቂ የህመም ማገገሚያ መስጠት
-ለታካሚው ትምህርት እና የቤት ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፕሮግራሞችን መስጠት

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

27/01/2024

በኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ አንድ ሰው በጉዳት ወይም ህመም እንዲሁም ሰውነት ላይ በተፈጠረ የአካል ጉዳት ምክንያት ችግር ሲገጥመው እንቅስቃሴን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ይረዳል። የሰውነት እንቅስቃሴን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲረዳ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎች አብዛኛውን ጊዜ በእጃቸው እንዲሁም የተለያዩ ማሽኖችን በመጠቀም እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማሰራት ወደ ቀደመ የሰውነት ብቃትዎ እንዲመለሱ ይረዱዎታል ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉ለነርቭ
👉ለጡንቻ
👉ለመገጣጠሚያ
👉ለራስ ምታት(ህመም)
👉ከስትሮክ በኋላ ለሚከሰት የሰውነት ክፍሎች አለመታዘዝ
👉ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች
👉ከወሊድ በኋላ ለሚመጣ የወገብ ህመም
👉ከህፃናት የእድገት ውስንነት ጋር በተያያዘ ለሚከሰቱ ችግሮች
👉ከአጥንት ወይንም ከሌሎች ቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰቱ የመገጣጠሚያ መድረቅ
👉ለዲስክ መንሸራተት ህክምና

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

26/01/2024

የአንገት ህመም, በአንገቱ ክልል ውስጥ ባሉ መዋቅሮች ውስጥ አለመመቸትን, ጥንካሬ ማጣትን ወይም ህመምን ያመለክታል። ይህን ደሞ በአንገት አካባቢ ያሉትን ጡንቻዎች፣ አጥንቶች፣ መገጣጠሚያዎች፣ ጅማቶች እና ነርቮችን ሊጎዳ ይችላል። የአንገት ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊፈጠር ይችላል። ከቀላል እስከ ከባድ ድረስ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ እና አጠቃላይ ህይወትን ይጎዳል። የማያቋርጥ የአንገት ህመም እያጋጠመዎት ከሆነ ወደ ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ልዩ የህክምና ማዕከል ይምጡ።

ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል አጠገብ

24/01/2024

ፊዚዮቴራፒ አንድ ሰው በጉዳት ወይም ህመም እንዲሁም ሰውነት ላይ በተፈጠረ የአካል ጉዳት ምክንያት ችግር ሲገጥመው እንቅስቃሴን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ይረዳል። የሰውነት እንቅስቃሴን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲረዳ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎች አብዛኛውን ጊዜ በእጃቸው እንዲሁም የተለያዩ ማሽኖችን በመጠቀም እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማሰራት ወደ ቀደመ የሰውነት ብቃትዎ እንዲመለሱ ይረዱዎታል ።

ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ

ድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን ፦ 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

19/01/2024

በኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ አንድ ሰው በጉዳት ወይም ህመም እንዲሁም ሰውነት ላይ በተፈጠረ የአካል ጉዳት ምክንያት ችግር ሲገጥመው እንቅስቃሴን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ይረዳል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
√ለነርቭ
√ለጡንቻ
√ለመገጣጠሚያ
√ለራስ ምታት(ህመም)
√ከስትሮክ በኋላ ለሚከሰት የሰውነት ክፍሎች አለመታዘዝ
√ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች
√ከወሊድ በኋላ ለሚመጣ የወገብ ህመም
√ከህፃናት የእድገት ውስንነት ጋር በተያያዘ ለሚከሰቱ ችግሮች
√ከአጥንት ወይንም ከሌሎች ቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰቱ የመገጣጠሚያ መድረቅ
√ለዲስክ መንሸራተት ህክምና

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

17/01/2024

የአንገት ህመም በተለያዩ መንገዶች ሊከሰት ይችላል። እንደ የተሳሳተ አተኛኝት እና መጥፎ አቀማመጥ የአንገት ህመም ሊያስከትሉ ይችላሉ። እንደዚ አይነት የህመም ሁኔታ ውስጥ ካሉ ወደ ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ጎራ ይበሉ

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

Photos from Exodus physiotherapy speciality clinic's post 12/01/2024

√ የራስ ህመም በፊዚዮቴራፒ ህክምና መዳን ይችላል ስንል የትኛውን አይነት የራስ ህመም እንደሆነ ለማብራራት እንሞክራለን

√ የፊት መጣመም (Bell's Palsy) ምንድን ነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? መፍትሄውስ ምንድን ነው?

√ የጉልበት ህመም መንስኤውና መፍትሄዎች

√ የተረከዝ ወይንም የውስጥ እግር ህመም (Plantar fasciitis) ምንድነው? መንስኤ? መፍትሄ?

በኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ውስጥ ለአካላዊ ደህንነትዎ አጠቃላይ መፍትሄዎችን ያገኛሉ ። ከጉዳት ማገገሚያ እስከ አካላዊ ጉዳትን ለመቅረፍ እና ለማሸነፍ የተዘጋጁ አጠቃላይ የህክምና ዘዴዎችን እናቀርባለን።
"እኛጋር መፍትሄ አለ"

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

11/01/2024

የ sciatica ምልክቶች
1. በዳሌ ወይም በእግር በአንድ በኩል ብቻ የማያቋርጥ ህመም (በሁለቱም እግሮች ላይ አልፎ አልፎ)
2. በሚቀመጡበት ጊዜ የከፋ ህመም
3. ብዙውን ጊዜ እንደ ማቃጠል፣ መኮማተር ወይም መቀደድ ተብሎ የሚገለጽ የእግር ህመም
4. ድክመት፣ መደንዘዝ ወይም እግርን ወይም እግርን ለማንቀሳቀስ መቸገር
5. ለመቆምም ሆነ ለመራመድ የሚያስቸግር ስለታም ህመም
እነዚህን አይነት ስሜቶች ካጋጠሟችሁ ወደ እሽሶደስ ፊዝዮቴራፒ ክሊኒክ በመምጣት
በሳይቲክ ነርቭ ላይ ያለውን ጫና ለማስታገስ የአካላዊ ቴራፒ ልምምድ በማድረግ ጤናዎን እንመልስሎታለን

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

10/01/2024

Empowering wellness through personalized care. Our physiotherapy clinic offers tailored treatments, expert guidance, and a supportive environment to help you move, heal, and thrive."

Exodus Physiotherapy Clinic

Address: 22 Addis Ababa, in front of Mkhlit Building, at Baro Building, 4th floor

No. 2 :- Bahr Dar Keble 14, in front of Medrock , near to Alwak Hotel,
Call us:
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

06/01/2024

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

04/01/2024

ፓራላይዝድ ማለት ሙሉ በሙሉ አልያም ግማሽ የሰውነት ክፍል አለመታዘዝ ሲሆን ፤ እንደምክንያት የሚጠቀሰው በሰውነትዎ ክፍል ውስጥ ያለው የጡንቻ ስራ ማቆም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ከእነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ

- ስትሮክ
- የአከርካሪ ገመድ ጉዳት
- ኢንፌክሽኖች
- እጢዎች በእነዚህ እና በሌሎችም ምክንያት ሊከሰት ይችላል።

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

03/01/2024

ፊዚዮቴራፒ ከጤና ጋር የተያያዙ የበርካታ ህመሞች መፍትሄ ነው።በህመም ምክንያት ያጣችሁትን ውስጣዊ እና ውጫዊ ጤና በመመለስ ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ምሳሌ ነውና እርሶም በመምጣት አካልዎን ከምንም አይነት ህመም ይከላከሉ

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

02/01/2024

cupping Therapy ከጥቅሞቹ አንዱ ለጀርባ ህመም ሲሆን በስራ ጫና ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የጡንቻ መኮማተርና መያያዝ በሚፈጠርበት ሰአት ሊደርስ የሚችለውን የወገብ ህመም ለማከም እንጠቀምበታለን።
ከዚህም በተጨማሪ፦
-ለተሻለ የደም ዝውውር
-አእምሮን ፣ የዛለ መንፈስና ሰውነትን ለማፍታታት
-ለተሻለ የቆዳ ጥራት
-የሰውነት የመከላከል አቅምን ለመጨመር የሚሰጥ የህክምና አይነት ነው።

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

30/12/2023

ትክክል ያልሆነ የአቀማመጥ ስርዐት የጀርባ ህመም፣ ደካማ የምግብ መፈጨት፣ የጡንቻ መድከም ፣ የአንገት ህመምን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳቶችን ሊያከትል ይችላል
ስለዚህ ትክክለኛ እና ተገቢ የሆነውን የአቀማመጥ ስርዐት በመከተል እራስዎን ከነዚህ ህመሞች ይከላከሉ።

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ
ይደውሉልን ፦
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

28/12/2023

የተስተካከለ አቋም እንዲኖረን እና የደም ዝውውራችን እንዲሁም ኣካሎቻችን ጤናማ እና የተስተካከሉ እንዲሆኑ ሁልጊዜም አቀማመጣችንን ማስተካከል እና በፊዝዮቴራፒስቶች የሚሰጠውን ምክር መቀበል እጅግ አስፈላጊ ነው ።

Exodus Physiotherapy Clinic

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

27/12/2023

በተለያዩችስፖርታዊ ዘርፎች ብዙ አይነት የጉዳቶችን እንመለከታለን ። እርስዎም ስፖርታዊ አንቅስቃሴ በሚያደርጉበት ጊዜ ከባድ ይሁን ቀላል ጉዳት ቢያጋጥምዎ በዚህ ችግር ምክንያት ከህልምዎ አና ከስኬትዎ መሰናከል የለቦትም ስለዚህም ወደ Exodus Physiotherapy Clinic በመምጣት ህመምዎን አሸንፈው በሙሉ ጤንነት አና ብርታት ጉዞዎን ይቀጥላሉ።

Exodus Physiotherapy Clinic

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

26/12/2023

ለረጅም ሰአት በቢሮዎ ተቀምጠው ስራ የሚሰሩ ከሆነ እነዚህን እንቅስቃሴዎች መስራት አለቦት ምክንያቱም ትክክል ባል ሆነ አቀማመጥ ለረጅም ሰአት መቀመጥ በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ እና በሰውነት አቋም ላይ ትልቅ ጫና ይፈጥራል ::

Exodus Physiotherapy Clinic

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

23/12/2023

የጉልበት መገጣጠሚያዎች አራት አጥንቶችን ያሳያሉ :- 1 ፊሙር
2 ቲቢያ
3 ፋይቡላ
4 ፓቴላ
በነዚህ አጥንቶች ላይ ደግሞ አራት ክፍሎች አሉ
በእያንዳንዳቸው ክፍሎች በተደጋጋሚ ውጥረት እና ጉዳት ምክንያት በ በሽታ ይሰቃያሉ።
ለዚህም ህመም በኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ የህክምና አገልግሎት መውሰድ ህመምን ፣ የጉልበት መገጣጠሚያ እብጠትን ለመቀነስ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ተግባርን ለማሻሻል ይረዳል። በዚህ ምክንያት መራመድ፣ ማጎንበስ፣ መንበርከክ፣ ማጎንበስ እና መቀመጥ ቀላል ሆኖ ያገኙታል

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን
📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

21/12/2023

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለtiktok ቤተሰቦቻችን ለሁለት እድለኛ ሰዎች ነፃ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ለእናንተ እንሆ ብለናል

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ

ከእናንተ የሚጠበቀው ይህንን account
Like
Follow
ከዛም comment መስጫዉ ላይ ይህንን ህክምና ለምን እንደፈለጋችሁ (ችግራችሁን ,ህመማችሁን) ፃፉልን

መልካም እድል ,,,,መልካም በዓል

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

21/12/2023

በኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ አንድ ሰው በጉዳት ወይም ህመም እንዲሁም ሰውነት ላይ በተፈጠረ የአካል ጉዳት ምክንያት ችግር ሲገጥመው እንቅስቃሴን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ይረዳል። የሰውነት እንቅስቃሴን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲረዳ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎች አብዛኛውን ጊዜ በእጃቸው እንዲሁም የተለያዩ ማሽኖችን በመጠቀም እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማሰራት ወደ ቀደመ የሰውነት ብቃትዎ እንዲመለሱ ይረዱዎታል ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
√ለነርቭ
√ለጡንቻ
√ለመገጣጠሚያ
√ለራስ ምታት(ህመም)
√ከስትሮክ በኋላ ለሚከሰት የሰውነት ክፍሎች አለመታዘዝ
√ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች
√ከወሊድ በኋላ ለሚመጣ የጡንቻ መዛል(መላላት) ወይንም የወገብ ህመም
√ከህፃናት የእድገት ውስንነት ጋር በተያያዘ ለሚከሰቱ ችግሮች
√ከአጥንት ወይንም ከሌሎች ቀዶ ህክምና በኋላ ለሚከሰቱ የጡንቻ መስነፍ ወይንም የመገጣጠሚያ መድረቅ
√ለዲስክ መንሸራተት ህክምና በሙያው የረጅም አመት ልምድ ካላቸው ባለሙያዎቻችን በተጨማሪ ከውጭ ሀገር ያስመጣነው ዘመናዊ የትራክሽን ማሽን ለችግርዎት መፍትሄ ይሰጥዎታል

ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ

ለበለጠ መረጃ

📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

Exodus physiotherapy speciality clinic Therapist

20/12/2023

ተገቢዉን የአቀማመጥ ስርአት መከተል ጥሩ የሰውነት አቋም ፣ ጤናማ ጀርባ እና አከርካሪ እንዲኖር ይረዳል።
ስለዚህም አቀማመጣችንን ከወዲሁ በተገቢው መንገድ ማስተካከል ይገባል።

ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን ፦ 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

19/12/2023

ጤናማ ህይወት የጤናማ አካል ምስክር ነውና አካልዎን ከምንም አይነት ህመምይከላከሉ
ህመምዎን ቀንሰው የደም ዝውውርን ለማሻሻል ፣ ጡንቻዎችን ለማጠንከር እንዲሁም የአጥንትእድገትንለማበረታታት
ወደ Exudes physiotherapy clinic ይምጡ

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን ፦ 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

16/12/2023

ፊዚዮቴራፒ አንድ ሰው በአካል ጉዳት, ህመም ወይም አካል ጉዳተኝነት ሲጎዳ እንቅስቃሴን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ይረዳል። የሰውነት እንቅስቃሴን እንዲረዳ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ይመክራሉ ።

ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ

ድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን ፦ 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

14/12/2023

ትክክል ያልሆነ የአቀማመጥ ስርዐት የጀርባ ህመም፣ ደካማ የምግብ መፈጨት፣ የጡንቻ መድከም ፣ የአንገት ህመምን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳቶችን ሊያከትል ይችላል
ስለዚህ ትክክለኛ እና ተገቢ የሆነውን የአቀማመጥ ስርዐት በመከተል እራስዎን ከነዚህ ህመሞች ይከላከሉ።

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ 22 ምክሊት ህንጻ ፊት ለፊት ባሮ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ባህር ዳር ቀበሌ 14 ሜድሮክ ፊት ለፊት አልዋክ ሆቴል
አጠገብ

ይደውሉልን ፦ 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

13/12/2023

Regain your mobility, boost your ambitions. At Exodus Physiotherapy Clinic, restore your strength and the activities you deserve

Address: AddisAbeba 22 in front of Meklit building @ Baro building 4th floor

No. 2 : Bahirdar kebele 14 in front of Medrok(near to Alwak hotel)

contact us now :- 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

No. 2 : Bahirdar kebele 14 in front of Medrok(near to Alwak hotel)

contact us now :- 📞0979099909
📞0985048080
📞0911039377

Videos (show all)

መጋኛ ነዉ??ድንገት ከእንቅልፎ ሲነሱ አይኖትን መጨፈን ፣ፈገግ ማለት ፣ፊቶት ተጣሞ መመለስ ቢቸገሩ ይህ ችግር መጋኛ ነው ?  አድራሻችን ቁጥር 1 አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊ...
ወለምታ ይታሻል ወይስ አይታሽም ?ኤክሶደስ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ አድራሻችን ቁጥር 1:- አዲስ አበባ 22 አካባቢ ከመክሊት ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ባሮ ህንፃ ቁጥር 2:- ባህርዳር ቀበሌ 14...
እንቅልፍ በአጠቃላይ ለጤና አስፈላጊ ነው።በቂ እረፍት ማግኘት ጠቃሚ ቢሆንም ከመጠን በላይ ረዘም ላለ ጊዜ መተኛት የራሱ ችግሮች ሊኖሩት ይችላል። ረዘም ላለ ጊዜ ከመተኛት ጋር ተያይዘው ሊከሰ...
የአንገት ህመም, በአንገቱ ክልል ውስጥ ባሉ መዋቅሮች ውስጥ አለመመቸትን, ጥንካሬ ማጣትን ወይም ህመምን ያመለክታል። ይህን ደሞ በአንገት አካባቢ ያሉትን ጡንቻዎች፣ አጥንቶች፣ መገጣጠሚያዎች፣...
የ sciatica  ምልክቶች1. በዳሌ ወይም በእግር በአንድ በኩል ብቻ የማያቋርጥ ህመም (በሁለቱም እግሮች ላይ አልፎ አልፎ)2. በሚቀመጡበት ጊዜ የከፋ ህመም3. ብዙውን ጊዜ እንደ ማቃጠል፣...
ፓራላይዝድ ማለት ሙሉ በሙሉ አልያም ግማሽ የሰውነት ክፍል አለመታዘዝ ሲሆን ፤ እንደምክንያት የሚጠቀሰው በሰውነትዎ ክፍል ውስጥ ያለው የጡንቻ ስራ ማቆም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።...
cupping Therapy ከጥቅሞቹ አንዱ ለጀርባ ህመም ሲሆን በስራ ጫና ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የጡንቻ መኮማተርና መያያዝ በሚፈጠርበት ሰአት ሊደርስ የሚችለውን የወገብ ህመም ለማከም እንጠቀ...
የተስተካከለ አቋም እንዲኖረን እና የደም ዝውውራችን እንዲሁም ኣካሎቻችን ጤናማ እና የተስተካከሉ እንዲሆኑ  ሁልጊዜም አቀማመጣችንን ማስተካከል እና በፊዝዮቴራፒስቶች የሚሰጠውን ምክር መቀበል ...
ለረጅም ሰአት በቢሮዎ ተቀምጠው ስራ የሚሰሩ ከሆነ እነዚህን እንቅስቃሴዎች መስራት አለቦት ምክንያቱም ትክክል ባል ሆነ አቀማመጥ ለረጅም ሰአት መቀመጥ በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ እና በሰውነት ...
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለtiktok ቤተሰቦቻችን ለሁለት እድለኛ ሰዎች ነፃ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ለእናንተ እንሆ ብለናልይህ እድል እንዳያመልጥዎከእናንተ የሚጠበቀው ይህንን accoun...
ጤናማ ህይወት የጤናማ አካል ምስክር ነውና አካልዎን ከምንም አይነት ህመምይከላከሉህመምዎን ቀንሰው የደም ዝውውርን ለማሻሻል ፣ ጡንቻዎችን ለማጠንከር እንዲሁም የአጥንትእድገትንለማበረታታት ወደ...
ትክክል ያልሆነ የአቀማመጥ ስርዐት የጀርባ ህመም፣ ደካማ የምግብ መፈጨት፣ የጡንቻ መድከም ፣ የአንገት ህመምን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳቶችን ሊያከትል ይችላል ስለዚህ ትክክለኛ እና ተገቢ የሆነውን...

Website