Videos by Ethiopic. This page is dedicated to inform and educate about the state of computerization of Ethiopic (Geez )
Ethiopic and the UNICODE Fesseha Atlaw
Yechewata Engida - የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው
Yechewata Engida - የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው ፤ ከመዓዛ ብሩ ፤ ጨዋታ
የአማርኛ ኮምፒውተር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ታዬ
የኢትዮጵያ ፊደላት ከኮምፒውተር ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዛመዱት ከሰላሳ ዓመታት በፊት ሲሆን ፤ ያን ጊዜ የቴክኖሎጂውን ምንንነት ለማስረዳትም ለመረዳትም ቀላል አልነበረም፤ ታዲያ አሁን የደረስንበትን ለማመስገን ታሪኩንና ሂደቱን ማወቅ ጥሩ ነው። ይህንን ተቀብለው አሻሽለው ብዙ አዳዲስ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ወጣቶችም የሚመሰገኑ ናቸው ። Fesseha A Atlaw;Abraham Habteyesus; Befkadu Getachew; Awetu Simesso; Tesh Tesfaye;
Dr. Fiqre Tolossa interviews Engineer Fesseha Atlaw in 1991
From the History files --Repeat upload by request.