Yess We Can

Yess We Can

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yess We Can, Digital creator, .

Photos from Oromia Communication Bureau's post 11/11/2023
Photos from Abiy Ahmed Ali's post 11/11/2023
11/11/2023

የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ነው!!

የመደመር ትውልድ ጥላቻን በፍቅር፣ ቂምን በይቅርታ፣ ግጭትን በውይይት የሚተካ ትውልድ ነው። የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ፤ ጽንፈኝነትን የሚጸየፍ ትውልድ ነው።

የመተማመን ክበቡ በብሄርና በመንደር ሳይታጠር ኢትዮጵያዊነትን ኢትዮጵያዊነትን በአርበኝነት መንፈስ የሚያፀና ነው።

በመሆኑም ከራስ ወዳድነት የፀዳ፣ ለሌሎች የሚራራ፣ ሀላፊነት የሚሸከም ፣ እውነተኛና የሌላው ህመም የሚያመው ትውልድ መቅረጽ የጋራ ሀላፊነት ሊሆን ይገባል።

በመደመር ትውልድ ተሠናስለን ተከባብረንና ተባብረን ለጋራ ግብ ቋሚ ተሰላፊ በመሆን ኢትዮጵያን እናበለጽጋለን።

Website