Ajibu Awol
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ajibu Awol, Grocers, .
በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቶ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በዚህ ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ አደጋ ለደረሰው ጉዳትና ህልፈተ ህይወት የጤና ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻሉ፡፡
_________
ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት እና ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋት ፈጣን ምላሻ ለመስጠት የተለያዩ የሙያ ስብጥር ያላቸውን የጤና ባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው አሰማርቷል፡፡
ከጤና ባለሙያዎች ስምሪት በተጨማሪ ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የአርባ ምንጭ ቅርንጫፍ እንደዚሁም በአካባቢው ከሚገኙ ጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ለድንገተኛ ክህምና መስጫ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች እና አስፈላጊ የህክምና ግብዓቶች የማንቀሳቀስ ድጋፍም እየተደረገ ይገኛል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያደርገውን ፈጣን ምላሽና ድጋፍ አጠክሮ የሚቀጥል ሲሆን ይህንንም ተግባር የሚመራ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚገኙበት ቡድን አቋቁሞ ስራዎችን እየተከታተለ ይገኛል፡፡
በድጋሚ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በተፈጠረው አደጋና በጠፋው ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶችና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልባዊ መጽናናትን ይመኛል፡፡
Badhaadhinaaf cichinee hojjenna
Baankichi galii Birrii Biiliyoona 135 ol argachuu beeksise
Finfinnee, Adoolessa 5, 2016 (FBC)- Baankiin Daldalaa Itiyoophiyaa bara baajataa 2016’tti galii Birrii biiliyoona 135.4 argachuu beeksise.
Baankichi, galiin argatee kan bara darbee yeroo walfakkaataan yoo walbira qabamu %13 guddina agarsiisuu ibseera.
Gibiraan dura bu'aa Birrii biiliyoona 25.6 argachuu ibseera.
Maallaqni kuufama waliigalaa baankichaa tiriiliyoona 1.17 kan darbe ta’uu fi maamiltoota keenyaa miiliyoona 45 horachuu akka danda’e beeksiseera.
Bara baajataatti liqiin birrii biiliyoona 218 ol kenne eeruu ragaan baankicharraa argame ni mul’isa.
Fooyya’iinsa siistamaan walqabatee rakkoo Bitootessa 7, 2016 mudateen, Birrii miiliyoona 801.4 seeran ala fudhatame keessaa, Birrii miiliyoona 796.6 yookaan %99.34 deebisiissuu, Birrii miiliyoona 4.76 hafe ammoo deebisiisuuf tattaaffiin taasifamu cimee itti fufuu beeksiseera.