Bilal.com

Bilal.com

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bilal.com, Computers & Internet Website, .

31/05/2022

=========================

قال الحافظ ابن عساكر فى كتابه تبين كذب المفتري صحيفة 362
((ولسنا ننتسب بمذهبنا فى التوحيد إليه -يعنى الاشعري-على معنى أنا نقلده فيه ونعتمد عليه ولكنا نوافقه على ما صار إليه من التوحيد لقيام الادلة على صحته لا لمجرد التقليد وإنما ينتسب منا من انتسب إلى مذهبه ليتميز عن المبتدعة الذين لا يقولون به من أصناف المعتزلة والجهمية المعطلة والمجسمة والكرامية والمشبهة السالمية وغيرهم من سائر الطوائف المبتدعة لان الاشعري هو الذي انتدب للرد عليهم حتى قمعهم وأظهر لمن لم يعرف البدع بدعهم ولسنا نرى الائمة الاربعة فى أصول الدين مختلفين بل نراهم فى القول بتوحيد الله وتنزيهه فى ذاته مؤتلفين وعلى نفي التشبيه عن القديم سبحانه وتعالى مجتمعين والاشعري رحمه الله تعالى فى الاصول على منهاجهم أجمعين فما على من انتسب إليه على هذا الوجه جناج ولا يرجى لمن تبرأ من عقيدته الصحيحة فلاح فان عددتهم القول بالتنزيه وترك التشبيه تمشعرا فالموحدون بأسرهم أشاعرة))

#ትርጉም
[[⚡️ከተውሒድ አኳያ መዝሐባችን ወደ አቡል ሐሰን አልአሽዓሪ የተጠጋነው እሳቸውን ብቻ በጭፍን እንከተላለን እሳቸውን ተመርኩዘን እንጓዛለን ማለታችን #አይደለም ነገር ግን የመጡበትን #የተውሂድ ማስረጃ ትክክለኝነት በማየት #ተገጣጥመናል ማለታችን እንጂ እሳቸውን በመከተላችን አይደለም!!

💥ከኛ ውስጥ #አሽዐሪያ ነን ስንል ራሳችንን ከሙብተዲእ አንጃዎች ማለትም ከሙዕተዚላዎች ሲፋትን ከማያጸድቁ ጀህሚያዎች ከሙጀሲማዎች ከከራሚያዎች የሳሊሚያ መሽቢሀዎች እና ከሌሎች እንደኛ ከማያምኑ አንጃዎች ጭምር #ለመነጠል ነው!!
✨ምክንያቱም አቡል ሐሰን አልአሽዐሪይ ናቸው ፊትለፊት መልስ በመስጠት የተጋፈጧቸውና ያዋረዷቸው የአንጃዎቹንም #ቢድዓዎች ለማያውቀው ሁሉ ይፋ ያወጡት!!

🔰እኛ የአራቱም መዝሐብ አኢማዎች በእምነት መሰረት ላይ የተለያዩ #አይደሉም ይልቁንም በአሏህ ተውሒድና አሏህ በማንነቱ የተጥራራ በመሆን የተጣጣሙ እንዲሁም ከአሏህ ፍጡራን ጋር ማመሳሰል ውድቅ በማደረግ ያበሩ እንደሆኑ ነው የምናውቀው አቡልሐሰን አልአሽዐሪ ደግሞ በአራቱም አኢማዎች መንገድ ላይ ናቸው በዚህ መልኩ አሽዐሪይ ነኝ ሰው ቢል ምንም ችግር የለበትም እንደውም ከዚህ ትክክለኛ እምነት ራሱን ያራቀ ሰው ስኬት የለውም በተንዚህ በኩል ያሉትን ንግግሮች እና አሏህን ከፍጡራን ጋር ባለማመሳሰል የተናገሩትን ሁሉ አሽዐሪ ናቸው ብለህ የምትቆጥር ከሆነ የተውሒድ ያላቸው ሰዎች በሙሉ #አሽዐሪዮች ናቸው]]

#ምንጭ ፥ከአልሐፊዝ ኢብኑ አሳኪር ኪታብ ተብይኑ ከዚቢል ሙፍተሪ ገጽ 3⃣6⃣2⃣

Website