Gospel music Award ministry

Gospel music Award ministry

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gospel music Award ministry, Community Organization, .

ጎስፕል አዋርድ ዋና አላማው በቤተክርስቲያን ውስጥ በተለያየ መንገድ የሚያገለግሉ አገልጋዮችን መደገፍና ማበረታታት ነው፡፡ በዚህ ራዕይ ውስጥ የተለያዩ የዝማሬ አልበሞችን በማሳተምና በማከፋፈል ለህዝብ ማድረስ ነው ከዚህ በተጨማሪ ከተለያዩ ዘማሪዎች ጋር በተለያዩ ሀገራት የዝማሬና የአምልኮ ፕሮግራሞችን ማካሄድ ነው፡፡ ሌላው በዚህ ራዕይ ውስጥ እንደ አንድ አገልግሎት ይዘን የምናገለግለው አገልግሎታችን የተቸገሩ በጎዳና ወጥተው ያሉትን በተለያዩ መንገድ መደገፍ ነው፡፡

11/03/2023

ተሻገር ያለው
MESFIN GUTU
Sunday March 25
ቅዳሜ መጋቢት 16
አዲስ አበባ
በሚሊኒየም አዳራሽ

Meleket Alebgn (ምልክት አለብኝ )-Yisakor Niguse | New Ethiopian Gospel Song 31/03/2022

https://youtu.be/r9G5mHHud3Y

Meleket Alebgn (ምልክት አለብኝ )-Yisakor Niguse | New Ethiopian Gospel Song Tadesse OFFICIAL, Sedik Official, GUTU OFFICIAL, TILAHUN , SAMUEL NEGUSSIE, Getu Official, Getachew ,...