Tech World

Tech World

Hello followers of our page, Welcome. On this page you will find various technology information, Internet and computer or mobile application tips

ተማሪዎች ልትጠቀሙበት የምትችሉበት ትክክለኛው የኦንላይን ስራ እውነታ ይሄ ነው! – All in One ETH 11/10/2023

https://tinyurl.com/3w4w899j
ተማሪዎች ልትጠቀሙበት የምትችሉበት ትክክለኛው የኦንላይን ስራ እውነታ ይሄ ነው!

ተማሪዎች ልትጠቀሙበት የምትችሉበት ትክክለኛው የኦንላይን ስራ እውነታ ይሄ ነው! – All in One ETH Online Jobs in Ethiopiaተማሪዎች ልትጠቀሙበት የምትችሉበት ትክክለኛው የኦንላይን ስራ እውነታ ይሄ ነው! Post Views: 2 Tags: Online Job, Online Jobs for Grade 12 students, Online Jobs in Ethiopia, Online Money, Working Online Jobs in EthiopiaOctober...

Online Money: Upwork ሙሉ Course በ7 ደቂቃ | Step by Step – All in One ETH 08/10/2023

ሰላም እንዴት ናችሁ
ይሄ ቪድዮ ይጠቅማችኋል ተመልከቱት!
በዚህ ቪዲዮ ኢትዮጵያ ውስጥ በአለም አንደኛ Freelancing Platform በሆነው Upwork እንዴት እንደሚጀመር ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ! የሚቀትራችሁን ሰው ትኩረት የሚስብ Profile የመፍጠር ሚስጥሮችን እና ከፍተኛ ክፍያ የሚያገኙ ፕሮጀክቶችን ለማሸነፍ የተረጋገጡ ስልቶችን አካፍላሁኋለሁ። የትኛውም አይነት እውቀት ቢኖራፍሁ በቀላሉ ከቤታችሁ ገንዘብ የምታገኙበትን መንገድ ለማወቅ ይህን ቪድዮ አሁኑኑ ይመልከቱ እና የ Upwork ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

Online Money: Upwork ሙሉ Course በ7 ደቂቃ | Step by Step – All in One ETH Online Jobs in EthiopiaOnline Money: Upwork ሙሉ Course በ7 ደቂቃ | Step by Step Post Views: 41 Tags: Online Job, Online Jobs in Ethiopia, Online Money, Working Online Jobs in EthiopiaOctober 8, 2023October 8, 2023Leave a Comment on Online Money: Upwork ሙሉ Course በ7 ደቂቃ | Step by ...

14/03/2022

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ውድ የታላቁ ድምፃዊ የክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የልብ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ:
ማህበራችን "ወደ ፍቅር..." በተወዳጁ ድምፃዊ በቴዲ አፍሮ ስም የበጎ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ስለናት የህፃናት ማሳደጊያን ጨምሮ ሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ድርጅት ላይ የቴዲን ልደት ማክበርና የምሳ ፕሮግራም ማድረጋችን እንዲሁም በቅርቡ በግጭት ምክንያት ለተጎዱ የሃገራችን ክልል ነዋሪዎች የሚውል 250,000 ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋችን ይታወሳል።
እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ የተወዳጁን እና የመልካም ምግባር አርአያችን የሆነውን የቴዲ አፍሮን ልደት ስናከብርም ሆነ ሌሎች የበጎ ስራዎች ላይ ተሳትፎ ስናደርግ ለናንተ ለወዳጆቻችን የምናደርስበት የዩቲዩበ ቻናል አዘጋጅተናል። በተጨማሪም ስለ ድምፃዊው #አዳዲሰ እና #ትክክለኛ መረጃዎችን ለናንተ የምናደርስበትን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ ቤተሰብ እንሁን እንላለን። እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCISYkr0UnpT0XEHkjtvyOFA

11/02/2022

World Vision Ethiopia ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position: - Civil and Water Works Engineer –Abaya AP
https://bit.ly/3Jnlj90
ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ፡-
BSc Degree in Water Resources/ Hydraulic engineering and other related fields የስራ ቦታ:- Abaya, SNNPR
የምዝገባ ማብቂያ ጊዜ /Deadline/: እስከ የካቲት 11 /2014 ዓ.ም
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://bit.ly/3Jnlj90
ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/yegarajobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/yegaranetwork
ድረ ገፅ፡ www.yegaranetwork.com

07/02/2022

የ ስራ ማስታወቂያ በ ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት አክሲዮን ማህበር
Jobs at Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway S.C
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ እና አዳማ
Deadline: February 16, 2022
የስራውን ዝርዝር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
https://bit.ly/3uzNzRo

29/01/2022

Our Telegram Channel: https://t.me/yegarajobs
Our Website: www.yegaranetwork.com

ወደ ሲኦል እንደሚሄዱ የተናገሩ ኢትዮጲያውያን … በቲክቶክ አነጋጋሪ የነበሩት ወጣቶች – Yegara News 27/01/2022

https://bit.ly/3APhvKF

ወደ ሲኦል እንደሚሄዱ የተናገሩ ኢትዮጲያውያን … በቲክቶክ አነጋጋሪ የነበሩት ወጣቶች – Yegara News Entertainment ወደ ሲኦል እንደሚሄዱ የተናገሩ ኢትዮጲያውያን … በቲክቶክ አነጋጋሪ የነበሩት ወጣቶች 27/01/202227/01/2022 Yohannes Eshetu Post Views: 13 Related Posts Entertainment Kana TV Dramas Maebel Drama Maebel Kana TV Drama Episode 215....