DXN_addis Amanuel

Holistic Medicine and Supplementary Products Selling Platform.....All Herbal&Organic Products Health based products shopping Platform

Photos from DXN for a better life's post 27/03/2024
07/10/2023

የፈስ መብዛት (Flatulence) ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው
➖〰️➖〰️🕶️➖〰️🕶️➖〰️🕶️〰️➖〰️➖

ድምጹ ከፍ ብሎ ሊሰማ ወይም ላይሰማ ይችላል፣ ሊሸት ወይም ላይሸት ይችላል ነገር ግን ሁሉም ሰው ፈስ ይፈሳል! ሐኪሞች እንደሚሉት ማንኛውም ሰው በቀን በአማካይ ከ አምስት እስከ አስራ አምስት ጊዜ ፈሱ ያመልጠዋል ወይም ይፈሳል።

መፍሳት መደበኛ የሆነ በአንጀታችን ውስጥ ያሉትን የባክቴሪያዎች ሁኔታ የሚያመላክት የምግብ መፈጨት ስረዓት አንዱ አካል ነው። በተለይም ለመፈጨት ከባድ የሆኑ ጥራጥሬዎች እና ያልበሰሉ አትክልቶችን በምንመገብበት ጊዜ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ የፈስ መጠናችን ሊጨምር ይችላል።

ፈስ ጤናማ ነገር ቢሆንም ሲበዛ ግን ችግሮች ይኖሩታል። አንደኛው ሊያስከትልብን የሚችለው ችግር የሥነ-ልቦና ጭንቀት ሲሆን የአካላዊ ጤና መቃወስ ምልክትም ሊሆን ይችላል። አንድ ሰው በቀን ከ20 ጊዜ በላይ የሚፈሳ ከሆነ፤ ይህ ሁኔታ የጤና መዛባት ምልክት ሊሆን ይችላል።

ይህን አይነቱን የበዛ የፈስ መደጋገም በህክምና ቋንቋ "ፍላቱላንስ" “flatulence” ይባላል። ይህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም የአመጋገብ ስረዓትን ጤናማ በማድረግ ሊስተካከል የሚችል ቢሆንም፤ አልፎ አልፎ የጤና ባለሙያ የቅርብ ክትትል የሚጠይቅበት አጋጣሚ ይኖራል።

✅ የፈስ መብዛት ምክንያቶቹ ምንድን ናቸው?
➖〰️➖〰️🍩➖〰️➖〰️🍩➖〰️➖〰️

ምግብ በምንመገብበት ወይም ውሃ በምንጠጣ ጊዜ የተወሰነ አየር ወደ ሆዳችን አብሮ ይገባል። ይህ ከምግብ እና ከውሃ ጋር የገባ አየር የምግብ መፈጨት (Digestive System) ሲካሄድ በሁለት መንገድ ይወገዳል። አንደኛው በማግሳት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በፈስ አማካኝነት ነው። ይህ መደበኛ ስረዓት ነው።

👉 የፈስ ሽታ በምንመገበው ምግብ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ...

🔹 ፋይበር የበዛባቸው ምግቦች
🔹 አንቲባዮቲኮች (ፀረ-ባክቴሪያ መድሃኒቶች) እና
🔹 የሆድ መድረቅ (constipation) የፈስን ጠረን ሊቀይሩት ይችላሉ።

✅ የሚከተሉት ሁኔታዎች ከመጠን ያለፈ ፈስ እንዲከሰት ምክንያት ይሆናሉ...
➖〰️➖〰️🍩➖〰️➖〰️🍩➖〰️➖〰️

1️⃣ በቀላሉ የማይፈጩ ምግቦች:- አንዳንድ የምግብ አይነቶች በባህሪያቸው በቀላሉ ለመፈጨት አስቸጋሪ ናቸው። እንዚህም መስል ምግቦች ብዙውን ጊዜ ከፍተኛ ፋይበር እና ስኳር በውስጣቸው የያዙ ናቸው። ሰውነታችን ደግሞ ፋይበርን እና ስኳርን ለመፍጨት ብዙ ግዜ ይወስድበታል። የሚከተሉት ምግቦች በዚህ ረገድ የሚጠቀሱ ናቸው።

🔸 ባቄላ
🔸 ምስር
🔸 ጥቅል ጎመን
🔸 የወተት ተዋጽዖ ውጤቶች
🔸 ካርቦኔትድ መጠጦች
🔸 ስንዴ

2️⃣ የምግብ መፍጨት ሥርዓት መዛባት (digestive disorder)

አንዳንድ የስረዓተ ምግብ መዛባት ችግሮች ከመጠን ያለፈ ፈስ እንዲከሰት ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ። ከነዚህም መካከል

🔹 የስኳር ህመም
🔹 የአንጀት መቆጣት
🔹 የጨጓራ ህመም እና የመሳሰሉት ይገኙበታል።

3️⃣ ጭንቀት፦ አንዳንድ ሰዎች በሚጨነቁበት ግዜ ከመጠን ላለፈ ፈስ ይጋለጣሉ።

4️⃣ ድርቀት (Constipation)

መወገድ የሚገባው የምግብ ተረፈ-ምርት (Food Waste) በአንጀታችን ውስጥ በሚቆይበት ጊዜ ፈርመንት (Fermentation) የማድረግ እድሉ ሰፊ ይሆናል። ይህ ሲሆን የፈስ መጠን በከፍተኛ ደረጃ ሊጨምርና ጠረኑም ሊቀየር ይችላል።

✅ መፍትሄው ምንድነው?
〰️➖〰️➖▫️〰️➖〰️➖

▪️ብዙ ጊዜ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ፈስ የሚያስቸግርዎትን የምግብ አይነት ለይተው ይወቁ።
▪️በዝግታ ይመገቡ፣ የምግብ መጠንዎትን አይለፉ።
▪️መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ:- ይህ በሆዳችን ውስጥ ጋዝ እንዳይከማች ለማድረግ ይረዳል።
▪️ፋት የበዛባቸውን ምግቦች በብዛት አይመገቡ።
▪️ሲጋራ የሚያጨሱ ከሆነ መጠኑን ይቀንሱ ከተቻለም ለማቆም ይሞክሩ።
▪️ለረጂም ሠዓት ማስቲካ አያኝኩ።
▪️እንደ ሶዳ ያሉ ካርቦኔትድ መጠጦችን (carbonated beverages) ያስወግዱ።

💬መልዕክት:- DXN Morinzhi juice እና DXN Lingzhi Coffee 3 in 1 ይጠቀሙ።

Join, follow, and add us as a friend for a better health experience
👇👇👇

👉https://t.me/dxn_addis (TELEGRAM)

👉https://www.instagram.com/aman_dxn (INSTAGRAM)

👉https://whatsapp.com/channel/0029Va5sDS790x2obax5tQ45 (WHATAPP)

👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100074744996585&mibextid=ZbWKwL (FACEBOOK)

👉 http://tiktok.com/ ( TIKTOK)

08/11/2022

? የጤና ባለሙያ ማግኘት የሚፈልጉት መቼ ነው? የህመም ስሜት ሲሰማዎ ወይስ በእቅድ?
❤❤❤
ልብ ይበሉ! ምልክት ሳያሳዩ ብዙ አመታትን በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ገዳይ እና ጎጅ በሽታዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ስለ ጤናዎ ለማወቅ የህመም ስሜትን አይጠብቁ። ጤና የሁሉ ነገር መሰረት መሆኑን አይርሱ። ጤናን በቀላሉ መጠበቅም ሆነ ማበላሸት ይቻላልና!

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት ቀድመው ስለ ጤናዎ ማወቅ እንጅ ሲታመሙ መድሀኒት መጠቀም ብቻ አይደለም።

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት የአኗኗር ዘይቤዎትን ምቹና የተስተካከለ በማድረግ እራስዎን ከበሽታ ነፃ ማድረግ እንጅ ችግሩ ከመጣ በኋላ መጣደፍ ብቻ አይደለም።

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት ቀድመው በቂና ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ማግኝት እንጅ ሲታመሙ ምክር እና ህክምና ማግኘት ብቻ አይደለም።
#ስለነዚህ ይወቁና ይጠቀሙባቸው
1. የጤና ትምህርት
2. የእረፍትና እንቅልፍ ጊዜ
3. የአካል እንቅስቃሴ
4. የአመጋገብና አጠጣጥ ዘይቤ
5. ስለ ክትባት
6. ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር ስለመቻል
7. ሰአት አጠቃቀም
8. ሌሎችንም በስርአቱ በመጠቀም ጤናን ቀለል ማድረግ ይቻላል።
#በተጨማሪም በንጥረ ነገር የበለፀጉትን የDXN ምርቶችን ይጠቀሙ።

👉http://t.me/dxn_addis

🍄🍄🍄 +251929529252

02/09/2022

ብሩክ ቡና brook coffee

የተሰራው ከኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ቡና እና ለጤናችን ፍቱን መፍትሄ ከሆነው ከቀይ እንጉዳይ በማዋሃድ ነው። በኢትዮጵያ መድሃኒት ምግብ ቁጥጥር ባለስልጣን ለጤና ጠቃሚነቱ የተረጋገጠ።

የጤና ጠቀሜታው
⒈ የደም ስኳር መጠንን ማስተካከል
⒉ የደም ግፊት ችግርን ማስተካከል
⒊ የድርቀት ችግርን መፍታት
⒋ አጠቃላይ ሙሉ የሰውነትን ጤና ለመጠበቅ

ለበለጠ መረጃ የቀይ እንገየዳይን የጤና ጥቅም ያንብቡ።

ምርቱ በ250ግ እና በ500ግ ያገኙታል
በ0929529252 ይደውሉ

17/08/2022

AVAILABLE ON HAND!

🍄Ganozii toothpaste

የእንጉዳይ የጥርስ ሳሙና(toothpaste)
ጠቀሜታ፦
🦷ጥርስ ለማፅዳት
🦷ለመጥፎ የአፍ ጠረን፣
🦷ለከፍተኛ የራስ ምታት፣
🦷ለቶንሲል፣
🦷ቁስልን ያለምንም ጠባሳ ለማዳን፣
🦷ለአስም፣
🦷ለሳል፣
🦷ለድድ ማበጥ
🦷ለውጫዊ የፊንጢጣ ኪንታሮት
🦷ለሚያልበውና ለሚሸት እግር
🦷በፊት ቆዳ ላይ ለሚወጡ ቡግር ሁሉ መፍትሔ አለው
🦷 ለወንዶች ፂም ከተላጩ ቡሀላ በሽፍታ ለሚቸገሩ እንደ After shave መጠቀም ይችላሉ

📌የጥርስ እና የአፋችን ጤንነት
ለሰውነታችን ጤንነት ወሳኝነት አለው

👉ስለዚህ የአፋችንን ንፅህና በመጠበቅ ጤናችንን እንጠብቅ

ጤና ሀብት ደስታ ለሁሉም!

ዋጋ 500 ብር

Contact us ☎️ +251929529252

Inbox

https://t.me/DXN_addis

11/02/2022

AVAILABLE ON HAND!

Lion's mane mushroom( hou tou gu or yamabush*take), has been a very nutritious and valuable food in China and Japan for hundreds of years. It contains almost all types of important amino acids needed by the body, and it is also rich in nutrients, minerals, polysaccharides, adenosin, and protein.
( የአንበሳ ማኔ እንጉዳይ በቻይና እና ጃፓን በመቶ ለሚቆጠሩ ዓመታት በጣም ገንቢ እና ጠቃሚ ምግብ ነው። በውስጡ ከሞላ ጎደል ሁሉንም አይነት ለሰውነት አስፈላጊ የሆኑ ጠቃሚ አሚኖ አሲዶችን ይይዛል፣ እንዲሁም በንጥረ-ምግቦች፣ ማዕድናት፣ ፖሊሳካራይድ፣ አዶኖሲን እና ፕሮቲን የበለፀገ ነው)

Health Benefits:-

🧠Boost your memory,
🧠improve your focus and mood, and
🧠provide your body with antioxidants.
🧠It also relieves symptoms of NEURODEGENERATIVE disease.

የጤና ጠቀሜታዎች:-

(🧠የማስታወስ ችሎታዎን ያሳድጉ፣
🧠ትኩረትዎን እና ስሜትዎን ያሻሽሉ እና
🧠ሰውነትዎን በፀረ-ኦክሲዳንት ያፅዱ
🧠 በተጨማሪም የኒውሮዲጄኔሬቲቭ በሽታ ምልክቶችን ያስወግዳል.)

*DXN LION's MANE 12O TABLETS

Price 2,200 ETB

+251929529252
Inbox

http://t.me/DXN_addis

Photos from DXN_addis Amanuel's post 28/01/2022

ብሩክ ቡና ( ቡና እና ቀይ እንጉዳይ)

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኤክስፖርት ስታንዳርድን አሞልቶ ለአገር ውስጥ ገበያ እንዲሁም ለውጪው አለም በቡናችን ውስጥ እሴት በመጨመር ለገበያ በቅቶአል ብሩክ ቡና።

ግብአቶች:-
▶️ አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
▶️ በምግብነት እንዲሁም ለጤና ባለው ጥቅም የተረጋገጠው ቀይ እንጉዳይ

የቀይ እንጉዳይ የጤና ጥቅም:-
1⃣ ያለ እድሜ እርጅናን እንዲሁም ስር የሰደደ በሽታን የሚያስከትሉትን በሰውነታችን ውስጥ የተከማቹ አሰሮችን ያፀዳል (Antioxidant )
2⃣ የተዛባ ኮሎስትሮል፣ዩሪክ አሲድ እንዲሁም ሆርሞኖችን ያስተካክላል
3⃣ ለስኳር ለግፊት እንዲሁም ከ 40 በላይ ለሚሆኑ የጤና እክሎች መፍትሔ የሚሰጥና ለጤና ተስማሚ ምርት ነው።

⏺ 250gm (ሩብ ኪሎ) በ 225ብር
⏺ 500gm (ግማሽ ኪሎ) በ425ብር ብቻ እኛ ጋር ያገኛሉ።

👉 በገበያ ላይ ነው! ገዝተው ይውሰዱ ይጠቀሙ ለጤናዎት ደጀን ይሁኑ።

*ሙከራ ድንቅ ማሳያ ነው።

የተመረተው: በአምባ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት እና
በDXN አለም አቀፍ ካምፓኒ ነው።

ጤና ሀብት ደስታ ለሁሉም።👍

ይደውሉልን +251929529252

በቴሌግራም ይዘዙን http://t.me/dxn_addis

Spirulina በሀገራቸችን እየተመረተ ነው- ከሳይንቲስቱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተኩ #Keshelflay #AhaduTV #Talaqefilm 26/01/2022

Spirulina (Blue Green Alge) በአለማችን ላይ በአሁኑ ሰዓት በስፋት በአለም የተባበሩት መንግስታት እና በአለም ጤና ድርጅት በምግብነት ይዘቱ ትልቅ ተቀባይነት የያዘው እንዲሁም የናሳ ተመራማሪዎች በጠፈር ቆይታቸው ለምግብነት የሚጠቀሙት ስፒሩሊና አልጌ በአገራች በኢትዮጵያ በስፋት እንደሚገኝ ተገለፀ። ሀገራችን በዚህ ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርጋ ብሰራ ከቡና እና ወደ ውጪ ከሚላኩት ምርቶች ከምታገኘው ዶላር በላይ ብዙ ሚሊዮን ዶላር ማግኘት እንደምትችል ሳይንቲስቱ ከአሀዱ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልፀዋል። ሙሉ ዘገባውን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇👇👇

https://youtu.be/ZVYAziShIZ8

Join us👉 t.me/dxn_addis

Spirulina በሀገራቸችን እየተመረተ ነው- ከሳይንቲስቱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተኩ #Keshelflay #AhaduTV #Talaqefilm የኢትዮጵያውያን ምርጥ ወደሆነው የመዝናኛ ጣቢያ እንኳን ደህና መጡ! አስኳል በሃገራችን ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ታሪካዊ፣ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እያነሳ ሁላችንንም በማሳተፍ እያ....

Photos from DXN_addis Amanuel's post 26/01/2022

ለካፌ,ሬስቶራንት,ሆቴል, ሱፐርማርኬት ብሩክ ቡና በካንፓኒ ዋጋ እናስረክባለን

☕️Brook coffee☕️

ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።

✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:

- 70% አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- 30% ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)

✍የቀይ እንጉዳይ የጤና ጥቅሞች

📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ከ40 በላይ ለሚሆኑ የጤና ችግሮች ዘላቂ መፍትሔን ይሰጣል
👍 ለስኳር
👍 ለደም ግፊት
👍 ለተዛባ ኮሎስትሮል
👍 ለተዛባ ዩሪክ አሲድ
👍 የኩላሊት , የጉበት እና የልብ ጤና ለመጠበቅ የተመረጠ ነው።

ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!

ጤና ሀብት ደስታ ለሁሉም!👍

inbox t.me/Ama_RD
👉:- ይቀላቀሉን http://t.me/DXN_addis

ታላቅ የምስራች ለኢትዮጵያውያን Brook Coffee launched in Ethiopia and DXN company. 26/01/2022

እንኳን ደስ አለን! ድርጅታችን DXN አለም አቀፍ የማሌዢያ ካምፓኒ የኢትዮጽያ አንደኛ ደረጃ ቡና ከሆነው የጅማ ቡና እና እጅግ በጣም ለሰውነት ጠቃሚ ከሆነው ቀይ እንጉዳይ በማደባለቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአገራችን የሚመረተውን የተፈጨ አስደናቂ ቡና BROOK COFFEE ሲመረቅ የሚያሳይ ዘገባ በ ARTS TV ይመልከቱ 🤲. ከስር ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ👇👇👇👇👇

Congratulations! Watch the full report on ARTS TV by DXN International Malaysian Company on the launch of BROOK COFFEE, an Ethiopian coffee made from Jimma Coffee and the most nutritious red mushroom. Click ! the link below to watch the full report.
👇👇👇

https://youtu.be/ApDOpI00pq0

t.me/dxn_addis

ታላቅ የምስራች ለኢትዮጵያውያን Brook Coffee launched in Ethiopia and DXN company. BROOK-COFFEE ☕️🫖 ብሩክ ቡና☕️🫖 ☕️የወዳጅነት ትስስር ማጥበቂያ የጉርብትና ውበት ማድመቂያ የሰላም እና ዕርቅ ማብሰሪያ የዓመት በአል ሽታ ማሽተቻ ከአፍንጫ እና ከአፍ ጣዕም በላይ በል.....

24/01/2022

AVAILABLE ON HAND!

Want to give proper diet to your kids and your self then use
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
COCOZHI!!

One sachet of Cocozhi contains:
1.Carbohydrates 2.protein
3. Potassium 4.Calcium
5. Phosphate 6.Sodium
7.Iron 8.Vitamin C
9.Vitamin B3 & cocoa
Benefits of Cocozhi:
👉For all ages from kids to adults
👉 Easily digestible
👉 Helps in brain development
👉Helps in mental alertness
👉 Helps in providing energy for physical activity
👉Helps in concentration for studies
👉 Good for eye-sight
👉 Immune system modulator
👉Keeps body slim and trim
👉Give your kids and members of the family the boost of energy they need in your own homes!!!
🤗
PRICE 1,400 etb
📞+251929529252
Inbox t.me/Ama_RD
Join us https://t.me/DXN_addis

24/01/2022

ተደጋግመው ከምንሰማቸው፣ ምናልባትም ለራሳችንም ደግመን ደጋግመን ከምንላቸው መፈክሮች አንዱ “ትልቅ ነበርን፣ ትልቅም እንሆናለን!” የሚል ነው። እነዚህን ቃላት በጥንቃቄ ከፈተሽካቸው በውስጣቸው ተራ የሆነ መንፈስ ያዘሉ ናቸው። ይህ መፈክር “አዎ! ድሮ ትልቅ ነበርን፤ ወደ ፊትም ትልቅ እንሆናለን፤ አሁን ግን ተራ ነን!” የሚል ውስጠ ወይራ አለው። በሕይወት በጣም ወሳኝ የሆነው ጊዜ ትናንት ወይም ነገ ሳይሆን፣ ዛሬና አሁን ብቻ ነው። ትናንት ምንም ታላቅ ወይም ተራ ብንሆን፣ ነገም ምንም ያክል ታላቅ ወይም ድንቅ መሆን ብንፈልግ፣ ዛሬ ላይ ድንቅ ካልሆንን ምንም ትርጉም የለውም። ዛሬንና አሁንን ድንቅ ከሆንን ግን፣ የትናንትናውን ታሪክ በማሻሻል፣ የተሻለ ነገ መፍጠር እንችላለን። የአገራችን መፈክር “ትልቅ ነበርን፤ ድንቅ ነን፤ ክስተት እንሆናለን!” የሚል መሆን አለበት።
እኔ “ድንቅ” የሚለውን ቃል ስለምጠቀም፣ አንተም የግድ ድንቅ የሚለውን ቃል መጠቀም የለብህም። ከድንቅ ጋር አቻ የሆኑ ቃላትን ግን መጠቀም ትችላለህ። መጨበጥ ያለብህ ዋናው ነገር፣ በአዕምሮህ የምታስባቸውና በአንደበትህ የምታወጣቸው ቃላት፣ በሕይወትህ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዳላቸው ነው። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ፣ ሕይወትህ በየትኛውም ደረጃ ቢሆን፣ ቀንህ ምንም ያክል ከባድ ወይም ቀላል ቢመስል፣ ቀንህን በነዚህ ድንቅ ቃላት በመጀመር፣ ሕይወትህን ብቻ ሳይሆን ዓለምህንም ወደ ድንቅነት ቀይር።


እኔ ድንቅ ነኝ!
አንቺ ድንቅ ነሽ! አንተ ድንቅ ነህ! እርስዎ ድንቅ ነዎት!
እኛ ድንቅ ነን!
ዛሬ ድንቅ ነው! ሕይወቴ ድንቅ ነው!
አገሬ ድንቅ ናት! አህጉሬ ድንቅ ናት! ዓለም ድንቅ ናት!
ትልቁን ሕልሚ ድንቅ በሆነ መንገድ በማሳካት ድንቅ ሕይወት እየኖርኩ ነው!
DAWIT DREAMS

t.me/dxn_addis

23/01/2022

⚠️ WARNING

Do you know that your fluoride and saccharine-containing toothpaste can cause serious health problems? Maybe it has carcinogenic effects, which means cancer causes and others complication. The majority of natural tooth pastes are safe to use. to change your toothpaste today! Choose DXN Ganozhi organic toothpaste.

Contact us +251929529252
inbox t.me/Ama_RD

http://t.me/dxn_addis

23/01/2022

DXN MIRACLE SKIN CARE SET(8 IN 1)
Ingriedents
A.MARINE COMPLEX
👉anti-oxidant
B.MARINE COLLEGEN
👉Helps to moisturize,maintain elasticity of skin and prevent WRINKLE
C.DEAP SEA WATER(Hawaii)
👉has minerals like ca+,mg,Na,Fe,K
👉relief skin inflammation
D.COMPLEX PEPTIDE
👉powerful anti-ageing
SKIN CARE SET TYPES
1.SMOOTHING FOAM CLEANSER
2.CALMING TONER
3.HYDRATING ALGAE ESSENCE
4.VITAL EXTRA EMULSION
5.MOISTURIZING CREAM
6.EYE CREAM
7.WATERY SUN ESSENCE(SUN BLOCK)
👉 50 SPF+
8.WATERY CORRECTION CREAM( 5 IN 1)
MADE IN KOREA WITH CCPP(COSTLINE-CELL PE*******ON PEPTIDE TECHNOLOGY )

Health Wealth And Happiness For All!

☎️ 0929529252
join us 👉 http://t.me/DXN_addis

22/01/2022

Packaging...250g & 500g

☎️0929529252

ለካፌ,ሬስቶራንት,ሆቴል, ሱፐርማርኬት ብሩክ ቡና በካንፓኒ ዋጋ እናስረክባለን

☕️Brook coffee☕️

ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።

✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:

- 70% አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- 30% ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)

✍የቀይ እንጉዳይ የጤና ጥቅሞች

📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ከ40 በላይ ለሚሆኑ የጤና ችግሮች ዘላቂ መፍትሔን ይሰጣል
👍 ለስኳር
👍 ለደም ግፊት
👍 ለተዛባ ኮሎስትሮል
👍 ለተዛባ ዩሪክ አሲድ
👍 የኩላሊት , የጉበት እና የልብ ጤና ለመጠበቅ የተመረጠ ነው።

ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!

ጤና ሀብት ደስታ ለሁሉም!👍


👉:- ይቀላቀሉን http://t.me/DXN_addis

Photos from DXN_addis Amanuel's post 22/01/2022

✔️ ለሁሉም የቆዳ አይነቶች ተስማሚና ምቹ
✔️ ተፈጥሮአዊ ይዘቱን የጠበቀ
✔️ የእፅዋት ሁሉ ንጉስ ተብሎ ከሚጠራው ቀይ እንጉዳይ (Ganadorma) የተመረተ የአለማችን ምርጡ ሳሙና...
👏 "DXN Ganozhi Soap"👏

✍Ganozhi Soap ጥቅሞች:-

📌 ቆዳን ከመሸብሸብና ከማርጀት ይጠብቃል
📌የፊት ልስላሴ ይመልሳል
📌በአላርጂክ ፣ በቡግር ፣ ለተጠቃ ፊት ፍቱን መፍትሔ ነው

🗣 የDXN ምርቶችን በመጠቀም ውበቶን እና ጤናዎን ይጠብቁ።

🧼ምርቱን እኛ ጋር ያገኛሉ

Prices: 250 etb

+251929529252

join us:👉 t.me/DXN_addis

22/01/2022

Business opportunity calling

Life time membership is open now in DXN Company

👉How to be a member
1.You need burning desire to change your life
2. Buy 9 bag of brook coffee from DXN office in Addis Abeba by 1,720 ETB or online in our 184 countries
Benefit of membership
✔ life time membership
✔you will have starting point value
✔️International ID number
✔️product folder
✔️finally you are internationally recognized distributor worldwide in DXN company

ጤና ሀብት ደስታ ለሁሉም!

Health Wealth and Happiness For all!

Info..
☎️ 0929529252

http://t.me/DXN_addis

21/01/2022

Great Business Opportunity From DXN Company

ስራ መፈለግ አሰልችቶታል ወይም ተቀጥረው የሚያገኙት ክፍያ ኑሮዎን ለመግፋት አልበቃ ብሎታል? እንግዲያውስ ባሎት ትርፍ ሰአት የሚሰሩት ተጨማሪ ገቢ የሚሰጦትን የስራ እድል እናስተዋውቆ! DXN international Company Independent direct seller(IDS) ሆነው ከእርሶ ተርፎ ለዘመድ አዝማድ ለጓደኞቾ ለብዙ ሰው የሚተርፉበትን ካምፓኒ DXNን ይቀላቀሉ። ህይወቶ ላይ ልዩነት ይፍጠሩ።

DXN Company አባል ሆኖ ስራ ለመጀመር ከርሶ የሚያስፈልግ መስፈርት:-
1.ለመለወጥ ትልቅ ፍላጎት መኖር
2.በበቂ ሁኔት ስለ ካምፓኒው እንዲሁም ስለሚያመርታቸው ምርቶች በበቂ ሁኔታ መረዳት
3.ካምፓኒው የሚሰጠውን personal development ,about DXN company እንዲሁም product knowledge trading በነፃ መውሰድ
4.በመጨረሻም የdxn company ምርት የሆነውን Brook coffee በመግዛት አባል ሆነው ስራ መጀመር ይችላሉ።

የአባልነት ጥቅም
👌የህይወት ዘመን አባልነት
👌ስራውን ለመጀመር በ25% ቅናሽ ከሚገዙት የካምፓኒው ቡና ጀምሮ በሁሉም ምርቶቹ ላይ በየወሩ ለሚከፈላቹ ተጨማሪ ቦነስ ክፍያ ነጥብ ማጠራቀም ትጀምራላቹ
👌በአለም ላይ እጅግ በጣም ተወዳጅነትን ባገኙት እና ለ30 አመታት እንዲሁም በአገራችን 19 አመታት በኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የምርቶቹ ጥራት እና ሙሉ በሙሉ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እንደሌላቸው ተረጋግጦ ለተጠቃሚዎች ሲቀርቡ የነበሩትን ምርቶች ባለቤት እና ብቸኛ ገዢና ሻጭ ይሆናሉ።
👌ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ በሆኑ ምርቶቹ ለጤናዎት እንዲሁም ምርቶቹን ለሚሸጡላቸው ሰዎች ጤና መልካም እያደረጉ ስለሆነ ደስተኛ ይሆናሉ።

👌በአለማችን ላይ በሰፊው በምግብነታቸው እንዲሁም ለጤና ብዙ ጥቅም እንዳላቸው የተጠኑት እና የተረጋገጡት የ እጉዳይ ዝርያዎች (Mushroom) እና Blue green alge ( Spirulina) አምራች የሆነውን DXN Company ዛሬ ይቀላቀሉ።

👉ኑ በእውነትም በህይወቶ ደስተኛ ይሆናሉ። ኑ አብረን እንስራ!

አድራሻችን:-22 አውራሪስ ሆቴል አጠገብ :አዲስ አበባ: ኢትዮጵያ

One world one market!

www.dxn2u.com

ለበለጠ መረጃ +251929529252 ይደውሉ ።

አልያም በቴሌግራም ፣በዋትሳፕ መልእክት ያስቀምጡ።

DXN 2 U.

https://t.me/DXN_addis

Photos from DXN_addis Amanuel's post 21/01/2022

DXN Family

21/01/2022

Wellcome to Health Wealth and Happiness World of DXN!

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
Other Medical & Health in Addis Ababa (show all)
Janmeda Health Center Janmeda Health Center
Addis Ababa

Janmeda primary Health Care Unit

DR Mitiku Medium Clinic DR Mitiku Medium Clinic
Amfo Square
Addis Ababa

our patients are our family

South Sudanese future pharmacists South Sudanese future pharmacists
Addis
Addis Ababa, 2023

Our major aim is to brightening the future of upcoming generations.

Tesfa  home care nursing Tesfa home care nursing
Bole
Addis Ababa, 1000

Our company provides ultimately medical care with mobility and with senior nursing abilities from minor to severe cases with a reasonable price.

Shalom Medical Consultancy Shalom Medical Consultancy
Swazeeland Street
Addis Ababa, 1271

This page is created to promote helath realted issues and provide medical consultation for pateints

Ethiopian anesthetists voice Ethiopian anesthetists voice
Addis Ababa

Here we are for better Health care

Health info and vaccancy news Health info and vaccancy news
Addis Ababa
Addis Ababa, 0000

HIVN media adresses health related news, vacancies and health educational topics

Xarunta dhireedka Yemen Xarunta dhireedka Yemen
بولي ميكائيل . فندق ومسجد جعفر
Addis Ababa

Ethio medical Ethio medical
Bole
Addis Ababa, 1056

Duko medicine Duko medicine
Addis Abeba
Addis Ababa

Do right health worker Do right health worker
Shashemene
Addis Ababa