Nigus Gps and security solutions

Nigus Gps and security solutions

Security tech Solution provider, supply and installation,

10/11/2023

☎️0927175059

➸ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል ሴኩሪቲ ካሜራ
➸በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት
➸በስልኮ ካሜራውን 360° ዲግሪ እያሽከረከሩ የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ
➸የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት
👉እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ መለእክት ይልካል እንዲሁም ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል
👉እስከ 256GB ሚሞሪ ካርድ መቀበል የሚችል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል
👉በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ ይቀርፃል (Motion Detection)
📍Indor/Outdor ለቤት ዉስጥ አና ለዉጪ የሚሆን
📍For Android, PC & IOS
🚚Free Delivery & Installation🏍
💰ዋጋ - 6500 ብር

Nigus Gps and security solutions Security tech Solution provider, supply and installation,

09/11/2023

Smart 360° rotation security camera 1080p
🧨(ደረሰንሎታል)mi 360° Security camera (የትም ሆነው ስራዎትን ይከታተሉ(6,500 Birr)
📞call: 0911120895
💸6,500 Birr only (Free delivery)
💯100% Original Smart wifi camera 360°
💯ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
💯Quality cctv camera security camera
💯እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
💯እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
💯ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
💯የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
💯በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)
💯በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
💯የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
💯ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
💯እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
💯ሁሌም ዘመናዊነትን የመረጡ
👇 ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ ከ 2 በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን
🎈
6,500 birr only (with 1 year guarantee)
Call: 0911120895
🏍ያሉበት ቦታ አሁኑኑ በነፃ እንልካለን(Free delivery

Nigus Gps and security solutions Security tech Solution provider, supply and installation,

Photos from Nigus Gps and security solutions's post 07/11/2023

ቅናሽ አድርገናል

የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ ደህንነትን፣ለርስዎ እረፍትን ፣ ለድርጅትዎ ምርታማነትን ያጎናጽፋል።

የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ

GPS የሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።

1: Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።

2:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል።

3: GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።

የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።
🔑GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:-👇👇👇
📲ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናው ታንከር ውስጥ ያለውን ነዳጅ ያሳውቆታል።
- የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል
- መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ።
- የመኪናዎት ቁልፍ ያለርሶ ፍቃድ ሲነሳ ወደ ስልኮ ይደዉላል።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የገጠማ ሰአት - 20 ደቂቃ
ዋጋ
- ለትራኪንግ 7,500 የነበረውን በ7,000 ብር web application+ installation + webtracking

- ለትራኪንግ ኢንጅን ሎክ 8,500 የነበረውን በ7,500 ብር web application+ installation + webtracking

የGPS ቴክኖሎጅ የንብረትዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!
ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።
አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312
የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions
©Nigus gps and Security Solutions

Photos from Nigus Gps and security solutions's post 30/10/2023

Smart 360° rotation security camera 1080p
🧨(ደረሰንሎታል)mi 360° Security camera (የትም ሆነው ስራዎትን ይከታተሉ(6,100ብር)
📞call: 0911120895
💸5,900 Birr only (Free delivery)
💯100% Original Smart wifi camera 360°
💯ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
💯Quality cctv camera security camera
💯እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
💯እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
💯ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
💯የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
💯በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)
💯በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
💯የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
💯ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
💯እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
💯ሁሌም ዘመናዊነትን የመረጡ
👇 ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ ከ 2 በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን
🎈
6,100 birr only (with 1 year guarantee)
Call: 0911120895
🏍ያሉበት ቦታ አሁኑኑ በነፃ እንልካለን(Free delivery)

Nigus GPS - Apps on Google Play 11/10/2023

ውድ ደንበኞቻችን የናንተን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሃገራችን ተጠቃሚዎች ምቹ ሁኖ የተሻሻለውን የሞባይል መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ምአተግበሪያአን ከጎግል ፕሌይ ላይ ያውርዱ ባላችሁበት መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ እንገጥማለን።
ከሙሉ የ2 አመት ዋስትና ጋር

Nigus GPS - Apps on Google Play

Nigus GPS - Apps on Google Play 11/10/2023

ውድ ደንበኞቻችን የናንተን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሃገራችን ተጠቃሚዎች ምቹ ሁኖ የተሻሻለውን የሞባይል መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል። ከጎግል ፕሌይ ላይ ያውርዱ ባላችሁበት መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ እንገጥማለን።

Nigus GPS - Apps on Google Play

17/09/2023
13/09/2023

እስከ መስከረም 12 ተራዝሟል!

የቅጥር ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቢ ደብሊው ፋሚሊ አስመጭ እና ላኪ የሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የትምህርት ዝግጅት ፦ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲግሪ ያላት።
የስራ መደብ ፦ የሽያጭ ሰራትኛ( sales agent)
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ብዛት ፦ 03/ሶስት/
ዖታ፦ ሴት
ደሞዝ ፦ በስምምነት
የምዝገባ ቀናት፦ ከ02/01/2016 ዓ.ም እስከ 13/01/2016 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ፦ መገናኛ ማራቶን የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 312
ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች ለምዝገባ በምትምጡበት ጊዜ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል።

22/08/2023

መኪናዎን ጂፒኤስ ያስገጥሙ

Photos from Nigus Gps and security solutions's post 21/08/2023
09/08/2023

የመኪና ስርቆት አሳሳቢ ላይ ደርሷል

Photos from Nigus Gps and security solutions's post 07/08/2023

ቅናሽ አድርገናል

የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ ደህንነትን፣ለርስዎ እረፍትን ፣ ለድርጅትዎ ምርታማነትን ያጎናጽፋል።
የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ

የGPS ሴኩሪቲ ሲስተም 3 ሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።
1:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል።

2:Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።

3:GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።

የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።

🔑GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:-👇👇👇
📲ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናው ታንከር ውስጥ ያለውን ነዳጅ ያሳውቆታል።
- የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል
- መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ።
- የመኪናዎት ቁልፍ ያለርሶ ፍቃድ ሲነሳ ወደ ስልኮ ይደዉላል።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የገጠማ ሰአት - 20 ደቂቃ

ዋጋ
- ለትራኪንግ 7,500 የነበረውን በ7,000 ብር web application+ installation + webtracking
- ለትራኪንግ ኢንጅን ሎክ 8,500 የነበረውን በ7,500 ብር web application+ installation + webtracking

- ለትራኪንግ + ኢንጅንሎክ +የድምጽ ግንኙነት 10,000 የነበረውን በ8,500 ብር web application+ installation + webtracking

የGPS ቴክኖሎጅ የንብረትዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።

📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

06/08/2023

ለመኪናዎ ጂፒኤስ ያስገጥሙ ንብረትዎን ከእጅ ስልክዎ ጋር ያገናኙ!

03/08/2023

መኪናውን ጂፒኤስ በተመጣጣኝ ዋጋ ያስገጥሙ!

Photos from Nigus Gps and security solutions's post 26/07/2023

🚘የመኪና ባለንብረት ኖት? 👉ይህ ማስታወቂያ እርሶን ይመለከታል።

✅የመኪና ስርቆት ፣ የጭነት መጭበርበር ፣ የነዳጅ ስርቆት እንዲሁም የስራ ጉድለት ለባለንበረቶች የቀን ተቀን ጭንቀት በሆነበት በዚህ ወቅት የGps ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ማስገጠም ግዴታ ሆኗል። ስለዚህ

1. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምልዎታል ። ዋጋ 7,500

2. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። ተሽከርካርውን ከመይሽከረክረው ባለሙያ ጋር ማውራት የሚያስችል ማይክ የተገጠመለት። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምለዎታል ።ዋጋ 9,500

3. ለስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልክ ወይም በኮምፑተር የሰራውን ወይም የተጓዘውን ቢያጆ የነዳጅ ፍጆታ ወይም የተጓዘውን ኪሎሜትር ከነዳጅ ጋር አጣምሮ ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ ታንከር ውስጥ አሁናዊ የነዳጅ መጠን ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ የቀዳውን ነዳጅ በስልክዎ በተቀዳበት ቅጽበት ይገልጽልዎታል። ውሃን መቋቁም እንዲችል ሁኖ የተሰራ ከ10 በላይ ልምድ ባለው ቴክንሺያን እናስገጥምልዎታለን፡
ዋጋ የመኪናውን ኤለክትሪክ ሲስተም ከተጠቅምን በ90 % አኩይሬሲ 12,500
ዘመኑ ያፈራውን አልትራሶኒክ ሴንሰር ተጠቅመን በ99 % አኪዩሬሲ 25,000

📱የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን ከስልኮ ጋር ሲያገናኙ።

- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በዊብ መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው ባትሪ የመስረቅ ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- የተሽከርካሪውን አሁናዊ የነዳጅ መጠን ብስልክዎ ማውቅ ይችላሉ
- የተሽከርካሪውን አሁናዊ ፍጥነት በስልክዎ ማውቅ ያስችልዎታል
- የድንገተኛ ጥሪ ለሚመለከተው ሰው ስለመኪናው ማድረስ ያስችልል። አሁናዊ የድምጽ ከመኪናው የትኛውም ቦታ ሁኖ ማድመጥ ያስችልዎታል።

❗️የGPS Device በጣም ትንሽ እና በቀላሉ የምትደበቅ ነች።
❗️24 ሰአት መቆየት የሚችል የራሱ ባትሪ ያለው።

ለድርጅቶ መኪናዎች ካስገጠሙ በሁዋላ ለድርጅቶ ስምሪት ሰራተኞች ከፈለጉም ለእርሶ የአጠቃቀም ስልጠና እንሰጣለን። ስልጠና ና ገጠማ ለአድስ አበባ በነጻ እንሰጣለን።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እናደህንነት ንጉስ ጂፒስና የሰኩሪቲ ሶሊሽንንን ይምረጡ።

💵ዋጋ - GPS Device + Installation + Mobile App Installation - 7,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 20 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵ዋጋ - GPS Device with voice + Installation + Mobile App Installation - 9,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 25 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵ዋጋ - GPS Device with orginal car fuel sensor + Installation + Mobile App Installation - 12,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 30 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵ዋጋ - Advanced GPS Device+ Ultrasonic fuel sensor + Installation + Mobile App Installation - 25,000 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 60 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741

አድራሻ- መገናኛ ፣ የካ ክፍለከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps

®️Nigus gps and Security Solutions

26/07/2023

ተሽከርካሪዎን ጂፒኤስ ያስገጥሙ በብዙ ያትርፉ!

ንጉስ ጂፒኤስ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

24/07/2023

ተሽከርካሪዎን ከእጅ ስልክዎ ጋር ያገናኙ!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

15/07/2023

ተንቀሳቃሽ ንብረትዎን ከእጅ ስልክዎ ጋር ያገናኙ!

ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

12/07/2023

ተሽከርካሪዎን የስርቆት ሰለባ እንዳይሆኑ ሰግተዋል?

ንጉስ ጂፒኤስ መላ ይዞላችሁ መጥቷል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

10/07/2023

ለተንቀሳቃሽ ንብረትዎ ጂፒኤስ ያስገጥሙ ፣ ንበረትዎን በስልክዎ ይጠብቁ!

GPS ቴክኖሎጅ የንብረትዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን
091 112 0895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

08/07/2023

የመኪና ጎማ

የመኪና ጎማ ከመኪና አካላት ውስጥ በጥንቃቄ መታየት ካለባቸው ዋነኛ ቦታዎች አንዱ ነው፡፡የመኪና ጎማ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ጉድለት በራስ እና በሌሎች ህይወት እና ንብረት ላይ አደጋ የማድረስ አቅም አለው፡፡ አደጋ ለመቀነስ የሚከተሉትን መመሪያዎች ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
1. በየቀኑ የመኪና ጎማ ውጫዊ አካል ይፈትሹ፡፡ የጎማ ክር ማለቁን የሚያሳየው ምልክት መታየት አለበት፡፡ በተጨማሪም ስለታማ ነገር፣ ጠጠር ወ.ዘ.ተ ጎማ ላይ አለመኖሩን ያረጋግጡ፡፡ ትንንሽ ጠጠሮችም ቢሆኑ ማስወገድ ይገባል፡፡ የጎማ ጉዳት ካለ እንደጉዳቱ መጠን በባለሙያ መታየት እና መጠገን ሊኖርበት ይችላል፡፡
2. የጎማዎ የመሀለኛው ክፍል ብቻ ከተበላ የጎማ ግፊት ከመጠን በላይ መጨመሩን፤ የጎማ የዳርና ዳር ክፍል ብቻ ከተበላ የጎማ ግፊት መጠን መቀነስ፤ ጎማዎ በአንድ በኩል ብቻ ከተበላ አላይመንት ችግር እንዳለ ስለሚያመለክት ለባለሙያ ያሳዩ፡፡
3. የጎማ ግፊት መጠን በአይን በማየት ብቻ ለማወቅ መሞከር አይመከርም፣ በጎማ ግፊት መለኪያ መሳርያ መለካት ይኖርበታል፡፡
4. በየሁለት ሳምንቱ የጎማ ግፊት መጠን መለካት ይኖርበታል፡፡ የግልዎ የጎማ ግፊት መለኪያ ቢኖርዎ ይመረጣል፡፡ በቀላሉ በእጅ የሚያዙ መለኪያዎች ገበያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለመኪናዎ የሚመረጠው የጎማ የግፊት መጠን በሾፌሩ በር የውስጠኛ ክፍል ላይ ተፅፎ ያገኙታል፡፡ የትርፍ ጎማ (ስኮርት) የግፊት መጠን መለካት አይዘንጉ፡፡ (ብዙ ጊዜ ከተረሳ ስለሚተነፍስ)
5. የመኪና ጎማ ግፊት በሚለኩበት ጊዜ መኪናው ከተነዳ ሶስት ሰዓት በኋላ ወይም ከ 1.5 ኪሎ ሜትር በታች ከተነዳ በኋላ ቢሆን ይመረጣል (መኪና በቅርብ ሰዓት ከተነዳ በኋላ ከፍ ያለ የጎማ ግፊት ልኬት የሚጠበቅ ነው)፡፡ የሞቀ ጎማን በጭራሽ አያስተንፍሱ፡፡
6. በተደጋጋሚ የሚተኛ ጎማ በተደጋጋሚ አየር በማስሞላት ፋንታ ጎሚስታ በመውሰድ በባለሙያ ማሳየት ያስፈልጋል፡፡
7. የጎማ ግፊት ማስተንፈሻ ክዳን ሁሉም ጎማዎች ላይ መኖሩን ያረጋግጡ (ብልሽት ለመከላከል)፡፡ ከጎደለብዎ በቀላል ዋጋ ከጎሚስታ ወይም ከመኪና መለዋወጫ በመግዛት ይክደኑበት፡፡
8. የመኪናዎ ማንዋል በሚያዘው መሰረት (አብዛኛውን ጊዜ የፍሬን ሸራ በሚቀየርበት ጊዜ) የመኪናዎን ጎማዎች ያዟዙሩ፡፡
9. የመኪና ጎማ አላይመንት ባላንስ እንዳይዛባ የእግረኛ መንገድ ላይ በአንድ ጎን በኩል በመውጣት መኪና አያቁሙ፡፡
10. የመኪና ማንዋል በሚያዘው መሰረት በየጊዜው የሁሉንም ጎማዎች አላይመንት ባላንስ በባለሙያ ያሰሩ፡፡
11. መሪ ላይ መንቀጥቀጥ ምልክት ካዩ በተጨማሪም እኩል የተቀየሩ ጎማዎች በተለያየ ፍጥነት የተበሉ ከሆነ የአላይመንት ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩ፡፡
12. በዝናብ ወቅት (በተለይ በረዶ በሚጥልበት ጊዜ) እና በኮረኮንች ላይ ከአደጋ ለመከላከል እና የመኪና ጎማ እድሜ ለመጨመር የመኪናዎን ፍጥነት ይቀንሱ፡፡
13. የመኪናዎ ጎማዎ ቅያሬ በሚያስፈልግበት ወቅት ጎሚስታዎን በማማከር ኦሪጅናልና ጥራት ያላቸውን ምርቶች ይጠቀሙ፡፡
14. የሚኪናዎን ጎማ በራስዎ መቀየር ይለማመዱ፡፡ ሁሉም ባለመኪና ጎማ የመቀየር ብቃት እንዲኖረው/ራት ይመከራል፡፡ የመኪና መቀየርያ ኪት (ክሪክ፣ ትርፍ ጎማ፣ ሶስት ማዕዘን ምልክት፣ የጎማ መፍቻ) ሁልጊዜም በመኪና ውስጥ መኖሩን ያረጋግጡ፡፡
15. ከተቻለ አራቱም ጎማዎች ቢቀየሩ ይመረጣል፡፡ ካልሆነ የኋላዎቹን ሁለቱን ወይም የፊተኞቹን ሁለቱን ጎማዎች መቀየር ይመረጣል፡፡ አንድ ጎማ ብቻ መቀየር አይመከርም፡፡

© Nigus Gps and security solutions

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

07/07/2023

እያለቀ(እየሞተ) እንደሆነ የምናውቅባቸው ምልክቶች:—

1 የክራንክ ሻፍት በዝግታ መሽከርከር(Slow engine crank)

2 ለማስነሳት ቁልፍ በምንመታበት ጊዜ የደከመ ድምፅ በማውጣት ረጅም ደቂቃ መቆየት( Longer clicking sound )

3 የፊት መብራት በጣም መደብዘዝ(Dim headlights)

4በኤሌትሪክ የሚሰሩ የመኪናው አካላት ፣ለምሳሌ: ስፓኪዮ፣ሬዲዮ፣የዝናብ መጥረጊያና ሌሎችም የደከመ አቋም ማሳየት(Electrical component problems)

5 ዳሽ ቦርድ ላይ የባትሪ ምልክት ማስጠንቀቂያ ማብራት(Dashboard warning light)

6 የባትሪው ሳጥን የማበጥ ምልክት ማሳየት( Battery case get swollen)

7 ከባትሪው የሚወጡ የሀይል ማስተላለፊያ ገመዶች ከባትሪው ጋር የሚገናኙበት ጫፍ ላይ መላላት (Loose batert terminals) ሀይል እንዲዛባ ያረጋል

©Nigus Gps and security solutions

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

05/07/2023

ለምን የመኪና ስርቆት ተበራከተ?

ሰሞኑን የመኪና ስርቆት ከሁልጊዜውም በላይ ተበራክትዋል፡፡ ባብዛኛው ስርቆት የሚፈጸምባቸው ሴኩሪቲ ሲስተም አላርም ወይም ጂፒኤስ የሌላቸው ሲሆን ቁልፍ ተቀርጾ በቀላሉ የሚነሱ ናቸው፡፡
ቁልፍ በመቅረጽ ማን ሊሰርቀን ይችላል?

1. ከመኪና መሸጫ ቤት ጀምሮ ብልሹ ስነምግባር ባላቸው ሰዎች ከመጀምርያውም ሊቀረጽ ይችላል፡፡

091 112 0895?? የምናሰራበት ቦታ ብልሹ ስነምግባር ባለቸው መካኒኮች ከሌሎች ሌቦች ጋር በመተባበር ሊያስቀርጹ ይችላሉ፡፡ ሁሉም መካኒክ ሌባ ነው ማለት አይደለም፡፡

3. መኪና ስናሳጥብ ቁልፍ ሰጥተን ከሄድን ሊቀረጽ ይችላል፡፡

4. ሬስቶራንት እና ሆቴሎች ለማቆም ቁልፍ ከሰጠን ሊቀረጽ ይችላል፡፡

5. አልፎ አልፎ በራሳችን የቅርብ ሰው ጓደኛ ወይም ለትንሽ ጊዜ ባበደርነው ሰው ሊቀረጽ ይችላል፡፡

Nigus Gps and security solutions

የGPS ቴክኖሎጅ የንብረትዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

03/07/2023

የተሽከርካሪ ባለንብረት ነዎት?

የስርቆት ሰለባ እንዳይሆኑ ሰግተዋል?

በኪራይ ወይም በገቢ የሰጡትን ተሽከርካሪዎን መገኛ፣ የጉዞ ታሪክ ወይም ስምሪት ለማወቅ ተቸግረዋል?

የGPS ቴክኖሎጅ የንብረትዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

30/06/2023

#በማስታወቂያ ዋጋ

#በ1500 ብር የኦሪጅናል ሬርፖድ ባለቤትት ይሁኑ!

ከነጻ ደሊቨሪ ጋር

እነዚህ ፊቸሮች አሉት
# አዲስ እና ምርጥ ኦርጂናል ኤርፖድ
# በአንድ ጊዜ ቻርጅ ረጅም ጊዜ የሚያገለግል
# ኖይዝ ካንስል ማድረግ የሚችል
# ተች በማድረግ ስልክ ማንሳት መዝጋት የሚችል

ለበለጠ መረጃ በስልክ
091 112 0895
📱 0913830741
ባሉበት እንመጣለን።

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions

©Nigus gps and Security Solutions

Nigus Gps and security solutions Security tech Solution provider, supply and installation,

28/06/2023

የGPS ቴክኖሎጅን በመጠቀም ስልክዎን ከተንቀሳቃሽ ንብረትዎ ጋር ያገናኙ!

ስልካችን ላይ ይደውሉልን።

📱 0911120895
📱 0913830741

ወይም መጥተው ይጎብኙን!

አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps

®️Nigus gps and Security Solutions

28/06/2023

EID MUBARAK!

26/06/2023

ይህንን ያውቃሉ?

24 ሰዓት ክትትል
መኪናዎት የት እንዳለ ማወቅ ይፈልጋሉ?
የት እንደነበር እና የት እንደተመላለሰ?
ስንት ቢያጆ እንደሰራስ?
በሌባ እንዳይሰረቅስ? ባሉበት መኪናውን መቆጣጠር እንደሚችሉስ?

የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም ተንቀሳቃሽ ንብረትዎን ይከታተሉ!

📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741

ቢሮ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps

®️Nigus gps and Security Solutions

23/06/2023

📱የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን ከስልኮ ጋር ሲያገናኙ።

- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው ባትሪ የመስረቅ ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- የተሽከርካሪውን አሁናዊ የነዳጅ መጠን ብስልክዎ ማውቅ ይችላሉ
- የተሽከርካሪውን አሁናዊ ፍጥነት በስልክዎ ማውቅ ያስችልዎታል
- የድንገተኛ ጥሪ ለሚመለከተው ሰው ስለመኪናው ማድረስ ያስችልል። አሁናዊ የድምጽ ከመኪናው የትኛውም ቦታ ሁኖ ማድመጥ ያስችልዎታል።

❗️የGPS Device በጣም ትንሽ እና በቀላሉ የምትደበቅ ነች።
❗️24 ሰአት መቆየት የሚችል የራሱ ባትሪ ያለው።

ለድርጅቶ መኪናዎች ካስገጠሙ በሁዋላ ለድርጅቶ ስምሪት ሰራተኞች ከፈለጉም ለእርሶ የአጠቃቀም ስልጠና እንሰጣለን። ስልጠና ና ገጠማ ለአድስ አበባ በነጻ እንሰጣለን።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እናደህንነት ንጉስ ጂፒስና የሰኩሪቲ ሶሊሽንንን ይምረጡ።

💵 GPS Device + Installation + Mobile App Installation - 7,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 20 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵 GPS Device with voice + Installation + Mobile App Installation - 9,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 25 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵GPS Device with orginal car fuel sensor + Installation + Mobile App Installation - 12,500 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 30 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

💵Advanced GPS Device+ Ultrasonic fuel sensor + Installation + Mobile App Installation - 25,000 ብር ከቫት በፊት
⏰ገጠማ - 60 ደቂቃ
📃ከሁለት አመት ዋስትና ጋር

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱 0911120895
📱 0913830741

ቢሮ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
web: www.nigusgps.com
tiktok: Nigus_gps

®️Nigus gps and Security Solutions

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Nigus gps
#Nigusgps
🚘የሚያከራዮትን ወይም የስራ መኪናዎቾን በዚህ መልኩ በስልኮ መቆጣጠር ይችላሉ። መኪናዎት ላይ ጂፒኤስ በማስገጠም መኪናዎትን ስልኮ ላይ ያድርጉ።‼️የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች✅ከዚህ...

Telephone

Address


Addis Ababa