ናድቢስ ትዉልድ

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ናድቢስ ትዉልድ, Charitable organisation, Adiss abeba, Addis Ababa.

30/07/2023

በናድቢስ ትዉልድ ተዘጋጅቶ የቀረበ🙏
#ቤተሰብ ይሁኑ
ፊልማችን ይመርቁ
Kidus Nadbiss

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 20/03/2023

#በጎነት 7 ካምፕ እያንዳንዱ መጠለያያ ከ 10,000 በላይ ተፈናቃይ ወገኖች ! ዛሬ ቻይና ካምፕ ለመገኘት እና ለመጎብኘት ከበጎ ተግባርም ለመሳተፍም ችያለሁ በዚህ ካምፕ 19,960 ቤተሰብ ይገኛሉ! ❤🙏
ምልከታ የዛሬ ዉሎ ክፍል አንድ
በ ደብረ ብርሃን ዛሬ በነበረኝ ቆይታ በ ቻይና ካምፕ የተገኘሁ ሲሆን ከዚህ ቦታ ወደ 19,960 የሚጠጉ የነበሩበት ቦታ ተፈናቅለዉ የመጡ ቤተሰቦቻችንን ለመጎብኘት በመቻሌ እና በነበረዉ የበጎ ተግባር ላይም በመሳተፌ እጅግ ደስተኛ ሆኛለሁ❤
ወቅቱ የበልግ ዝናብ የሚዘንብበት ወቅት እንደመሆኑም በነበሩን መጠለያዎች ያለዉን ብርድ እና መከራቸዉን ስሰማ አቤቱ .... ልነግራችሁ አልችም ህፃናት ፣አዛዉንት ፣እናቶቻችን እና ወጣቶች በብርድ ሲሚንቶ ላይ ተኝተዉ መመልከቱ ምንኛ ያማል ! በተቻለኝ መጠንም ቀርቤ እንዴት እዚህ እንደደረሱ እና የተወሰኑ ታሪኮችን ለመቃኘት ሞክሪያለሁ 🙏
የምልከታ ሀሳቤንም ብዬ ለአሁን ላብቃ
#ኢትዬጲያዊነትን ያየሁበት ፍቅርን ንፁህ ከልብ የመነጨ ፈገግታ እና የመረረ የዉስጥ ህመምን ያየሁበት ቦታ ነዉ! ተረባርበን እንቃኛቸዉ
መልካም ምሽት

ናድቢስ ትዉልድ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 15/03/2023

ጉዞ ምልከታ
እነዚህን ምስሎች ላነሳችኝ የወደፊት የተፈጥሮ ፎቶግራፍ ወዳጅ ባለሙያ ምስጋና እያቀረብኩ የዛሬ ምልከታዬን ልንገራችሁ
ልባችሁ የሚላችሁን ዉስጣችሁ ሚያዛችሁም ስሩ ፣ተግብሩ ፣ኑሩ
ያኔ ሰላማዊ ህይወት ይኖራችኋል ! ሶስተኛዉ የ አሀዱ ኪነ ጥበብ ወርሃዊ መድረክ መቀመጫ እነሆ ሻሸመኔ በቅርብ ቋሚ ቀን አሳዉቃለሁ
📸 ወንዶ ገነት በ ቤተል ፎቶ አንሺነት ❤

01/03/2023

ቤተሰብ መጋቢት 2 ላይ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዝክረ አድዋ አሀዱ ኪነ-ጥበብ ምዕራፍ ሶስት ዙር 1 እንዳለ አልዘነጋችሁትም አይደል? አላማዉ ደሞ 500 በቦረና ላሉ አካል ጉዳተኛ እና አዛዉንቶች ድጋፍ ሚዉል ነዉ እናማ ምን ልላችሁ ነዉ ዘካርያስ አንተነህ በግሩም ድምፁ በዛ ቀን ጥዑም ወግ ያቀርብላችኋል ❤
ትኬት ሸምቱ ተዝናኑ! ለቦረና እንድረስላቸዉ!
ትኬት ከስር ባለዉ የናድቢስ ትዉልድ የንግድ ባንክ አካዉንት በማስገባት ደረሰኝ ላኩልኝ አልያም ያላችሁበት መተን ትኬት እናቀብላለን 2,500 ትኬት እንሽጥ!
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ፡ 1000458824499 ናድቢስ ትዉልድ
ናድቢስ ትዉልድ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 28/02/2023

ዝግጁ ናችሁ ወይ ? ሼር እና ሜንሽን የ ማረግ ትብብራችሁን እሻለሁ
ወርሃዊ መድረካችን ምዕራፍ ሶስት ዙር 1 በዝክረ አድዋ 500 የቦረና ቤተሰቦችን ለመርዳት ተሰናድቶ እናንተን ነዉ ሚጠብቀዉ ቦታ የተለመደዉ ቤታችን ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት መጋቢት 2 ቀጣይ ቅዳሜ ከሰአት 10:00 ጀምሮ! መግቢያ ትኬት ይዘዋል?
ባሁኑ ቤተሰብ 500 ወላጆቻችንን ለመደገፍ 2,500 ትኬቶችን መሸጥ ይኖርብናል! በዚህ 2 ሳምንት እናሳካዉ?
ትኬት ከስር ባለዉ የናድቢስ ትዉልድ የንግድ ባንክ አካዉንት በማስገባት ደረሰኝ ላኩልኝ አልያም ያላችሁበት መተን ትኬት እናቀብላለን 2,500 ትኬት እንሽጥ!
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ፡ 1000458824499 ናድቢስ ትዉልድ
ናድቢስ ትዉልድ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 16/02/2023

#ናድቢስትዉልድ
ሁለቱ ዉድ የናድቢስ ትዉልዶች በጎ ፍቃደኛ በመሆን ተረባርበዉልን ሰበታ ላይ ናድቢስ ትዉልድ ቅርንጫፍ ልንከፍት ጥቂት ቀረን!
ናድቢስ ትዉልድ አድማሱን በማስፋት ዛሬ በ ሰበታ አከባቢ ላሉ ሸክም አቅላይ ምክንያታዊ ትዉልዶች የስኬት ጉዞ ለማረግ ፣ትዉልድ ለመገንባት እነሆ ዛሬ ከ ሰበታ ክ/ከተማ ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጋር በጋራ ለመስራት ጥሩ የሆነ ዉይይት ያረግን ሲሆን በቅርብ በርካታ ለህልማቸዉ የሚኖሩ ፣በጎ አሳቢ እና ተግባሪ ትዉልዶችን እንፈጥራለን ::
ናድቢስ ትዉልድ ቀጣይ የት እንክፈት የናድቢስ ትዉልድ ቅርንጫፍ ?

09/01/2023

ህይወትህን መለወጥ ትፈልጋለህ ? በ ጥንካሬ ፣አመለካከት እና በአስተሳሰብ ላይስ ብስለት እድገትን ትሻለህ ? የተለያዩ ጉብኝቶች ከሃገርም ከውጪም ማድረግስ ተመኝተህ አታቅም !!! የራሴ ምትለው ድርጅት ብሎም ቋሚ ደሞዝ ቢኖርህስ ምን ይሰማሃል?
ለናድቢስ ቤተሰቦች ድርጅታችን አዲስ የስራ እድል ዘርግቷል ስልጠናዉም በቅርብ ይጀምራል

ናድቢስ ትዉልድ ያልተቀላቀላችሁ ምን ትጠብቃላችሁ በዉስጥ መስመር አዉሩኝ

05/01/2023

የበዓል መዳረሻ ልዩ ዝግጅት ቃል፣ፍቅር፣ስጦታ በተሰኘዉ የሬድዬ ዝግጅት በእለተ ሀሙስ መሰናዶ " ክብር፣ዝቅታ፣ትህትና" በሚል ፅንሰ ሀሳብ በተደረገ ቆይታ እንግዳ አርገዉኝ ከ 12-1:00 ጥሩ ቆይታ ስለ ናድቢስ ትዉልድ እና ስለመልካምነት አዉስተናል
ስለ ግብዣችሁ አመሰግናለሁ ትዉልድ መገንባት፣መልካምነት እንዲሁም የተሻለ ነገን መፍጠራችንን እንቀጥላለን ።

ናድቢስ ትዉልድ ቤተሰብ ይሁኑ

31/12/2022

የናድቢስ ትዉልድ አባል ሆነዋል?
በራሶት ላይ ለዉጥ ያምጡ

19/12/2022

ሻሎም ❤🙏

ይሄን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ እስኪ ወገኖቼ

ታህሳስ 22 ላለዉ ትልቁ መድረካችን ዝግጁ !!!!
በኪነጥበብ ተሰባስበን የብዙሃንን እንባ ምናብስበት መድረክ
፨ አልባሳት ድጋፍ ለብዙ ወገኖቻችን
፨ ለ 20 አዛዉንት የበአል ድጋፍ
፨ አሀዱ ኪነ-ጥበባት በልዩ አቀራረብ
፨ የግጥም አልበም እና የሙዚቃ ክሊፕ ምርቃት
፨ የፎቶ አዉደርዕይ በሞዴሎቻችን የተሰናዳ ፣ከተለያዩ የእጅ ጥበብ ስራዎች ጋር
#2,000 ቤተሰቦች እንድንሰባሰብበት ምኖታችን ነዉ !!!
አልባሳትእና አስቤዛ ለመደገፍ
አልያም ለማንኛዉም ጥያቄ በዉስጥ መስመር አልያም 0983736542

ናድቢስ ትዉልድ አዉንታዊ ስብስቦች ❤

👉👉👉ቤተሰብ ይሁኑ👈👈👈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Selihom Media, Promotion and Events/ሰሊሆም ሚዲያ፣ ማስታወቂያና ኤቨንት 🎥📺📽📡
📞 +251904049504 / +251910036696
Like our youtube channel👇
👉https://www.youtube.com/channel/UCTVMfaz9nAdpFZ9oSNSl0yQ
Like our page👇
👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100083516944422
Join our Telegram Channel 👇
👉https://t.me/vvvcvcvdgvhbf54677tgv
👉» https://www.tiktok.com/?_t=8VkpW65ouqD&_r=1
👉» https://www.instagram.com/invites/contact/?i=b6gmwu401pr7&utm_content=oi4kh5g
"መልካም ነገር ልናጋራችሁ ዘወትር እንተጋለን"

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 18/12/2022

ስኬታማ ተግባር
በሀረር ከተማ
አባል ሁኑ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 07/12/2022

በጎሰዉ ለመሆን የግድ ገንዘብ አያስፈልጎትም
ይህ ምስል ለ ኢሬቻ በአል ናድቢስ ትዉልዶች ለሊቱን ሙሉ ዘብ የቆምንበት ከቀይ መስቀል ጋር በመጣመር ያገለገልንበት ነዉ
#ትዉስታ
ናድቢስ ትዉልድ ይህንን ድንቅ ስብስብ ይቀላቀሉ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 06/12/2022

ወጣቶች ላይ መስራት ! በህልምህ ፀንተህ መጓዝ ! ጠንክረህ አርአያ መሆን !
በነዚህ ድንቅ ሶስት ሴቶች የተቋቋመዉ ካሶፒያ የተሰኘ ተቋም ባሰናዱት የአነቃቂ ዉድድር ትመጥናለህ ሀሳብ ለወጣቱ ስጥልን የ አምስት አመት ተሞክሮህን አካፍልልን ብለዉ በጠየቁን መሰረት ልምድ ሰተናል
ናድቢስ ትዉልድ ጀግኖችን እና የስኬት ስብስቦችን ተቀላቀሉ

Photos from ናድቢስ ትዉልድ's post 06/12/2022

በጎ ለመሆን ገንዘብ ግድ ሊሆንብህ አይገባም ዛሬ ላይ መልካም ተግባር የሰራች ወጣት ላስተዋዉቃችሁ Helen Hailu Tadese ትባላለች በራሷ ተነሳሸነት አልባሳት እና ጫማ አሰባስባ ለናድቢስ ሰታለች በርካቶች ይፈልጉታል እና በቤታቸዉ አልባሳት ካለ አናግሩኝ ያላችሁኝ ድረስ መጣለሁ
ናድቢስ ትዉልድ የመልካም ሰዎች ስብስብን ይቀላቀሉ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ዛሬ ላይ መፅሀፍህን ለማስመረቅ ስለመጣዉ እጅጉን ደስ ብሎኛል😍💪🙏
#ለመልካምነት ገንዘብ አለማግኘት ሰበብ  አይሆንም በጉልበት እና በአይነትም ማገዝ ይቻላል ትላንት ልብስ አጥበን ያቅማችንን አርገናል ታህሳስ 1 በአሀዱኪነ ጥበብ ታድማችሁ እየተዝናናችሁ የአዛ...

Telephone

Website

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa
Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE
SCORE A. A Office
Addis Ababa

We are part of 3000 Spiritans working in over 57 countries. We have been Serving in Ethiopia since 1972. We minister in areas for which the Church has difficulty in finding workers...

ANI SIIF JIRAA CHARITy ANI SIIF JIRAA CHARITy
Addis Ababa

Hojii gaarii dhaloota dhufuuf !

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization