Booranaaf Baarentuu

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Booranaaf Baarentuu, Non-Governmental Organization (NGO), Addis Ababa.

18/11/2023

🇼 🇦 🇷 🇷 🇦 🇦 🇧 🇧 🇦 🇦 🇧 🇮 🇾 🇾 🇦 🇹 🇮 🇳 🇺 🇹 🇮
ʙᴀᴋᴋᴀ ᴋᴇᴇɴʏᴀᴛᴜ ʙᴀᴋᴋᴀɴᴀᴀ ᴋᴀɴ ɢɪᴢᴇᴇɴ ɴᴜꜰɪᴅᴅᴇᴇ ᴍɪᴛɪ!
🎵🎵🎵🎷🎷🎷👐

Booranaaf Baarentuu Non-Governmental Organization (NGO)

10/11/2023

Barri Fidee!!

Waan Barri fidee...... ….?

Booranaaf Baarentuu Non-Governmental Organization (NGO)

26/12/2022

Siyaasnii Afrikadhaa Maaf hin Bilchaatu, yeroo hundaa Maaf dheedhii ta'a hanqina maaliti jettuu isin yaada keessan kennaa?

10/12/2022

Warraa wal nyaatu gidduudha waa nyaatu jedha Oromoon yoo mammaakuu

27/09/2020
11/09/2020

BAGA BOORUU GANNA OFKALTANII BOOQAA BIRRAA NAGAAN GEESSAAN.
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Barrri haaran kun kan gammachuu kan milkii fi kan waan yaaddan hundii itti isiinf guutu maatii keessan waliin isiniif haata'u.

Ayyaana Gaarii

DHAABBATA HORN AFRICA NATION PROGRAM.

11/09/2020

የአዲስ አመት መልዕክት

የሰው ልጅ የጊዜ ጥርቅም ውጤት ነው!!
ይህችን ምድር ከተቀላቀልንባት ዕለት አንስቶ ከልደታችን እየራቅን ወደ ሞት እየቀረብን እንሄዳለን።
የሞት ትልቁ ጉዳት እኛን በማሳጣት እንድንረሳ ማድረግ ነው። ነገር ግን ከሰውነት አካላችን የገዘፈ ያማረና የማይረሳ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሰርተን ማለፍ ከቻልን ሞታችንን እናሸንፋለን ዘላለማዊ ህያውነትን እንጎናፀፋለን።
የተፈጠርንበት አላማ ህይወት እንዲቀጥል ብቻ ሳይሆን አዲስ ነገር ፈጥረን አዲስ ነገር ጨምረን ለቀጣይ ትውልድ የተሻለ የመኖሪያ ከባቢን ለመፍጠር ነው።
አዲስ አመት አዲስ አደራ አዲስ ሀላፊነት አዲስ እድል ነው። እድላችንን እንጠቀምበት ጊዜያችንን እንስራበት አዲሱ አመት በህብረት ሰርተን ትላልቅ ህልሞቻችንን የምናሳካበት አመት ይሁንልን።
መልካም አዲስ አመት!!!

10/09/2020

ክፍል-1
ሰው በምድር ህይወቱን ጀመረ ከዚያም ድንጋይ አፋጭቶ እሳት ፈጠረ። እሳቱን እያየ መሰብሰብ ጀመረ
በሂደት ቋንቋን ፈጠረ የቋንቋ መፈጠር የሰውን ልጅ ወደ ማህበራዊ ፍጡርነት ቀየረ።

ቋንቋ ማለት

ቋንቋ ለሰው ልጅ ስሜቱን፣ አስተሳሰቡን እና ፍላጎቱን የሚናገርበት፣ ጥበቡን የሚያረቅቅበት ባጠቃላይ የተናጠል ህይወትን ትቶ > > ወደሚለው ደረጃ ያደገበት የጋራ ባህል እና እሴት የተጎናፀበት ድንቅ ስጦታ ነው።ሰው በቃላት ያስባል በቃላት ይግባባል ጥበብ ያረቃል ቅኔ ይቀኛል ዜማ ያዜማል የፈጠራዎችን ፎርሙላ ይወጥናል። በዘመናዊው አለም ከሰው ልጅ በተጨማሪ ኮምፒውተሮች ላይ ቋንቋን በመፍጠር የሰው ልጅን ውስንነቶችን እንዲሞሉ እና የአለማችንን ህይወት የተሳለጠ እንዲሆን ለማድረግ የተሄደው ርቀት እጅግ አስደናቂ ነው። ይህም የሰው ልጅ ከሰብዓዊ ፍጡር በተጨማሪ ከግዑዝ አካላት ጋር እንዲግባባ ማድረግ ችሏል።

የቋንቋ መደበላለቅ

እንደዚህ ፅሁፍ ፀሀፊ አረዳድ የቋንቋ መደበላለቅ ማለት የቋንቋ ብዝሀነት ወይም የብዙ ቋንቋዎች በተመሳሳይ ቦታ እና ሁኔታ ወይም ከዚህ ውጭ በሆነ አኳኋን መኖር ሳይሆን ሰዎች ድምፅ እያፋጩ እና እየቀለሙ ለሚናገሩት ተመሳሳይ ቃላት የሚሰጡት የተለያየ ትርጉም ነው። ይህ ሁኔታ ሲፈጠር ሰዎች በቋንቋ ህግ የማያርሙት እና የማያስተካክሉት ከሆነ ከላይ ያየናቸውን የሰው ልጅ ቋንቋን በመፍጠሩ የገነባቸውን ህብረቱን፣ ጥበቡን፣የቴክኖሎጂ ፈጠራውን ሁሉ ድምጥመጣቸውን በማጥፋት የሰው ልጅ ተነጣጥሎ የሚኖር ፍጡር እንዲሆን እና ከዚህም ከፍ ሲል ህልውናው አደጋ ውስጥ የሚከት ነገር ይፈጠራል።
ቋንቋ መደበላለቅ መዘዝ ከሀገራችን ሁኔታ አንፃር:-
ሁል ጊዜ ሀገራችን ሁለገብ ፍትህ የነገሰበትን ስርዓት ለመገንባት በሄደችባቸው መንገዶች ሁሉ አቅጣጫ የሚያስቀይሩ እና የተሻለ የሀገር ግንባታ ውጥናችን ሳይሰምር ያሰብነው ትልም እንዲመክን ከሚያደርጉት ምክንያቶች አንዱ እና ዋነኛው የቋንቋ መደበላለቅ (ለተመሳሳይ ቃላት የምንሰጠው አቻ ያልሆነ ትርጉም) ነው ።
ከእነዚህ ቃላቶች መካከል ለመጥቀስ ያህል


አዋቂ/ምሁር፦ ምሁር ማለት የትምህርት ቆይታውን አጠናቆ የነገሮችን ትክክለኛ ገፅታ አቅም በፈቀደ መጠን ለመረዳት የሞከረ እና የቀሰመውን እውቀት ሰውን በሚጠቅም አግባብ ለማዋል የሚጥር ሲሆን ከሀገራችን ወቅታዊ አረዳድ አንፃር ግን ለምንወደው ሰው ብቻ የምንለግሰው ችሮታ ነው። ምሁር ማለት እኛ የምንፈልገውን የሚሰራ፣ መስማት የምንወደውን የሚናገር እኛ በምንመርጠው የእውቀት ዘርፍ የምንመርጠውን አረዳድ የያዘ ሆኖ እናገኛዋለን። ይህም እውነታውን በማንሸዋረር ይህ ክብር የማይገባቸው ሲወደሱበት እና አሉታዊ ተፅእኖ ሲያሳድሩ ሌሎች ደግሞ ክብሩ ቢገባቸውም አፍራሽ እና አላዋቂዎች ተብለው ፍዳቸውን ሲቃርሙ ይኖራሉ። ሀገርም ሙሁር ባልሆኑ ሀሳዊ ምሁራን ስትታመም እና ዜጎቿ በችግር ሲማቅቁ አብሮነታቸው ላይ አጥር ተበጅቶ የተናጠል እና የመፈራራት ኑሮ እንዲኖሩ ሲገደዱ ይስተዋላል።

ታሪክ፦ በአለም አቀፍ እውነታ ሁለት አይነት የሳይንስ ዘርፍ ሲኖር እነርሱም የተፈጥሮ ሳይንስ( natural science) እና ማህበራዊ ሳይንስ (social science) ናቸው። ሁለቱም የሳይንስ ዘርፎች የሚያጠነጥኑበት የእውቀት ዘርፍ የተለያየ ቢሆንም የጋራ የሚያደርጋቸው ባህሪ ወሰን የለሽ የማያቋርጥ ፍለጋ የሚሹ በ

24/05/2020

HORDOFTOONNII AMANTAA MUSLIIMA HUNDII BAGA GUYYAA SOOMANA HIIKKA MAATII KEESSAN WALIIN ITTIIN ISIN GAHE.
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Ayyaanichi kan gammachuufi kan milkii maatii keessan waliin isiniif haata'u.

E I D M U B A R A K .

24/05/2020

HORDOTOOTA AMANTA MUSLIMAA HUNDI BAGA GUYYAA SOOMAA HIIKKA ITTIIN ISIN GAHE.

EID MUBARAK.

Mobile uploads 22/05/2020
07/05/2020

ፈጠራ ማለት ምንድነው?
ዘመናዊው አለም በጥድፊያና ስግብግብነት በፈጠረው የህይወት ሩጫ የተቃኘ እና ሁሉንም የሰው ልጅ ከዚህ አዙሪት ውስጥ በመክተት በፉክክር አሸናፊ ሆኖ መገኘት የበላይነትን የሚያጎናፅፍ ብቻ ሳይሆን የህልውናም መሰረት መሆኑን አረጋግጦልናል። በዚህ ሳቢያም ድህነትና ሀብታምነት፣ መሀይምነትና ምሁርነት፣ ደካማነት እና ጥንካሬ ባጠቃላይ በሁለት ፅንፍ ላይ የሚቆሙ ከአንድ ጫፍ የሚመዘዙ ነገሮች በሙሉ ደረጃቸው የሚለካውና የሰው ልጅ በየፈርጅ በእነዚህ ምድቦች የሚደለደለው በፍፁማዊነት ሳይሆን በአንፃራዊነት ህግ ነው። ፍፁም ሀብታም የሚባል ነገር የለም ሰዎች ከእነሱ በገንዘብ ከተሻልክ ሀብታም ይሉሀል፣ ሁሉን ነገር የሚያውቅ የለም የሰዎችን አለማወቅ ካወቅክባቸው ምሁር ያደርጉሀል።
ለነገሮች የተሳሳተ ትርጓሜን መስጠት አለምን ከማናወጡ በዘለለ የህሊናን ሚዛን በማዛባት እይታችንን አንሸዋሮታል። ስኬታማነት በጋራ የሚገኝ ድል ሳይሆን የጥቂቶች ሽልማት ነው በማለታችን ሌሎችን ጥሎና ዝቅ አድርጎ በትከሻቸው ላይ መረማመድ የስኬት መወጣጫ መሰላል አድርገን ተጠቀምንበት።
ሁሌም ጠንካራ ሰዎች ስኬታቸውን ከሌሎች ውድቀት ሳይሆን በራሳቸው ጥንካሬ ያገኙታል። ደካሞች፣ ጥገኞች እና ስግብግቦች በመስራት ሳይሆን በመቀማት ጊዜያቸውን ያጠፋሉ ቀጥ ያለውን መንገድ ሳይሆን ወደ አቋራጮች ያማትራሉ።
ወደ ፅሁፋችን መነሻ እንምጣ የሰው ልጅ መጀመሪያ ወደ ዚህች ምድር ሲመጣ ራቁቱን ነበር ብርዱ ውርጩ ሲፈራረቅበት ቅጠል ማሻረጥ ጀመረ። እንግዲህ በዚህ የተጀመረው የሰው ልጅ ለችግሮች መፍትሄዎችን የመፈለግ እና የፈጠራ ሂደት እየሻሻለ መጥቶ የዛሬ ዘመን ላይ ደርሰናል።
የሰው ልጅን አዋቂ የሚያስበለው እና ጠቢብ የሚያሰኘው የተገኘበት ዘመን አይደለም ተፈጥሮን ለመረዳት በሄደው ዕርቀት እና ችግርን ለመቅረፍ በሚያፈልቀው ሀሳብ እንጂ። ለዚህም ማሳያ ከአያሌ ሺህ አመታት በፊት የሚኖሩ ዘመናቸውን የቀደሙ አለማችን ያፈራቻቸው ጠቢባን ተፈጥረው ነበር። እኛ በዚህ ጊዜ የምንኖር ሰዎችም ከእነርሱ በተሻለ ጊዜ ላይ ብንገኝም የእነርሱን የአእምሮ ውጤት እንኳን ተጠቅመን ይቅር እና በቅጡ ተንትነን እራሱ አልጨረስንም።

እኛ ሰዎች ብዙ ውለታ የዋሉልን ሰው እንድንሆን የረዱን ሳያውቁን ሳይሰስቱ የለገሱን፣ ህይወታቸውን ሰውተው እኛን ያኖሩን የብዙ ባለውለታዎቻችን ውጤቶች ነን። ያለን የኛ ብቻ፣ ያጣነውም የማይገባን አይደለም። እኛ በባለፈው እና በሚመጣው ትውልድ መሀል የምንገኝ ያለፈውን ከሚመጣው የምናስተሳሰር በህይወት ጅረት ላይ ጥበብ የምናሻግር የመሀከለኛው ትውልድ ነን። አንድ ነገር ማወቅ ይገባናል እኛ ኖረን ለመሞት ብቻ አይደለም የተፈጥርነው። ትውልድ ገንብተን ሀገር አቁመን ተጨንቀን ፈጥረን መላ ዘይደን ችግር ቀርፈን ለማለፍ እንጅ። በዚህች አለም ስንኖር ኖረን ብቻ ከሞትን ለሌላው መሆን ካቃተን በህይወታችን የከሰርን ውለታችንን የበላን ብቻ ሳንሆን የዚህች አለም ጭማሪ ሸክሞች መሆናችንን እንገንዘብ።
ፈጠራ ችግር የፀነሰው ጥበበው የወለደው የሚያድግ የሚጎለብት ግን የማይሞት፣ የንፍገኞች ሳይሆን ከእኔነት ተሻግረው ለማያውቁት ፈፅሞም ላላዩት ለአሁኑም ለሚመጣውም ትውልድ የሚጨነቁ ጥበበኞች ውጤት ነው። ፈጠራ ከእናት እቅፍ እስከ መቃብር በሚዳብረው ጅማሪ እንጂ ፍፃሜ በማይኖረው የማወቅ ሂደት ውስጥ የሚወረወር የችግርን ቋጥኝ የሚንድ ፍላፃ ነው። ፈጠራ ተፈጥሮን ያስተዋሉ የመኖርን ትርጉም በውል የተገነዘቡ ሞታቸውን ቀድመው ገድለው ህያውነታቸውን ያወጁ መቋጫ ባለው እስትንፋሳቸው ዘለአለማዊ ስም የተከሉ አርቆ አስተወዬች ሀብት ነው።
ፈጠራ ተኝተን የምናልመው በራዕይ የሚታይ ምናባዊ መገለጥ ሳይሆን ውስጣዊ አቅምን አሟጦ በመጠቀም እና የራስን አእምሮ በመበርበር የሚገኝ የፍለጋ እና የማሰብ በሎም እራስን ለትልቅ አላማ የማጨት ህብር ውጤት ነው ።

21/04/2020

Nama gargaaruf Sammuu akka namaati yaadu qabachu qofti gahadha!

Timeline photos 20/04/2020
Photos from Booranaaf Baarentuu's post 20/04/2020

እነዚህ አንበሶች በደቡብ አፍሪካ በCOVID-19 ምክንያት የተዘጉ መንገዶች ላይ እንደልባቸው እረፍት እየወሰዱ ነው።

Photos from Booranaaf Baarentuu's post 16/04/2020

Ebla 08/08/12/ Hojjaattoonnii Waajjira Eegumssaa fayyaa B/M/L/ L/ daadhii
Aantummaa saba isaanitiif qaban irraa kan ka'ee guyyaa hardhaa tatamsa'ina dhukuba koronaa vaayirasii hir'isuudhaf bifa kanaan hawwaasaf hubannoo keenna Oolan.
_________________________________

☆ Nutis yaamicha akka dhaabbata keenyaati nuuf godhameen saganticharrati hirmaanne jirra.

♧ Yeroo ammaa kanati murtoon nu barbaachisuu tokko taanee lagaaf kutaan osoo wal hin qoodiin diinaa akka biyyaati Ummaata keenyaa fixuuf deemu kana ofirraa ittisuudha.
---Ummaannii keenyaas gorsa Ogeessota fayyaa hojiirraa olchuudhan yeroo deemnus ta'e yeroo teenyuu walirraa fageenya keenya haa eeggannu
--Yeroo yeroodhan osoo hin nuffiin harka keenya saamunadhan haadhiqannu
-- osoo harka keenya siirriti saamunaan hin dhiqatin naannoo funyaan keenyaaf Afaan keenya fi ija keenya tutuqu irraa of haa Eeggannuu
--- Bakka namoonnii itti baayyatan irra of qusachuu
-- yeroo dhukubbiin nuti dhagahamee sodaa tokko male gara buufata fayyaa naannoo keessaniti argamuu deemun laalamu

Bifa kanaan ni fayyadamnnaa taanan yeroo gabaaba keessati korona vaayirasii balleesun nidanda'ama.
--- Fayyaa kee Eeguun fayyaa maatii keef biyyaa keeti Eeguu akka ta'e hin dagatin!

Hojjattoonnii fayyaa /Doktoronni/ keenyaa hundinuu guddaa galatooma aantummaan saba keessaniif qabdaan daraan cimee itti haa fufuu!!!Ebla 08/08/12/ Hojjaattoonnii Waajjira Eegumssaa fayyaa B/M/L/ L/ daadhii
Aantummaa saba isaanitiif qaban irraa kan ka'ee guyyaa hardhaa tatamsa'ina dhukuba koronaa vaayirasii hir'isuudhaf bifa kanaan hawwaasaf hubannoo keenna Oolan.
_________________________________

Photos from Booranaaf Baarentuu's post 16/04/2020

ሚያዚያ 08/08/2012 ዓ.ም
ዛሬ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከመንግስት ጤና ተቋማት እና ከግል የጤና ጣቢያዎች የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ትምህርታዊ ሰልፍ በማካሄድ ለማህበረሰቡ ስለ ቫይረሱ ስርጭት እና የመከላከያ መንገዶች ግንዛቤ የሰጡ ሲሆን ከዚህ በታች የተመለከቱት መልዕክቶችም ተላልፈውበታል።
1. በከተማው የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከመቸውም ጊዜ በላይ ማህበረሰቡ ላይ የተጋረጠውን አደጋ ለመከላከል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።
2. የቫይረሱን ስርጭት የመከላከል ስራ የተሳካ መሆን የሚችለው የጤና ባለሙያዎች በሚፈፅሙት ተግባር ብቻ ሳይሆን ሁሉም ድርሻውን አውቆ መተባበር ሲገባው ነው።
3. በበዓል ወቅት ግብይቶች እና ማንኛውም እንቅስቃሴ በምናከናውንበት ወቅት የግል ንፅህና እና ርቀታችንን ጠብቀን እና የጤና ባለሙያዎችን ተግባረራዊ በማድረግ እንዲሆን።
4. እራስን መጠበቅም ከራስ በላይ ለሆነ አላማ መሆኑን እና ሌሎችንም መጠበቅ መሆኑን መረዳት እንደሚያስፈልግ።
አነዚህና ሌሎችም መልዕክቶች የተላለፉበት ሲሆን በዚህ አጋጣሚም የጤና ባለሙያዎቹ በሙያቸው ህዝባቸውን ለማገልገል ያላቸው ቁርጠኝነት እጅግ የሚያስደንቅ እና ለሀገራቸውን እና ለህዝባቸው ያላቸውን ፍቅር በተግባር ያሳዩበትም ጭምር ነው።
ሌላው የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት የጤና ባለሙያዎች ከግል የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ከበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር በመነባብ እና በትብብር የሚሰሩበት አኳኋን እጅግ በጣም የሚደነቅ እና ለሌላውም አካባቢ ምሳሌ መሆን የሚችል ነው።
ድርጅታችንም የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች በሙሉ ተሳታፊነቱን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ማረጋገጥ ይፈልጋል።

Ebla 08/08/12/ Hojjaattoonnii Waajjira Eegumssaa fayyaa B/M/L/ L/ daadhii
Aantummaa saba isaanitiif qaban irraa kan ka'ee guyyaa hardhaa tatamsa'ina dhukuba koronaa vaayirasii hir'isuudhaf bifa kanaan hawwaasaf hubannoo keenna Oolan.
_________________________________

☆ Nutis yaamicha akka dhaabbata keenyaati nuuf godhameen saganticharrati hirmaanne jirra.

♧ Yeroo ammaa kanati murtoon nu barbaachisuu tokko taanee lagaaf kutaan osoo wal hin qoodiin diinaa akka biyyaati Ummaata keenyaa fixuuf deemu kana ofirraa ittisuudha.
---Ummaannii keenyaas gorsa Ogeessota fayyaa hojiirraa olchuudhan yeroo deemnus ta'e yeroo teenyuu walirraa fageenya keenya haa eeggannu
--Yeroo yeroodhan osoo hin nuffiin harka keenya saamunadhan haadhiqannu
-- osoo harka keenya siirriti saamunaan hin dhiqatin naannoo funyaan keenyaaf Afaan keenya fi ija keenya tutuqu irraa of haa Eeggannuu
--- Bakka namoonnii itti baayyatan irra of qusachuu
-- yeroo dhukubbiin nuti dhagahamee sodaa tokko male gara buufata fayyaa naannoo keessaniti argamuu d

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Other Non-Governmental Organizations (NGOs) in Addis Ababa (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

Akaki Lesperance Akaki Lesperance
Akaki Kality, Wereda 01
Addis Ababa

L'ESPERANCE-ETHIOPIA is a humanitarian and non-making institution.

Metekel Humanistic and Development Initiative -MHDI Metekel Humanistic and Development Initiative -MHDI
Addis Ababa

MHDI is a humanistic and development initiative working for Social Minority Groups!!

አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba
Addis Abeba
Addis Ababa

አፍሮ የሚለውን ቃል ከአፍሪካዊ ቅፅል የተዋስን ሲሆን ፔጁ በስፔን የባርሴሎና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር (ፔንያ) እውቅና ያለው የአፍሮ ባርሳ ደጋፊዎች ልሳን ነው

REACH Ethiopia REACH Ethiopia
WelloSefer K-12 Building, Ethio China Street
Addis Ababa

REACH Ethiopia is local non-profit organization works to improve the health & well-being of Ethiopian

African Youth Development and Excellence Center African Youth Development and Excellence Center
Addis Ababa

Non-Governmental Organization

Kind Hearts Charitable Organization Kind Hearts Charitable Organization
Addis Ababa

KHCO is non profit, non political and voluntary youth serving organization working for children and families, which aims to see a transformed community using a holistic approach.

Gezuyad Foundation Gezuyad Foundation
Bole Subcity
Addis Ababa

Gezuyad Foundation is an emerging NGO founded with a long-sited vision & clear objective.

Afro Ethiopia Integrated Development Afro Ethiopia Integrated Development
Gurd_shola
Addis Ababa, 355

AEID’s main programmatic interventions include: WASH/ Health and Nutrition/ Education/ Emergency Shelter/NFIs/ Youth Empowerment/Infrastructures/Child Care, Empowerment of Women an...

መሐማድ ጀማል ዩሱፊ መሐማድ ጀማል ዩሱፊ
23
Addis Ababa, 99@@71

JAFER

Ethiopian Center for Development Ethiopian Center for Development
Bole, Alem Building 7th Floor
Addis Ababa

ECD works in areas of youth employment and decent income, women economic empowerment via vocational