Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1, Addis Ababa Videos

Videos by Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1 in Addis Ababa. This is the official page of AradaFm 95.1 Infotainment Radio station.

በበርካቶች ዘንድ ቅሬታና ትችት የቀረበበት የቤጂንግ የግማሽ ማራቶን ውድድር አጨራረስ

በእሑዱ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ደጀኔ ኃይሉ እና ሁለቱ ኬንያውያን አትሌቶች ቻይናዊው አትሌት ውድድሩን እንዲያሸንፍ ሆን ብለው ውጤት ለቅቀዋል በሚል የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን አዘጋጆች ምርመራ እያደረጉ መሆኑ ይታወሳል።

በውድድሩ ኬንያውያኑ እና ኢትዮጵያዊው አትሌት ወደ መጨረሻው መስመር ሲደርሱ ፍጥነታቸውን በመቀነስና ቻይናዊው አትሌት ቀድሞ እንዲገባ ሲጠቁሙ ይታያል።

አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

Telegram:https://t.me/Arada_Fm

Website:https://aradafm.com/

Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

Other Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1 videos

በበርካቶች ዘንድ ቅሬታና ትችት የቀረበበት የቤጂንግ የግማሽ ማራቶን ውድድር አጨራረስ በእሑዱ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ደጀኔ ኃይሉ እና ሁለቱ ኬንያውያን አትሌቶች ቻይናዊው አትሌት ውድድሩን እንዲያሸንፍ ሆን ብለው ውጤት ለቅቀዋል በሚል የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን አዘጋጆች ምርመራ እያደረጉ መሆኑ ይታወሳል። በውድድሩ ኬንያውያኑ እና ኢትዮጵያዊው አትሌት ወደ መጨረሻው መስመር ሲደርሱ ፍጥነታቸውን በመቀነስና ቻይናዊው አትሌት ቀድሞ እንዲገባ ሲጠቁሙ ይታያል። አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት! Telegram:https://t.me/Arada_Fm Website:https://aradafm.com/ Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1 @Arada_Fm

83 ዓመታት በአንድ ሌሊት - ለይለተል ቀድር

AradaFm 95.1
AradaFm 95.1

AradaFm 95.1 #1minute #የኢትዮጵያ #ዜና #habesha #radiostation #Entertainment

AradaFm95.1
"ሳይያዙ" ስለ ትራንስፖርት ክፍል 1

4-3-3 ፕሮግራም ስፖርት በአራዳ 95.1 የማንቹሪያን ደርቢ ጨዋታ!#sportnews #manchesterunited #manchestercityfc

የኢትዯፒካሊክ እና የማንያዘዋል ፍጥጫ በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 በቅርብ ቀን! #aradafm95.1 #Ethiopia

የሰው ልጆችን ለማጥፋት እቅድ አላችሁ ተብለው የተጠየቁት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሮቦቶች ምላሽ በተመድ በተካሄደው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉባኤ ላይ የተሳተፉት ኤ አይ ወይንም ሰውሰራሽ አስተውሎት ያላቸው ሮቦቶች፤ የሰውልጆችን ለማጥፋት ፣ስራቸውን ለመቀማት ስጋትነታችሁ ምን ያክል ነው ተብለው ተጠይቀው ነበር! @Arada_Fm

ዝናብ በጣለ ቁጥር እራሳቸውን ወደ ትንንሽ ሀይቅነት የሚቀይሩት የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ! ሰሚት አካባቢ በዚህ ሰአት Telegram:https://t.me/Arada_Fm Website:https://aradafm.com/ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1 አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

“በንብ መንጋ የሚመሰለው የሺቡያ እግረኞች መገናኛ" በጃፓን ቶኪዮ የሚገኘው የሺቡያ መሻገሪያ "በአለም ላይ ካሉ በጣም የተጨናነቁ የእግረኞች መገናኛ" መሻገሪያ አንዱ ነው። በቦታው ላይ በቀን እስከ 390,000 እግረኞች ይሸጋገራሉ። የጃፓን ቴክኖሎጂ እና ኢከኖሚ ከፍ ያለ ድልድይ በመስራት እግረኞች በነጻነት እንዲጓዙ ባያንስም፤ ከጀርባው ያለው አላማ ግን ሌላ ይመስላል። በቦታው ላይ በየቀኑ ይህን ያህል ብዙ ቁጥር ያለው ተመልካች ማግኘት ትልቅ እድል በመሆኑ በሶስቱም አቅጣጫ ባሉ ሕንፃዎች ላይ የተሰቀሉ ሶስት ትላልቅ የቲቪ ስክሪኖች መስቀለኛ መንገዱን ለሚሻገሩ መንገደኞች አጫጭር መልዕክት ያላቸው ማስታወቂያዎች ይለቀቅባቸዋል። Telegram:https://t.me/Arada_Fm Website:https://aradafm.com/ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1 አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

በሰንበት ለተለያዩ ጉዳዮች ሱፍ ለብሰው መውጣት የሚያስቡ አብዛኛዎቹ ወንዶች ክራቫት ማሰር ራስ ምታት ስለሚሆንባቸው አስቀድመው ክራቫት ማሰር በሚችል ወዳጃቸው ሸብ ያስደርጋሉ። ይህን የማይፈልጉ ደግሞ ሱፍ ያለክራቫት ማድረግን ወይም አንድ ግዜ የታሰረላቸውን በጥንቃቄ በመስቀል መጠቀምን ይመርጣሉ። ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል ከሌሎች በተሻለ መፍትሄ የሚሆን ይመስላል። Telegram:https://t.me/Arada_Fm Website:https://aradafm.com/ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1 አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

አረመኒያዊው አትሌት ከሄሊኮፕተር ላይ በአንድ ደቂቃ በሰራው ፑል አፕ የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ መስፈር ችሏል አትሌቱ በአንድ ደቂቃ ውስጥ 32 ፑል አፕ በመስራት ነው የሪከርዱ ባለቤት መሆን የቻለው፡፡ ሪከርዱ ከዚህ ቀደም በቤልጄማዊው አትሌት ተይዞ የነበረ ሲሆን በወቅቱ በአንድ ደቂቃ ማሳካት የቻለው 25 ፑል አፕ ብቻ ነበር ሲል ዩ ፒ አይ አስነብቧል! https://t.me/Arada_Fm

እግር ሳይኖረው የተወለደው የሎስ አንጀለስ አትሌት ክላርክ በእጅ በመዝለል እና ፑሽ አፕ በመስራት ከፍተኛውን ሁለት የጊነስ ወርልድ ሪከርዶችን በመስበር አካላዊ ጥንካሬውን አሳይቷል፡፡ https://t.me/Arada_Fm

በቻይና ጀጃንግ ግዛት ነዋሪ የሆነ ግለሰብ የጆሮ ማዳመጫውን አንገቱ ላይ አድርጎ ስራውን እየከወነ ከገመዱ ላይ በድንገት የተነሳ የእሳት ብልጭታ በእጁ ላይ መጠነኛ ጉዳት እንዳደረሰበት የሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት ይፋ ያደረገው የቪዲዮ ምስል ያሳያል፡፡ ግለሰቡ ለሁለት ወራት ሲጠቀምበት የነበረውን የጆሮ ማዳመጫ በ89 የቻይና ዩዋን ወይም በ12 ዶላር ነበር የገዛው፡፡ ስለሁኔታው መረጃ የደረሰው አምራቹ ፋብሪካ፤ ጉዳዩ ምናልባትም በማዳመጫ ገመዱ ላይ የተላጡ መንታ ሽቦዎች በፈጠሩት ንክኪ ሊሆን እንደሚችል ጠቁሞ ለግለሰቡ አዲስ ጥንድ የጆሮ ማዳመጫ ለመላክ ቃል ገብቷል፡፡ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን የምንጠቀመው የጆሮ ማዳመጫ ተገቢውን ጥንቃቄ የሚፈልግ መሆኑን ልብ እንበል፡፡ https://t.me/Arada_Fm

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ ነው የተባለለትን በድሮን የታገዘ የመብራት ትርኢት ዛሬ መስከረም 27/2015 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከምሽቱ 1 ሰዓት ከ30 ጀምሮ እንደሚያሳይ አስታውቋል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ በትናንትናው ዕለት ትርኢቱ ምን እንደሚመስል ለማስገንዘብ በይፋዊ የትስስር ገፁ ያጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ይህንን ይመስላል፡፡ https://t.me/Arada_Fm

በተንቀሳቃሽ ምስሉ የቤቱ የግንብ አጥር የጎላ ስንጥቅ እንዳለው ያሳያል፡፡ በዚህ ደረጃ የመሰንጠቁ ነገር ግራ አጋቢ ነው፡፡ ጥበበኞች ግን በእውነተኛ ህይወት ያለን ጉዳይ እንዲህ በተምሳሌታዊነት ሲያቀርቡት፤ ካሜራውም አቅርቦ ሲያሳየን ሃቃዊ ትዕይንቱ አጃኢብ የሚያሰኝ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ https://t.me/Arada_Fm

ብራዚላዊያኖቹ ጥንዶች ራፋኤል ብሪዲ እና አሌክሳንደር ሹልዝ፤ በቫኑዋቱ በጣና ደሴት ላይ በሚገኘው የያሱር ተራራ ቋጥኝ ከስር በሚንቀለቀል እሳተ ገሞራ ላይ 260 ሜትር በተዘረጋው ቀጭን ገመድ ላይ በመሄድ በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ላይ የተመዘገቡበትን አስገራሚ ተንቀሳቃሽ ምስል ዩፒአይ አጋርቷል፡፡ https://t.me/Arada_Fm

በአሜሪካ ዩታ ግዛት ዌስት ቫሊ ሲቲ በሚገኝ የተሳቢ እንስሳት ማዕከል የልጆች የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በማስጎብኘት ላይ የነበረው የአዞ ጥቃት ተቆጣጣሪ በሌላ ባልደረባው ከከፋ ጉዳት ማምለጥ መቻሉን በቪዲዮ ተለቀቀው መረጃ ያሳያል፡፡ በማንኛውም አካባቢ በተለይም በእንስሳት ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አስጎብኚዎችም ሆነ ጎብኚዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው የሚያስገነዝብ በመሆኑ ያቀረብነው ነው፡፡ https://t.me/Arada_Fm

ሰሞኑን በኒውዮርክ ቴክኖሎጂን ከጥበብ ያዋሃደው የስእል ኤግዚብሽን ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ ጉስታቭ ክሌሜት ደግሞ የኤግዚቢሽኑ ባለቤት እና ሀሳብ አመንጪ ነው The golden motion ወርቃማው ተንቀሳቃሽ ለግብሩ የተሰጠው ስያሜ ነው፡፡ https://t.me/Arada_Fm