Mira Self-Mastery

"የህይወታችን ጥራት በተደጋጋሚ በሚሰሙን ስሜቶች ይለካል።"
የስሜት ቁስላችንን አብረን እናክም!
✨ጤናማ ስሜት ለተሻለ ህይወት✨

12/03/2024

ገንዘብ መንፈሳዊ ነው
እውነተኛ ሀብት ምንድነው?
ሀብት ኢነርጂ ነው
ልክ በኤሌክትሪክ ገመድ ውስጥ እንደሚያልፍ የኤሌክትሪክ ጉልበት
ገንዘብም በሀሳብህ እና በስሜቶችህ በተፈጠሩ ቻናሎች ውስጥ የሚንቀሳቀስ ኢነርጂ ነው
መትረፍረፍን የሚያበረታታ እምነትን በማዳበር ለመቀበል ክፍት መሆን አለብህ።

Photos from Mira Self-Mastery's post 07/02/2024

ሀሳቦች ግላዊ እውነታን ይፈጥራሉ።
OUR THOUGHTS CREATE OUR REALITY

07/02/2024

ሁላችንም ካለፍንባቸው ነገሮች ያገኘናቸው ብዙ ጠባሳዎች አሉብን።
አብዛኛውን ጊዜ እነዚያ ጠባሳዎች ከምንወዳቸው ሰዎች የመጡ እንጂ ከጠላቶቻችን አልነበሩም።

ስለዚህ በቅድሚያ
ለራስህ ቦታ በመስጠት እራስህ ላይ ስራ
እመነኝ የምታገኘው ውስጣዊ ሰላም ካጣሀቸው ነገሮች ሁሉ የበለጠ ዋጋ አለው

07/02/2024

መርሳት የሌለብህ 3 ሰዎች

እነዚያ በችግርህ ጊዜያት የረዱህን ሰዎች
እነዚያ በችግርህ ጊዜ የራቁህን ሰዎች
እነዚያ ችግር ውስጥ የከተቱህን ሰዎች

21/12/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mebrat Aygefu, Ome Iette, Betty Queen

25/11/2023

የልጅነት ቁስል እኛ ላይ የተፈጠረ እና መዳን የሚችል ነገር እንጂ ማነታችን እንዳልሆነ መረዳት የመዳን ጉዞው የመጀመራያው እርምጃ ነው

25/11/2023
21/11/2023

ከጉርምስና እድሜ በፊት የነበረ ስብዕና(የልጅነት ማንነታችን) እና አሁን ያለን ስብዕና ተጣጥመው አንድ ሆነው መኖር ሲችሉ ውስጣዊ ሰላም ማግኘት እንችላለን
ይህ ውስጣዊ ቁስላችንን የማከምና የማዳን ጉዞ የቆሰለ የልጅነት ማንነታችን በመቀበል ይጀራል

20/11/2023

ስኬትን ወደፊት የምንደርስበት ነገር አድርገን ስንመለከተው
አሁን ስኬታማ አለመሆናችንን ለእራሳችን እያረጋገጥን ነው
ስኬታማ ለመሆን ወደ ስኬት የምንጔዛት እያንዳንዷን እርምጃ እንደ ስኬት የሚመለከት ማንነትን መላበስ ይኖርብናል

19/11/2023

ጅግና እና ተንኮለኛ

19/11/2023

ህይወት ማለት አሁን ላይ የምንወስናቸው ምርጫዎች ስብስብ ነው
ነገ ያማረ የሚሆነው ነገ ላይ በማተኮር ሳይሆን
ዛሬን አስተውሎ በመኖር ነው

ዛሬን እየኖርን ነው ወይስ በትናንት እና በነገ ተጠምደናል?

18/11/2023

ጥሩ እቅድና ጠንክሮ መስራት ጠቃሚ ቢሆኑም
በራሳችን ላይ እምነት ከሌለን ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው
ምክንያቱም ሀብታም ደሀ ነኝ የሚል ማንነት እንደሌለው ሁሉ
አልችልም የሚል ማንነት ይዘን ጠንክረን ብንሰራ እንኳን አይሳካልንም ምክንያቱም
ለእራሳችን የሰጠነውን ማንነት ስለምንኖረው ነው

እኔ ብለን (______________) ከዛ በኋላ የምናስከትለውን መለያ ልብ ብለን እናውቃለን?
አሉታዊ ወይስ አዎንታዊ ነው?

17/11/2023

ከራሳችን ጋር ጥሩ ግንኙነት ካለን የተመኘነውን የትዳር ግንኙነት ወደ ህይወታችን የማናመጣበት ምንም ምክንያት የለም
ምክንያቱም እኛ ከራሳችን ጋር ተስማምተን መኖር ስንችል ነው ከእኛ ጋር ተስማምቶ መኖር የሚችል ሰው ወደ ህይወታችን የሚመጣው

ምን ያህል ከራሳችን ጋር ተስማምተናል?
እራሳችንን እንጠይቅ

16/11/2023

በህይወት መንገድ ላይ የምናገኘው ማንኛውም ሰው (የሚረዳንም ይሁን የሚጎዳን) ለስኬታማነታች ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን መገንዘብ አለብን

15/11/2023

ቃል አክባሪነት ለራስ የገባነውን ቃል ከማክበር ይመነጫል

14/11/2023

ጀግና እና ተንኮለኛ አንድ አይነት የጀርባ ታሪክ ነው ያላቸው
እሱም ሁለቱም መጎዳታቸው ነው
ልዩነቱ ያለው ከዛ በኋላ የሚመርጡት ምርጫ ላይ ነው
ተንኮለኛው ይህ አለም ጎድቶኛልና መልሼ መጉዳት አለብኝ ይላል
ጀግናው ይህ አለም ጎድቶኛልና ሌላን ሰው እንዲጎዳ አልፈቅድም ይላል
ጀግኖች ጉዳታቸውን ይጠቀሙበታል
ተንኮለኞች ጉዳታቸው ይጠቀምባቸዋል

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Website

Address

Addis Ababa
Other Addis Ababa beauty salons (show all)
Dagi's Day Spa Dagi's Day Spa
1/Atlas Branch, Yoly Hotel 3rd Floor, 2/Imperial Branch , Alfoz Plaza 1st Floor
Addis Ababa

No 1 Day Spa in Addis Ababa. Located @Yoly Hotel 3rd Floor around Bole Atlas and 2nd branch is located at Alfoz Plaza 1st floor. Dagi's is open 24/7

Ethio Nuru Massage Ethio Nuru Massage
ATLAST Int. HOTEL
Addis Ababa

BEST BODY TO BODY MASSAGE CENTER.. IN ADDIS ABABA, ETHIOPIA OUTDOOR SERVICE *HOTEL *ROOM *HOME *OFFICE

QAROO HIREE QAROO HIREE
Finfinnee
Addis Ababa, 147532

Aadaa fi duudhaa hawaasa kiyyaa addunyaatti daran muldhisuuf kutadhee ka'eera. Isinis Gama keessanii

Marti cosmo. Marti cosmo.
Djibouti Street
Addis Ababa

Marta cosmo. we provide original brand products with affordable price from USA and Europe.Contact us: 0911934958/0911409940 telegram:https://t.me/hm_cosmo22

Urjii Kiyya Urjii Kiyya
Addis Ababa

Hailu Barber Hailu Barber
Jamo 1
Addis Ababa

Hailu Barber

Qàpîir źhàækã Qàpîir źhàækã
Itoobiya
Addis Ababa, AFDHEER

XIGMAAWI BOY�

Ayub Mohammed Ayub Mohammed
Addis Ababa

Sebina fashion and gift store Sebina fashion and gift store
Addis Ababa

This page is for selling both Men and women accessories

Bottled Royalty Bottled Royalty
Addis Ababa

If simply wearing a perfume can make you fabulous then why bother with other complications.

Belay Belay
Awassa
Addis Ababa, 12902188

Glamour Glamour
1. Gerji, Alfoz Plaza, 2. Bole, Morningstar Mall , 3. Sumit, Fiyelbet, 4. Bisrate Gebriel, Tsemex Apartment
Addis Ababa

Nail and Eyelash extension