Dr.Lemi B Tolu

Associate Prof of Obstetrics and Gynecology
Family planning and Reproductive Health Sub-specialist

16/06/2024

Hordoftoonni Amantaa Musliimaa Marti Baga Ayyaana Iid Al Adihaa/Arafaa nagaan geessan!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

IID MUBAARAK!
ኢድ ሙባረክ!
Eid Mubarak!

AYYAANA Gaarii!!!

13/06/2024

Lemi Medical Center is providing full labour and delivery service including cesarean section by expert obstetrician and Gynecologist, visit us!

Tajaajila da’umsa guutu qulqullu fi sadarkaa isaa eegate baqaqsanii yaalu/desiisu dabaalate Ispeeshaalistoota fi Ogeyyii muxannoo guddaa qabaniin Kenna jirra, ittii fayyaadama!

***
Teessoon keenya: Magaalaa Burayyuu,Dandii guddaa Maraami irraa gara Dirree gessuu, Waajjira Humna Ibsaa fuuldura.
***
Adress: Burayu Town, on the main road from Mariam to Dire infront of Electric Power Station
***
For Quality Care!
Dr.Lemi B Tolu
📞0937355555

12/05/2024

Life doesn't come with a manual, it comes with a mother.
Happy Mothers Day!
መልካም የእናቶች ቀን!



Dr.Lemi B Tolu
Lemi Medical Center

https://vm.tiktok.com/ZMM7xgRxb/

04/05/2024

Hordoftoonni amantaa kiristaanaa marti baga Ayyaana du’aa ka’uu Iyyasuus kiristoosin isiin gahe. Ayyaanichi kan nagaaf jalaalaa isiinif haa ta’u.

እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ!

እንኳዕ ንበዓል ፋሲካ ኣብፀሐኩም!

26/04/2024

የተሻሻለው የጤና ፖሊሲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸደቀ!
————
ላለፉት 30 ዓመታት ሲያገለግል የቆየው የጤና ፖሊሲ በሽታዎችን መከላከል ላይ መሰረት ያደረገ ሲሆን፣ የጤና ስርዓታችን ወቅቱን የሚመጥን፤ የጤና ችግሮች እና ባህሪያቸው ጋር የተናበበ፣ ለመንስኤዎቹ ተገቢውን ምላሽ የሚሰጥ የጤና ስርአት መገንባት አስፈላጊ በመሆኑ፡ የተሻሻለው የጤና ፖሊሲ ዛሬ ሚያዚያ 17/2016 ዓ ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ጸድቋል።

አዲሱና የተሻሻለው የጤና ፖሊሲ በሽታዎችን መከላከልና እና ጤናን ማበልጸግ አልፎም የፈውስ ህክምናን እና የቴሪሼሪ የህክምና አገልግሎቶችን ማጎልበትን፤ ጥራቱን የጠበቀ እና ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ የሆነ፤ የተጠናከረ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችንና መሰል ክስተቶችን የሚቋቋምና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ፤ በዲጂታል የታገዘ የጤና አገልግሎት መስጠት የሚችል፤ የግል ዘርፉ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር የላቀ ትብብር ያለው፤ የጤና ፋይናንሲንግ ማጎልበት፤ የጤና መረጃ፣ ጥናትና ምርምር እና የእውቀት አሰተዳደርን፤ የማህበረሰቡን ባለቤትነት እና ራስን መቻል መርህ ያለው እና ሃገር በቀል ምርታማነትን ማጎልበት የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያ አቅርቦትና አጠቃቀም አስተማማኝ ማድረግ፤ የተሸሻለው ጤና ፖሊሲ ዋና ዋና ጉዳዮችና ማዕቀፎች ናቸው፡፡

በዛሬው ቀን ለዚህ ትልቅ ድል መሳካት ከፍተኛ አስተዋጾ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Donate to HEWAN: Health of Women - Nurturing, organized by Dr Wondimu Gudu Jeldu 23/04/2024

Donate to HEWAN: Health of Women - Nurturing, organized by Dr Wondimu Gudu Jeldu Dear Supporters, HEWAN: Empowering Women's Healthcare in Ethiopia We, t… Dr Wondimu Gudu Jeldu needs your support for HEWAN: Health of Women - Nurturing

22/04/2024

በሔዋን የትውውቅና የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ደ/ር ለሚ በላይ፤ በቅዱ ጳውሎስ የጽንስና ማህጸን ህክምና ክፍል የጤና አገልግሎት ምክትል ቦርድ ሰብሳቢና የሴቶች ጤና ድጋፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት (ሔዋን) የቦርድ ሰብሳቢ፡ የድርጁትን አለማዎች፤ ራዕይና ሌሎች መረጃዎች በሚከተለው መልኩ አቅርበው ነበር፡፡
እነኳን በሰላም መጣችሁ፤ ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡
የሔዋንን ግብ፤ አላማና እንዲመሰረት ምኒያት የሆኑትን ነገሮች አቀርባለው፡፡
ተልዕኮ
ሁሉን አቀፍ የጤና አጠባበቅ፣ ድጋፍ፣ ትምህርት እና ለተለያዩ የሴቶች ደህንነት ጉዳዮች ድጋፍ በመስጠት የሴቶችን ጤና እና ደህንነት ማሻሻል።
ራዕይ
ሴቶች የሚደግፋቸው እና የሚያበረታታ ጥራት ያለው፣ ሁሉን አቀፍ እና ፍትሃዊ የጤና እንክብካቤ ያገኛሉ፡፡
እሴቶች
• ጤናማ ሴት መሆን መሰረታዊ የሰው ልጅ መብት ነው።
• የጤና ፖሊሲ የሴቶችን ብዝሃነት ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
• የሴቶች ጤና አጠባበቅ አቅርቦት ላይ እኩልነት ይረጋገጣል፡፡
(ሁሉም ሴቶች በአካባቢ በማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ እና በዘር ሳይከፋፈሉ እኩል ይስተናገዳሉ፡፡)
• የሴቶች የጤና እንክብካቤ አገልግሎት አቅርቦት በሳይንሳዊ ማስረጃዎች መመራት አለበት።
በአትኩሮት የሚሰራባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች፤-
• ሴቶች እና ህጻናት (በተለይ አነስተኛ ገቢ ያላቸው)፤
• የሕክምና ወጪዎቻቸውን መሸፈን የማይችሉ ታካሚዎች፤
• ከቤተሰባቸው ተለይተው ለረጅም ግዜ ህክምና ላይ ያሉ እናቶች፤
• የተፈናቀሉ ልጃገረዶች እና ልጆች፤
• መጠለያ ቤት የሌላቸው ልጃገረዶች እና አነስተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰብ የሚመጡ ልጃገረድ ተማሪዎች፤
• በአገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ ያሉ ሴቶች እና አዛውንቶች
• አነስተኛ ገቢ ያላቸው የመንግስት ሰራተኞች
ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች
• በሴቶች ጥቅም ላይ የስነ ተዋልዶ ጤና ፖሊሲ ላይ ተጽእኖ ማሳደር (የሴቶች የጤና አጠባበቅ ፖሊሲ, መመሪያዎች እና ልምምዶች ላይ ተጽእኖ ማድረግ, በሰፊው ማህበረሰብ ውስጥ የፖሊሲ ለውጦችን መደገፍ)
• አጠቃላይ የሴቶች ጤና አገልግሎት መሰጠቱን ለማረጋገጥ ተቋማዊ አቅም ግንባታ (ልገሳ፣ ስልጠና….ቴሌ ጤና) የመሳሰሉት ላይ ተሳትፎ ማድረግ
• በሆስፒታል ተኝተው እየታከሙ ላሉ ሴቶችና ልጅአገረዶች ቀጥታ የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ
• ማህበረሰብን መሰረት ያደረጉ የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን መስጠት (ቅድመ ምርመራና ህክምና)
• ሑሉንም የሚዲያ አማራጮች በመጠቀም የማበረሰቡን እሴቶ ከግምት ውስጥ ያስገቡና የሴቶችን ጤና ሊያጎለብቱ የሚችሉ መልዕክቶችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆኑ ማድረግ
• የሴቶችን ጤና ለማጎልበት የተከለከሉ ድርጊቶችን ለመቅረፍ እና መገለልን ለመቀነስ እንቅስቃሴ ማድረግ
• ለሁሉም ልጃገረዶች የትምህርትና የግንዛቤ ተሟጋች መሆን፤
• የሴቶችን፣ ልጃገረዶችን እና ሕፃናትን ጤና ለማሻሻል የትምህርት እና የቅስቀሳ ዘመቻዎችን ማድረግ
• ሴቶች ለራሳቸው እንዲሟገቱ ማበረታታት።
• በሴቶች ጤና ላይ የማስረጃ ማደራጅት (የረዥም ጊዜ) የትግበራ ጥናቶችን ማካሄድ እና ማስተዋወቅ
• በሴቶች ጤና ውስጥ ከአለም አቀፍ/ክልላዊ/አካባቢያዊ አጋሮች ጋር ትብብር ማድረግ

22/04/2024

Deeppoo pirooveeraa/lilmoo ji’a sadii sadiin waraanamu
***
👉Kan mala ittisa da’umsaa ji’a sadiif gargaaru dha.
👉Lilmoodhan harka Irratti kan keennamu yommuu ta’u, qabiyyeedhan hormonii proojeestiroonii jedhamu of-keessatti qabata.
👉Malli ittisa da’umsaa kun hojii isaa kan hojjetu:
✅Ovuleeshiniin akka hin gaggeeffamne/hanqaaquun akka hin geejibamnee/ godha.
✅Mukasii yookin dhangala’aa afaan gadameessaa irratti argamu furdisuun mi’oon/semen/ akka haala salphaan hin dabarre taasisa.
✅Dhaabni gadameessaa micireedhaaf haala mijataa akka hin uumne taasisa.

👉Faayidaa isaa
✅Torbaan 12f da’uumsa ittisa
✅Yeroo dubartiin harma hoosiftu yoo fudhatame dhiibbaa geessisu hin qabu.

👉Dhiibbaa inni uumu

✅Marsaan laguu yeroo isaa eeggatee dhuufuu dhiisuu danda’a.
✅Dubara tokko tokko irratti ulfina qaamaa dabaluu danda’a.
✅Erga dubartiin mala ittisa da’umsaa kana fudhachuu dhabde booda ulfi yeroo muraasaaf turuu danda’a.
Lemi Medical Center
Dr.Lemi B Tolu
***
For Quality Care!
0937355555

"ሔዋን" | ህክምና የሚቋርጡና የሚሞቱ ሴቶችን ለመታደግ | #ethiopia #ethiopian #ethiopianews #addisababa #ዜና #ኢትዮጵያ 21/04/2024

"ሔዋን" | ህክምና የሚቋርጡና የሚሞቱ ሴቶችን ለመታደግ | #ethiopia #ethiopian #ethiopianews #addisababa #ዜና #ኢትዮጵያ #ዜና #ኢትዮጵያ አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ እንዲሁም የተረጋገጡና የትም ያልተሰሙ ዜናዎች የሚቀርቡባት የ....

21/04/2024
19/04/2024

ደ/ር ሴና ዱጋሳ፣ የቅዱስ ጳውሎ ሆሰፒታል ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ የአካዳሚ ምክትል ፕሮቮስት በሔዋን የሴትች ጤና ድጋፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ከተናገሩት የተወሰደ፡-
ሔዋን የበጎ አድራጎት ድርጅት የተቋቋመው በጤና ባለሞያዎች ነው፡፡… እነዚህ የጤና ባለሞያዎች ህሙማንን ሲያስታምሙ ያዩት አንድ ነገር አለ፡፡ የታካሚዎች የህክምና ሂደት መቆራረጥ ያሳያል፡፡ ችግሩን ችግር ነው ብለው አልተዉም፡፡ የገንዘብ መዋጮ በማድረግ ታካሚዎች ህክምናቸውን እንዳያቋርጡ ያደርጋሉ፡፡ ይህንን ማረግ ሲጀምሩ ሌሎች ነርሶችና የጤና ባለሞያዎችም በነሱ ሃሳብ በመገዛት ተጨማሪ ገንዘብ ማሰባሰብ ጀመሩ፡፡
ይህ ሃሳብ ሃሳብ ብቻ ሆኖ አልቀረም፡፡ ለምን ወደበጎ አድራጎት ድርጅትነት አናሳድገውም የሚል እሳቤ መጣ፡፡ እሳቤውም አድጎ ወደተግባር ተቀየረ፡፡ ስለዚህም ሄዋን የሴቶች ጤና ድጋፍ የበጎ አድራጎት ድርጅትን እንዲቋቋም ያደረጉትን ሃኪሞች፤ ነርሶች፤ ተማዎች እንድታመሰግኑልኝ እፈልጋለው፡፡ አመስግኑልኝ፡፡
ችግርን ችግር ነው ብለው የሚተዉ ሳይሆኑ ለችግር መፍትሄ የሚሰጡ እነዚህ የጤና ባለሞያዎች ትልቅ ተምሳሌት ናቸውና በቅዱስ ጳውሎስ ስም ላመሰግናቸው እፈልጋለው፡፡
ሔዋን የሴቶች የጤና ድጋፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጳውሎስ ብቻ አይቀርም… እንዳውም ወደእኛ እስኪመጡም አንጠብቅም፤ እኛ ወደ እነሱ እንሄዳለን፤ እናስምራለን፡፡ የቅድመ ምርመራ የሚያስፈልጋቸውን እንደ ሰርቫይካል ካንሰር ስላሉ የጤና እክሎች ወጥተን እናስተምራለን የሚል ግብ ይዘው ተነስተዋልና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
እንግዲህ ዛሬ ስራቸውን ጀምረዋል፡፡ ወደፊትም ትላልቅ ስራዎች ይጠብቃቸዋል፡፡ ወጥቶ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ማድረግ፤ ማህበረሰቡን ከማስተማር በተጨማ ከሌሎች ተቋማት ጋር አብሮ መስራት፤ ከሚነሊክ እና ራስ ደስታ ከመሳሰሉ ተቋማት ጋር ሴት እህቶችን በመደገፍ አብረው መስራት ጀምረዋል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ በየቀኑ ከ2500 እስከ 3000 በሽተኞችን ያስተናግዳል፡፡ ከዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ሴቶች ናቸው፡፡ አነዚህ ሴቶች በችግር ምክኒያት ህክምናቸውን እንዳያቋርጡ ምን ማድረግ አለብን?
የነዚህ ሴቶች ህክምናቸው እንዳይቆራረጥ ትልቅ ግብ ይዘው ተነስተዋል፤ ለአስታማሚዎቸ መቆያ የሚሆን ስፍራም እንገነባለን ብለው ተነስተዋል፡፡ ይህንንም እንዳሰቡት እንደሚተገብሩት ትልቅ እምነት አለኝ፡፡
ይህ እቅድ ግቡን እንዲመታ ምን መደረግ አለበት ለሚለው፤- ከጎናቸው ልንቆም እና ልናግዛቸው ይገባል፡፡
ይህ ስራ ያቋቋሙት ሰዎች ስራ ብቻ መሆ የለበትም፡፡ የሁሉም ኢትዮጲያውያን ሴቶች ስራ ሊሆን ይገባል፡፡ አብረናቸው ልንቆም ይገባል፡፡ አደራ ልላችሁ አፈልጋለው፡፡

Photos from Hewan - ሄዋን Women's Health Support Charity's post 19/04/2024
30/03/2024

Photos from Oromia Physicians Association - Waldaa Haakimoota Oromiyaa's post 04/03/2024
24/02/2024

በሐኪሞች መዋጮ የምትድን ነፍስ -አመሻሽ|Ameshash 24/02/2024

በሐኪሞች መዋጮ የምትድን ነፍስ -አመሻሽ|Ameshash Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ/joinበሐኪሞች መዋጮ የምትድን ነፍስ #አመሻሽ En...

Photos from Hakim's post 22/02/2024

Women's Health Support Charity Organization

20/02/2024

Banaa tahee uumamuu wiirtuu (Neural tube defect “NTD”)

Neural tube defect (NTD) jechuun mudaa dhalootaan yeroo ulfaa jalqabaa sammuu fi wiirtuu dugdaa daa’ima gadameessa keessa osoo jiruu yeroo sirnaan hin cufamiin hafudha. Mudaan kunis dugda gara gadii irraa hanga buqqee mataatti tahuu danda’a.

Sababootni banaa tahee uumamuu wiirtuu maalii?

Sababoonni sirrii NTD parsantii hedduu keessatti beekamuu baatus wantootni akka sababa beekamaa jedhamanii kaahaman ni jiru. Isaanis kanneen armaan gadiiti:-

1. Rakkoo Jeneetiksii
2. Hanqina Fooleetii yeroo ulfaa- 50 %
3. Qorichoota gaggabdoo yeroo ulfaa yoo fudhataman.
4. Naannoo ho’insa ol ka’aa qaban.
5. Dhibee sukkaara
6. Ulfaatina garmalee fa’a.

Akkaataa hambisuu dandeenyu

Akka dhaabbanni fayyaa addunyaa fi wiirtuuleen qorannoo ibsanitti wantoota ijoo rakkoo kana hambisan ibsaniiru. Isaanis:-

1. Dubartootni kana dura daa’ima mudaa kana qabu dahan, dawwaa “Folate” jedhamu baatii tokko ulfa duraa fi baatii sadan jalqabaa yeroo ulfaa fudhachuu qabu.
2. Dubartootni umurii dahumsaa keessa jiran hunduu “Folate” guyyaatti yeroo tokko fudhachuu qabu jedha.
3. Nyaata “Folate” gahaa of keessaa qaban ( ) akka sooratan gochuun immoo tooftaa biraati.
4. Dawwaa banaa tahee uumamuu wiirtuu dugdaa tahan yeroo ulfaa fudhachuu dhiisuu fi yoo kan fudhachaa jirtan tahes ulfaahuu dura hakiima ofii mariisisuu fa’a.

:- Yeroo ammaa kanatti sababoota hin beekamneenis tahu kan beekamaniin hangi “Banaa tahee uumamuu wiirtuu (Neural tube defect “NTD”)” biyya keenya keessatti haalaan dabalee jira. Innis sadarkaa salphaa irraa hanga cimaatti jechuudha. Carraan yaala boodaas haala gaarii irra hin jiru. Kanaafuu, xiyyeeffannoon akkaata hambisuu dandeenyu irratti cimuu qaba jechuudha. Daa’ima mudaa hin qabne godhachuuf tooftaalee ittisuu irratti haa xiyyeeffannu.
By Dr. Sabona - Pediatrician
Dr.Lemi B Tolu
Lemi Medical Center

18/02/2024

Good morning

Tajaajila da’umsa guutu qulqullu fi sadarkaa isaa eegate baqaqsanii yaalu/desiisu dabaalate Ispeeshaalistoota fi Ogeyyii muxannoo guddaa qabaniin Kenna jirra, ittii fayyaadama.

***
Teessoon keenya: Magaalaa Burayyuu,Dandii guddaa Maraami irraa gara Dirree gessuu, Waajjira Humna Ibsaa fuuldura.
***
Adress: Burayu Town, on the main road from Mariam to Dire infront of Electric Power Station
***
For Quality Care!
0937355555
***
Guyyaa nagaa qabaadha!
Lemi Medical Center
Dr.Lemi B Tolu

05/02/2024

'imman yeroo male dhalatani ni kennina
#0996272727
#0995080808
#0970247024 irratti odeeffannoo dabalataaf akkasumas beellama qabachuuf bilbilaa.
!
Abdi D Gemechu Sena Sefera Daraartuu Bushaa Lemi Belay Tolu Meerii Didhaa Disaasaa Feven Aby Sena Dhugasa Teso Seblewongel Matewos Dessale Fikadu Obse Lubo Dr Meseret Olana Dr.Lemi B Tolu

TikTok · Lemi MCH 06/12/2023

TikTok · Lemi MCH 61 likes, 14 comments. “ Lemi-OBGYN . Haregewoin Mussie”

27/06/2020

COVID Death: Direct Death or Excess Mortality Worth to Report in Low- and Middle-Income Countries? – PEAH – Policies for Equitable Access to Health

peah.it COVID Death: Direct Death or Excess Mortality Worth to Report in Low- and Middle-Income Countries? Low -and middle-income countries should assess the overall (direct and indirect) effects of COVID-19 on excess mortality. This is very important for monitoring both the direct and indirect impact of th...

23/06/2020

Lia Tadesse, Minister of Health

‪Report #105

‪የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ‬

‪Status update on ‬

19/06/2020

Perinatal outcome of growth restricted fetuses with abnormal umbilical artery Doppler waveforms compared to growth restricted fetuses with normal umbilical artery Doppler waveforms at a tertiary referral hospital in urban Ethiopia

journals.plos.org Background Intrauterine growth restriction is defined as a fetal weight below the 10th percentile for a given gestational age and can be identified using umbilical artery Doppler velocimetry which is a non-invasive technique. The objective of this study was to determine the perinatal outcome of grow...

14/04/2020

FDA approves first saliva-based coronavirus test

The Food and Drug Administration (FDA) has approved the first saliva-based coronavirus test Monday under its emergency powers, Rutgers University announced.

The FDA deployed its emergency-use authorization to approve of the test from Rutgers’ lab RUCDR Infinite Biologics, informing the university of its approval on Saturday. The new saliva-based test aims to allow for increased testing and safety for the health professionals conducting screening.

thehill.com The Food and Drug Administration (FDA) has approved the first saliva-based coronavirus test Monday under its emergency powers, Rutgers University

Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

#HeWaN
Updates on COVID-19.Prevention strategies progress.Pregnancy and newborn.

Telephone

Address

Swaziland
Addis Ababa
Other Health & Wellness Websites in Addis Ababa (show all)
Noble Cup Ethiopia Noble Cup Ethiopia
Gabon Street
Addis Ababa

Abdirazak fadal Abdirazak fadal
አዲሰ አበበ
Addis Ababa

kuso dhawow page kayga "እንኳን መጣሁ"�

Qemami - ቀማሚ Qemami - ቀማሚ
Addis Ababa

Custom haircare, made-to-order & designed for YOU 🌿Clean ingredients 🚫 Sulfate-free & Paraben-free 🐇 Cruelty-free 🚿 Color-safe ✨ Silicone-free and vegan options 🌎 B-Corp Certified ...

Pearl Health Consultancy Pearl Health Consultancy
Girum Hospital
Addis Ababa

Health, wellness and beauty

ዶ/ር ሳለአምላክ ጥጋቤ: የህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሳለአምላክ ጥጋቤ: የህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር
Addis Ababa

ማንኛውም የህፃናት ቀዶ ህክምና ችግሮች ለሚመለከቱ ጥያቄዎች

Harun Zinab Harun Zinab
Addis Ababa, 0097

Born Again Mental Health Rehabilitation Center Born Again Mental Health Rehabilitation Center
Kara Kotebe
Addis Ababa, 1000

BA is a Non-Profit Organization that provides rehabilitation 2 mentally ill living on the streets.

Hayat.com Hayat.com
Addis Ababa

FINFINNEE,OROMIA

Zoya cervical cancer screening charity organization Zoya cervical cancer screening charity organization
Addis Ababa

Zoya is a charity organziation which works on cervical cancer awarness creation and free screening service for the rural community in Ethiopia

Waktola J.Taresa Waktola J.Taresa
Addis Ababa, HILTONGARDENINWHICHGALEYTI

Public figure

Tenesu Tenesu
Addis Ababa

Rise and Awaken to Communities of health and wellbeing