Ethiopian music colors

introducing and promoting new performers

21/08/2023

ሰው ከሌለው ሰፊ አንጀት ቻይ ልቦና
መቼ ቀሎ ህይወትስ ይገፋና
ቻል ልቤ ቻል ልቤ የነገን ማን ያውቃል
ጭንቅ የተባለው ቀን ያልፍና ያስቃል።
📸 Zeamanuel Abera

Photos from Comedian Eshetu Melese's post 21/08/2023
21/08/2023

የተረሳችሁ አይደላችሁም!!

You are not forgotten!!

21/08/2023

✊🏾

21/08/2023

😎😎❤️

Photos from Asge Dendasho's post 25/07/2023
25/07/2023

😉🙌🏾🔥

25/07/2023

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እጅግ በላቀ የኪነጥበብ ተሰጥኦሽ እስከ ዛሬ ባበረከትሻቸው ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራዎችሽ ከሰሞኑ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ለተቀበልሽው ተወዳጇ የሙያ አጋሬ አርቲስት እጅጋየው ሽባባው (ጂጂ) የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ልገልፅልሽ እወዳለሁ።

የማያረጅ ውበት!

ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

25/07/2023

ሰላም ቤተሰቦች የተሰኘው አዲስ ሙዚቃ አርብ በራሴ የ YOU TUBE Channel  ይለቀቃል። ከታች ያለውን Link በመጫን SUBSCRIBE  እና SHARE በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
LINK LINK LINK
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/

https://youtube.com/

25/07/2023

🤍💛❤️‍🔥•••

25/07/2023

ማመስገኔ በምክኒያት ነው
ተመስገን አምላኬ

25/07/2023

Positive energy 😉🔥✌🏾

05/05/2023

ሸበላው ዳማ ልጅ እግር ዳማ
ባሌ ጎባ ላይ ካፈራዋቸው ወዳጆች እሱም አንዱ ወዳጄ ነበር ቀናቶችን አብረን ቆየን ሲለው ያምፃል ሽምጥ ሄዶ እልም ያለ ገደል ካልገባን ይላል ሲለው ደሞ ተግ ይላል ብቻ እሱም እኔም እንደ አመላችን ተቻችለን ጥሩ የስራ ጊዜ አሳለፍን ባሌ ጎባ እጅግ የሚገርም ቦታ ነው ከነ ሰዉ ሁሉም ሰው ቢችል ቢያየው ብዬ እመኛለሁ ሀገር ላይ ያሉ እንደነዚ አይነት ቦታዎች ከኛ ይልቅ በእንግዳ ሀገር ሰዎች ይጎበኛሉ እኛም ልምዱ ቢኖረን እላለው እኔን ጨምሮ!ቦታው ላይ ብዙ ነገር ሲተባበሩን የነበሩ ሰዎችን በሌላ ጊዜ በሰፊው አመሰግናለሁ ለአሁኑ ግን ባሌ ጎባ ገብተን እስክንወጣ ድረስ ምንም ነገር እንዳይጎለን ሲያሟላልን ሲተባበረን የነበረ "አዩባ" ሚባል እጅግ ሲበዛ ቅን ሰው ማመስገን እፈልጋለሁ!🙏🏾 ሱራ ሺፈራው አንተን እረስቼ አይደለም ታላቅ ይቅደም ብዬ ነው!😂🙌🏾 ለመሄድ ምታስቡ ሰዎች ብታገኟቸው ብዙ ነገር ይረዷችሗል #ሰላም 🙏🏾

https://youtu.be/odu765QmBF0

05/05/2023

ሐሙስ

05/05/2023
05/05/2023

ርሑስ ብዓል ዳግማይ ትንሳኤ

Photos from Tsedi's post 05/05/2023
05/05/2023

ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ።

09/04/2023

ትነብር ኣላ ሓድሸ ደርፊ ኣብ ቀረባ እዋን !

09/04/2023

😉

Photos from Kal kin kaleab's post 09/04/2023
Want your business to be the top-listed Event Planning Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ቆንጆ ድምፅ ደስ ከሚል ፈገግታ ጋር😍😍😍😍😍
The Queen👸👸

Website

Address


Addis Ababa

Other Performance & Event Venues in Addis Ababa (show all)
Tibeb Be Adebabay Tibeb Be Adebabay
Meskel Square
Addis Ababa

Tibeb Be Adebabay was born for the streets, the squares, and the public spaces. This year we have taken the festival to the online platforms Join and take part in this fascinating ...

Sofar Sounds Addis Ababa Sofar Sounds Addis Ababa
Addis Ababa

Reimagining ​live​ ​events​ ​through​ ​curated,​ ​secret​ ​performances in intimate settings in Addis Ababa. Join us now: www.sofarsounds.com/cities/addis-ababa

JM Promotion JM Promotion
Bole Michael
Addis Ababa, AA6655

We manage and promote, music artistes, brands, products and services.

Dj Ziggy Dj Ziggy
Addis Ababa

Ethiopian Dj

Rass kol general Rass kol general
Addis Ababa
Addis Ababa, 2001

Deliv Events Deliv Events
Tropical Mall, Airport Road
Addis Ababa, 1000

Deliv Event organizer is full-service company specializes in lifestyle-based and professional event planning services, Events for companies, banquets, fundraisers, awards ceremonie...

Fuad Fuad
Addis Ababa, 448244

Abwaan jaamac cabdi calii Abwaan jaamac cabdi calii
Dire
Addis Ababa, DIRE

Alaylehe waaruntaa

Bereket Tesfaye kutushe art Bereket Tesfaye kutushe art
Ethiophia
Addis Ababa, 26304364

Ethiopian

Hawi Decor and Event Organizer Hawi Decor and Event Organizer
Addis Ababa

We decor your for any events like wedding �,bridal shower, engagement�,birthday day,flower arran

Walia Daily Events Walia Daily Events
Addis Ababa, ZETEMIAN

Walia Daily news(WDN) ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ እውነተኛ ዜናዎችንና መረጃዎችን የሚያገኙበት የሁላችን ማህበራዊ ሚዲያ ነው፡፡

matyas bio matyas bio
Addis Ababa, 40

ራስን መቀየር! አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካ