Agar Ethiopia Youth Association አጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር አዲስ አበባ

Agar Ethiopia Youth Association አጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር  አዲስ አበባ

For the last 22 years, we have been operated in Addis Ababa, working in community affected by extrem

24/03/2022

📌 የስብስባ ጥሪ

የአጋር ለኢትኦጵያ ወጣቶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኢውን መጋቢት 17 2014 ዓ.ም

⏰ ስምንት ሰዓት ላይ በሀራምቤ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ እዲገኙልን በማክበር ጠርተነዎታል ።

በዕለቱ ለውይይት የሚቀርቡ

1. አመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት ማድመጥ
2. አመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማድመጥ
3. 2014 እቅድ እና ባጀት ማድመጥ
4. በሪፖርቱ ላይ ውይይት እና አስተያት ሰጥቶ ማድመጥ ትኩርት የሚደረግባቸው ክንዋኔዎች ናቸው ።

‼️ በተጨማሪ

⚽️ ፍስሃ ወልደአማኑኤል (ኳስ ፊደሉ )
• የኢትዮፕያ እግር ኳስ ተጨዋጭ
• የቅዱስ ጊወርጊስ ክለብ እግርኳስ ተጨዋች
• የአጋር ለኢትዮጵያ ለወጣቶች ማህበር መስራች ይገኛሉ የህይወት ጉዞአቸውን በአጭሩ ያቀርባሉ

📞 ለጠቅላላ መረጃ በ 09 03220088 ላይ መደወል ይችላሉ

18/06/2021

የአጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር መስራች የአቶ ፍስሃ ወልደ አማኑኤል ወንድም
#አቶአናኒያወልደአማኑኤል ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል ።

አለቶ ፍስሃንና ቤተሰቦቹን እዲሁም ዘመድ ወዳጁን ሁሉ የአጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር የቦርድ አመራር እና አባለት እንዲሁም አጋር ልጆች ከነቤተሰቦጫቸው እግዚያብሄር መፅናናት ይሰጥልን ዘንድ እንመኛለን ።
#የአቶአናንያንወልደአማኑኤል ነፍስ በሰላም ያሳርፍልንና ይምርልን ዘንድ እንመኛለን ።
ነፍስይማርልን ❗

Photos from Agar Ethiopia Youth Association አጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር  አዲስ አበባ's post 06/05/2021

አጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር ከ 1992 ጀምሮ ❗️
በቅን ደጋፊ እና በጎፈቃደኞች አማካኝነት ወደ ሁለት መቶ ለሚጠጉ ታዳጊዎች እና ወጣቶች በትምህርት ፤ በጤና ፤ በስፖርትና በስነ ምግብ ድጋፍ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት እዲሁም በጤናነክንክና ሙያ ለውጤት የበቁ ልጆችን አፍርቷል ።
ቢህም በሰረት ሀሙስ 21 08 13 ዓም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቅጥር ውስጥ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሰባ ሰባት የሚሆኑ ልጆች በወቅቱ ገበያ መሰረት ከሰማኒያ ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለእያንዳደቸው ፍርኖ ዱቄት ፤ዘይት ፤ ፓስታ ፤ሩዝ ፤ የንፅህና መጠበቂያ ሳሙና እና ሞዴስ እዲሁም የትምህርት መርጃ መሳሪያ ደብትር እስኪብርቶ እና እርሳስ ድጋፍ አድርጓል።
"ትምሀርት የሁሉ መሰረት ነውና በትምህርታችሁ ጠንክራችሁ በችሎታችሁ ትልቅ ሰው መሆንና ውጤታማ ልትሆኑ እደምተችሉ ጥርጥር የለኝም " ያሉት የቀድሞ ብሄራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዎርጊስ ኳስ ተጨዋች እና 'ኳስ ፊደሉ' በመባል የሚታወቁት የአጋር ለወጣቶች ማህበር መስራች አቶ ፍስሃ ወልደ አማኑኤል ናቸው።
የአጋር ቦርድ ሊቀመንበር ልጅ ጌታቸው ተስፋዬ " አጅግ ጥረት ጋደረጋችሁ ያገራችሁ ባለውለታ ከመሆን አያግዳችሁም ለዚህም በጣም መበርታት እና ጎበዝ ፈሪሃ እግዚያብሄር ያላችሁ መሆን አለባችሁ ለሚያስፈልጋችሁ ድጋፍ እና ክትትትለ አቅም በፈቀደ መጠን አጋር ከጎናችሁ ነው "
የጉለሌ ክፍለከተማ በምክትል ስራ አስፈፃሚ እና የስፖርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ሰለሞን " በአጋር ለተደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው ወደፊትም በጋራ አንድ ላይ እንሰራለን " ብለዋል።
ይህ ለሁለኛ ዙር የተደረገው ድጋፍ የተሳካ እደነበር እና በአካል ያልተገኙ ለጆች በወላጆቻቸው አማካኝነት ድጋፋቸውን ተረክበዋል።
በዚህ አጋጣሚ በሀገር ውሰጥም ሆነ በውጪም አጋርን በበጎ ፈቃድ በመደገፍ ላበረከታችሁት አስተዋፅዎ በአጋር ለኢትዮጵያ ወታቶች ማህበር እና በአጋር ልጆች ስም እናመሰግናለን ።
አሁንም ድጋፋችሁ አይለየን !
በአካል የስራ እንቅስቃሴያችንን ለመረዳት ኢሰማኮ ህንፃ (ፍላሚንጎ) ስድስተኛ ፎቅ በሮ ቁጥር 615 ብቅ ብትሉ ጣገኙናላችሁ።
ወይም ስልክ ቁጥራችን ላይ መደውል ይቻላል። 0911 83 23 97 ወይም 0903220088 ነው
በህብረት ባንክ ቁጥር 1601816501177018 ላይ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
ስለ ቅን ሃሳባችሁ ፤ ስለበጎ ስራችሁ ፤ ስለድጋፋችሁ እናመሰግናለን።

21/01/2021

የአጋር ኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር መስራችእና በኢትዮጵያ ስፖርት በተለይም በእግር ኳሱ ዘርፍ ያበረከተው አስተዋፅኦ በእጅጉ የሚነገርለት ፤ አሁንም ለአጋር ልጆች ፍላጎት ከ ሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ከውስጥም ያሉትን የአጋር ወዳጆችና ደጋግ ልቦች ፊት በመቆም ድጋፋቸውን እዳያቋርጡ ያለመሰልቸት የበኩሉን የሚያደርገው ፍስሃ ወልደ አማኑኤል ከኢበሲ ስፖርት ጋር አጭር ቆይታ አድርጎ ነበር ።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

ANI SIIF JIRAA CHARITy ANI SIIF JIRAA CHARITy
Addis Ababa

Hojii gaarii dhaloota dhufuuf !

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization

Ashagari Ashagari
Bole Friendship Building 6th Floor Office Number 604
Addis Ababa, 2260/1110

Ashagari is a Learning and Development Company whose chief aim is to see transformed generation. ‘አሻጋሪ’ is an Amharic word that means ‘The one who helps transform’.