Prosperity party yeka woreda 8 branch-ብልጽግና, Addis Ababa Videos

Videos by Prosperity party yeka woreda 8 branch-ብልጽግና in Addis Ababa. ይህ ትክክለኛ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ብልጽግና ፓርቲ የፌስቡክ ገጽ ነው

Other Prosperity party yeka woreda 8 branch-ብልጽግና videos

የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ #600_ሚሊየን_ችግኝ #ነሐሴ_17_2016 #አረንጓዴ_አሻራ #aa_prosperity #prosperity

የየካ ወረዳ 8 ነዋሪዎች ጉዞ ወደ አረንጓዴ አሻራ

የመገናኛ ሲኤምሲ መስመር!! ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ---------- ዘመንን የዋጀ ፤ ዘመን ተሻጋሪ ደማቅ የመደመር ትውልድ ታሪካዊ የብልፅግና ጉዞዋችን አሻራ:- የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት!! #prosperity #aa_prosperity Abiy Ahmed Ali #የሁለተኛው_አርበኝነት_ምዕራፍ_ጀግኖች #heroes_of_the_second_patriotic_chapter #ማን_ሰራው #who_made_it #ብልጽግና_ለትውልድ #የመደመር_ትውልድ #ppoaddis Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ #addisababa Moges Balcha Gebremedhin

...ለሀገራችን ይህ አዲስ ነገር ነው!!" ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን እሁድን በEBS ፕሮግራም ጋር ካደረጉት ንግግር የተወሰደ!

ዘመንን የዋጀ ዘመን ተሻጋሪ የመደመር ትውልድ ደማቅ ታሪካዊ አሻራ! የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት!! ሰናይ ሰኞ!! #aa_prosperity

ተግዳሮት ያልበገረው የመደመር ትውልድ የለኮሰው ብልጽግናዊ ጉዞ ፦ የየካ የኮሪደር ልማት! https://heylink.me/YEKAPROSPERITYPARTY/ #aa_prosperity #addisababa #Yekapp

“የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ”

ውብ አዲስ አራዳ፣ አዲስ ጽጌሬዳ:: ግምቦች ጌጠኛ...ጎዳናው ጤነኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሚድያ ስርጭት ጥቆማ!! አዲስን እንደ አዲስ!! ክፍል ሁለት ዛሬ ምሽት:-በ 👉AMN = 2:30 👉 Walta = 4:30 👉 Prime media = 2:30 👉 NBC = 4:30 👉 EBC = 3:30 ላይ ይጠብቁን!!

አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ከተማ!! ጂሚ ኩፐር:- የቢግ ዊን ፍላንትሮፒ የቦርድ ሊቀመንበር ስለአዲስ አበባ እና ከንቲባ አዳነች የሰጡት ምስክርነት:- አዲስ አበባ ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧ አፍሪካዊት ከተማ! #aa_prosperity #prosperity #aappaddis #ጽዱኢትዮጵያ #ECD

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት

ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 20፣ ‘ጽዱ ኢትዮጵያን’ በተመለከተ የዲጂታል ቴሌቶን እናስጀምራለን። ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ይቀላቀላል። Today, Sunday, April 28, we will launch a digital telethon for 'Clean Ethiopia'. Everyone is invited to join the "Clean Streets - Healthy Lives" movement by contributing into the Commercial Bank of Ethiopia account 1000623230248.

"ብክለት ይብቃ"፤ "ውበት ይንቃ‘’ በሚል መሪ ሃሳብ በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የንቅናቄ ስራ ማስጀመሪያ መርሃ- ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል

እኛ ኢትዮጵያን ስንተባበር ስንደጋገፍ አብረን ስንቆም የማናሸንፈውን/የማናሳካው ስኬት የለም መልካም በዓል ኢድሙባረክ :-አቶ ብርሃኑ ረታ የየካ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ምስክርነት

የ20 ዓመታት ስቃይ አበቃ! የቀበና አካባቢና የወረዳ 04 ነዋሪ የሆኑት እናታችን የ20 ዓመታት ስቃይና ለኑሮ አመቺ ካልሆነ ከፈራረሰ የቀበሌ ቤት ሶስት ልጆቻቸውንና አንድ የልጅ ልጃቸውን ይዘው ደረጃውን በጠበቀና ሙሉ በሙሉ ወደ ተጠናቀቀው ፈረንሳይ ወረዳ 02 በሚገኘው ሎው ኮስት የጋራ መኖሪያ ቤት በእጣ እንዲተላለፍላቸው በመደረጉ የኮሪደር ልማቱ ድጋሚ የተፈጠርኩ ያህል እንዲሰማኝ አድርጎኛል ይላሉ። የኮሪደር ልማቱ ባይመጣ እድሜ ልኬን ሳለቅስ ኖሬ ልጆቼም ሲሳቀቁና ከጓደኛ በታች ሊሆኑብኝ ይችሉ ነበር። አሁን ላይ ግን እድሜ ለከተማ አስተዳደሩ ልጆቼም ጓደኛቸውን ይዘው መጥተው በቤታቸው በነፃነት ይጫወታሉ በማለት ከተማ አስተዳደሩን ደጋግመው በማመስገን ወደአዲሱ ቤታቸው ዕቃቸውን ማጓጓዝ ጀምረዋል።

የካ ወረዳ 8 ኦልማ ኮንፈረንስ ዝግጀት Kutaa magaalaa Eekkaa aanaa 08 sagaantaa qophii Duraa kabaja konfaransii waldaa misooma Oromiyaa