Ethio 24

ታማኝ የመረጃ ምንጭ

09/09/2022

7 ሳምንት ልደረጉ የነበሩት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች UK ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት ምክንያት መሰረዙ የኢንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር አስታወቀ

08/09/2022

Tottenham fc

Tottenham Hotspur joins the nation in mourning the death of Her Majesty Queen Elizabeth II.

The Club should like to extend its condolences to all members of the Royal Family at this sad time.

የብሪታንያ ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው አረፉ 08/09/2022

የብሪታንያ ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው አረፉ የንግስት ኤልሳቤጥ ለ70 ዓመት የብሪታኒያ ንግስት ነበሩ

Photos from CGTN's post 08/09/2022
የዩናይትድ ኪንግደም የ70 ዓመታት ንግሥት ዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥ በ96 ዓመታቸው አረፉ - BBC News አማርኛ 08/09/2022

የዩናይትድ ኪንግደም የ70 ዓመታት ንግሥት ዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥ በ96 ዓመታቸው አረፉ - BBC News አማርኛ የ96 ዓመቷ የዩናይትድ ኪንግደም እና የኮመን ዌልዝ አገራት ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት አረፉ። ንግሥቲቱ ማረፋቸውን የባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት ይፋ አድርጓል። ቀደም ሲል ሐኪሞች የንግሥ...

Photos from ጉርሻ page's post 08/09/2022

የUK ንግሥት ኤልሳቤጥ 2ተኛ አረፉ

Mobile uploads 08/09/2022
Photos from ጉርሻ page's post 08/09/2022
Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 07/09/2022

የህወሓት ክፋት

Timeline photos 06/09/2022

We take on the Chilli Boys in our next league match! ✈️

🆚 Chippa United
⏰ 19H30
🏟️ Nelson Mandela Bay Stadium
📺 SS 202 
📲 

06/09/2022

ዘና በሉ

Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 05/09/2022
Photos from FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት's post 05/09/2022

ህወሓት ለህዝብ መዋል ያለበትን የእርዳታ እህል ለጦርነት የተጠቀመበት ።

04/09/2022
Photos from Afar People's Voice - APV's post 01/09/2022
Photos from Ambassador Media አምባሳደር ሚዲያ's post 01/09/2022

አቤቱ ይቅርበለን

Photos from Ambassador Media አምባሳደር ሚዲያ's post 01/09/2022
31/08/2022

🪪😎

በመዲናችን ሸገር

እልል ተብሎ እየተያዘ ነው

ከቤት ስትወጡ:

መታወቂያ



ማንነታችሁ የሚገልፅ ነገር መያዛችሁን አትርሱ

🪪🪪🪪

😎😎😎

🌴🌴🌴

31/08/2022

አስገራሚ ትይንት

31/08/2022

መሰናበቻ

Photos from Mamelodi Sundowns FC's post 31/08/2022
27/08/2022

የነዳጅ እጥረት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ስጋት

ነዳጅ ከሌለ በትግራይ ክልል ችግር ላይ ላሉ ወገኖች ምግብ ማድረስ እንደማይቻል የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

የፕሮግራሙ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሌይ “የትግራይ ባለስልጣናት” 570 ሺ ሌትር ነዳጅ ከመጋዘን መውሰዳቸውን በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

“የትግራይ ባለስልጣናት” የፈጸሙት አሳዛኝና ክበረ ነክ የሆነ ድርጊት እንደሆነ የገለጹት ዴቪድ ቤዝሌይ ባለስልጣናቱ የወሰዱትን ነዳጅ አሁኑኑ መመለስ አለባቸው ብለዋል።

ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ባለፈም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህወሃት ባለስልጣናት መቀሌ ከሚገኙ የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘኖች ውስጥ ነዳጅ መዝረፋቸውን ገልጸዋል።
https://am.al-ain.com/article/wfp-says-tplf-forces-looted-it-s-warehouse-in-mekelle

27/08/2022

ማክሮሶፍት በዊንዶ 11 ላይ ሃያ ሁለት ማሻሻያዎች ማድረጉን አሳወቀ

ማይክሮሶፍት በዊንዶ 11 ላይ ሃያ ሁለት የሚጠጉ ክፍተቶችን የሚያሻሽሉ ማዘመኛ አማራጭ ማቅረቡን አሳውቋል፡፡ ይህ ማሻሻያ በነሃሴ ወር ጋር የተያያዘ ማሻሻያ ሲሆን ለዊንዶ 11 ተጠቃሚዎች በፈረንጆች መስከረም ለአገልግሎት እንደሚውል አሳውቋል፡፡

በማሻሻያው ማይክሮሶፍት ዊንዶ 11 የመከላከል (Defender) አቅምን ያሳደገ ሲሆን ይህም አጥፊ ተልእኮ ያላቸውን ትንኮሳዎች እና ውስብስብ ጥቃቶችን የመለየትና የመከላከል አቅሙን እንደሚያሳድግ ተገልጿል፡፡

ማይክሮሶፍት በዊንዶ 11 ላይ ካቀረባቸው ሃያ ሁለት የሚጠጉ ክፍተቶችን የሚያሻሽሉ ማዘመኛ አማራጭ መካከል በዩ.ኤስ.ቢ ፕሪንቲንግ ጋር ተያይዞ የሚመጡ የስርዓት መታወኮችን ይቀርፋል፣ ታማኝ ካልሆኑ ምንጭች የሚወርዱ መተግበሪያዎች ጉዳት ሳያደርሱ ይከላከላል እንዲሁም ከብሉቱዝ ማዳመጫዎች ጋር ተያይዞ የሚመጡ መቆራረጦችን ይቀርፋል፡፡

ይህንን ማሻሻያ እና የዝመና አማራጭ ለመጠቀም የዊንዶ 11 ተጠቃሚዎች ከፈረንጆች መስከረም ወር ጀምሮ ሴቲንግ (setting) ውስጥ በመግባት በማኗል መንገድ (manually) ማዘመን እንደሚችሉ ተጠቅሷል፡፡

ምንጭ INSA

25/08/2022

የአለም ምግብ ፕሮግራም ከ570.000 ሊትር ነዳጅ በህወሓት መዘረፉን አስታወቀ

23/08/2022

አዲስ የጁፒተር ምስል

አስር ቢሊዮን ዶላር ውጪ የተደረገባት ጀምስ ዌብ ቴሌስኮፕ የምስል ጥራቱ ከፍተኛ የሆነ የጁፒተርን ምስል ወደ ምድር ልካለች።

ቴሌስኮፗ በስርዓተ ፀሐይ (ሶላር ሲስተም) ውስጥ ትልቋን ፕላኔት ጁፒተርን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ምስል ነው ወደ ምድር የላከችው።

በፕላኔቷ ሰሜን እና ደቡባዊ ዋልታ ላይ ያሉ ሰማያዊ መልክ ያላቸውን አንጸባራቂ ብርሃን በጥራት ማንሳት ችላለች።

በፕላኔት ጁፒተር ሬድ ዶት የሚባለው ከባቢ በግዝፈት ሰማያዊይዋን ፕላኔት ምድር መዋጥ የሚችለውንም ክፍል በጥራት ቁልጭ አድርጎ አሳይቷል።

የፕላኔቷን ሁለት ጨረቃዎች ቴሌስኮፑ ቀርጾ ይዟቸዋል።

የስነ-ህዋ ተመራማሪዎች ቴሌስኮፑ ጥሩ ውጤት ሊያመጣ ይችላል፤ ነገር ግን ይሄንን ያክል ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ ምስል አልጠበቅንም ብለዋል።

ይሄኛው የጁፒተር ምስል በጥራት ብዙ ነገሮችን መመልከት እንደሚያስችል አሳውቀዋል።

ይሄንን ያክል የምስል ጥራት መነሳት መቻሉ ህይወት ከምድር ውጪ ይኖር ይሆን ወይ ለሚለው የሰው ልጆች የዘውትር ጥያቄ መልስን መስጠት ሚያስችለው ጥበብ ላይ እየደረሰ ነውም ይሉታል።

ቴሌስኮፗ 13.7 ቢሊዮን ዓመታትን ዩኒቨርስ ሲፈጠር የነበረውን ክስተት ወደ ኋላ መልሳ ታሳየናለች ተብሎ ተስፋ ተጥሎባታል።

በኦቦሌሳ አዶላ

አሐዱ ቴሌቭዥን
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/ahadutelevision
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ahadutelevision
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ቴሌግራም፡- https://t.me/ahadutelevision
ቴሌግራም፡- https://t.me/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን

22/08/2022

እረኛዋ ተዘፈነላት

22/08/2022

ከባድ ዘረፋ ወንጀል በጥብቅ የምፈለጉ ግለሰቦች

ይፈለጋሉ

ፖሊስ ከዚህ በታች ምስላቸው የተለጠፈውን ግለሰቦች በመፈለግ ላይ ይገኛል።

በመሆኑም እነኚህን ግለሰቦች ያየ ማንኛውም ሰው ጥቆማውን በአቅራቢያው ለሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመጠቆም የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ በአክብሮት እንጠይቃለን።

21/08/2022
Mobile uploads 20/08/2022

በመርካቶ ዛሬ የ6ሰዎችን ህዎት የቀጠፈው አደጋ 😭😭

Photos from ጉርሻ page's post 19/08/2022

አይ የእንቅልፍ ነገር

Photos from Addis Maleda - አዲስ ማለዳ's post 19/08/2022

በበረራ ወቅት እንቅልፍ የጣላቸው የኢትዮጵያ አየርመንገድ አብራሪዎች ነገር

Timeline photos 17/08/2022

መስክ ማንቸስተር ዩናይትድን እገዛለሁ ያልኩት 'ስቀልድ' ነው አለ

የዓለማችን ቁጠር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ማንቸስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብን እገዛለሁ ያልኩት ስቀልድ ነው አለ።

መስክ ቀደም ሲል ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
https://bbc.in/3QQJwbe

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

አዲስ ከተማ
Addis Ababa
Other Health/Beauty in Addis Ababa (show all)
Marti cosmo. Marti cosmo.
Djibouti Street
Addis Ababa

Marta cosmo. we provide original brand products with affordable price from USA and Europe.Contact us: 0911934958/0911409940 telegram:https://t.me/hm_cosmo22

Urjii Kiyya Urjii Kiyya
Addis Ababa

Qàpîir źhàækã Qàpîir źhàækã
Itoobiya
Addis Ababa, AFDHEER

XIGMAAWI BOY�

Ayub Mohammed Ayub Mohammed
Addis Ababa

Belay Belay
Awassa
Addis Ababa, 12902188

Amaw Bshe Amaw Bshe
Addis Abeba
Addis Ababa

contour_by_tg contour_by_tg
Addis Ababa

I'm a certified makeup artist in ims makeup school and studio.bold ,dramatic looks are my speciality. I like to make my clients stand out & WOW at their events. To work wiz me book...

decodut decodut
Kotebe
Addis Ababa

I'm just just a simple dude N i do my things in ma own way without permission from anyone all care about is to say what people don't have guts to say out not that I'm rude but I'm ...

Boriifan Tolaa Boriifan Tolaa
Addis Ababa, JIMMAA

Odeeffannoo garaagaraa qooddachuufi qooduuf.

Umar mahamad Umar mahamad
Addis Ababa, 251911966907

Tookkuumma ilmaan oromoo

Neo hair lotion Ethiopia import Neo hair lotion Ethiopia import
Adiss
Addis Ababa, 10000

Neo importer in eyhioppia

Amlaku Mebrat Ademasu Amlaku Mebrat Ademasu
Addis Ababa

ኢትዮጰያ አሸንፍለች!!