Macafel / ማካፈል

Macafel / ማካፈል

Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wherever you want it from local hosts across Ethiopia.

Macafel hosts earn extra money to offset the cost of car ownership by listing their cars for rent.

25/03/2024

ለድርጅት የሚከራይ ሀዪንዳይ ክሬታ ወይም ተመሳሳይ መኪና ያላችሁ ደዉሉልን።

ስልክ : 0115581157 ወይም 0939967576

🇪🇹

Macafel / ማካፈል Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wher

04/03/2024

ለድርጅት ከሹፌር ዉጪ ሱዙኪ ዲዛየር ሞዴላቸው ከ 2020-2023 ኮድ 03 የሆኑ መኪኖችን ለረጅም ግዜ ማከራየት የምትፈልጉ ደዉሉልን::

ይደዉሉ ☎👇🏼
0115581157
0939967576

Looking to generate some extra income? We are currently seeking long-term rentals for Suzuki Dzire cars 2020-2023 with a code 03 license plate. Contact us today to find out how you can earn passive income by renting out your vehicle. Let your car work for you!

☎0115581157
0939967576

06/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!
Melkam Gena! Best wishes for Ethiopian Christmas!!

05/10/2023

WE ARE HIRING!!

We are looking for a motivated Accountant and a Sales representative.

What are we looking for?

1, Accountant who has at least two years of work experience.
2, Sales representative who has at least two years of work experience. Preferably a Male who has a driver's license.

The salary is negotiable.

If you are interested in joining our team send your CV to [email protected]

03/08/2023

የኤሌክትሪክ መኪና ማከራየት የምትችሉ ደውሉልን።

If you have an electric car for rent please contact us.

0939967576 | 0115581157

Macafel / ማካፈል Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wher

04/06/2023

ለድርጅት ከሹፌር ዉጪ ቪትዝ ፣ ኮምፓክት ፣ ኮሮላ ፣ ሱዙኪ ወይም ተመሳሳይ መኪኖችን ማከራየት የምትፈልጉ ደዉሉልን::

ቆይታ ለ አንድ አመት:: ይደዉሉ 👇🏼

0115581157
0939967576

Macafel / ማካፈል Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wher

31/05/2023

ለድርጅት ከሹፌር ዉጪ የሚከራይ ቪትዝ ይፈለጋል::
ቆይታ ለ አንድ አመት:: ይደዉሉ 👇🏼

0115581157
0939967576

Macafel / ማካፈል Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wher

15/03/2023

የሚከራይ መኪና? 💁🏻‍♂️ 📣📣📣

www.macafel.net
bit.ly/Macafel

ማካፈል ላይ መኪናዎትን በመመዝገብ በዘመነናዊነትና በቅልጥፍና ስራዎን ያከናውኑ::

02/03/2023

የሚከራይ ቶዮታ ፒካፕ ያላችሁ ደውሉልን::
ደብል ካብና (double cab): ኪንግ ካብ (king cab):: ስሪት ከ2007 - 2020

☎️ 0115581157

📱 0939967576

Macafel / ማካፈል Macafel is a car sharing marketplace where you can book any car you want ,whenever you want it, wher

24/04/2022

መልካም የትንሳኤ በአል !

30/12/2021

እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረስዎት። ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው መምጣት አስበዋል? ቆይታዎ የተሳካ እንዲሆን ያለምንም እንግልት ካሉበት ሆነው ስልኮን በመጠቀም www.macafel.net ላይ በመግባት የሚፈልጉትን አይነት ተሽከርካሪ መከራየት ይችላሉ።
Macafel.Net
The better way to rent a car
acar #

27/11/2021

የ ኤለን መስክ ቴስላ የኤሌክትሪክ መኪና አሁን ላይ ተወዳጅነትን እያገኘ ነው ነገር ግን የኤሌክትሪክ መኪኖች ብዙም አዲስ አደሉም እንደ እውነቱ ከሆነ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ ላይ በኤሌክትሪክና በእንፋሎት የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች በጋዝ ከሚጠቀሙ የበለጠ ተወዳጅ ነበሩ እ.ኤ.አ በ1900 38% የሚሆኑት መኪኖች ኤሌክትሪክ ነበሩ ቶማስ ኤዲሰን የኤሌክትሪክ መኪኖች የወደፊት መጓጓዟ ናቸው ብሎ በማመን የተሻለ ባትሪ ለመስራት ሞክሯል።ስመጥር የስፖርት መኪና መስራች ፈርዲናንድ ፖርሽ በ1901 በአለም የመጀመሪያ የሆነ ሀይብሪድ ኤሌክትሪክ መኪና ሰራ።

19/11/2021

በመኪናዎት ላይ በየጊዜው መመርመር ያለብዎት ጠቃሚ ነገሮች።
1.ፍሬን
በመደበኛነት በባለሙያ መፈተሽ እና መጠበቅ አለበት
2.የመሪ ዘይት
ትክክለኛው መጠን ከሌለው መኪናዎን ለመቆጣጠር ከባድ ያደርገዋል።
3.ኩላንት
ለመኪናዎ አስፈላጊ ፈሳሽ ነው። በሞቀ ሞተር ላይ መጨመር የለብዎትም።
4.የአየር ማጣርያ
የተዘጋ የአየር ማጣርያ ለነዳጅ ፍጆታዎ ዋጋ ያስከፍሎታል ስለዚህ የመኪናዎ ጥገና መደበኛ አካል ያድርጉት። አብዛኛዎቹ ቦታዎች ዘይቶን ሲቀይሩ ከክፍያ ነፃ ቼክ ማስደረግ ይችላሉ።
5.ዘይት
በቀላሉ ዲፕ ስቲክን በማውጣት እና የዘይቱን ደረጃ የት ላይ እንዳለ በማየት የዘይት መጠኑን ማየት።የዘይቱን ቀለም ልብ ይበሉ ጥቁር ከሆነ ዘይቶን መቀየር አይዘንጉ።

15/11/2021

ይህን ያውቁ ኖርዋል
1.ለመኪና በጣም አስፈላጊ ከሆኑት ነገሮች አንዱ የሆነው የዝናብ መጥረግያ(windshield wiper) በ1902 ሜሪ አንደርሰን በተባለች ሴት አማካኝነት ተዋውቋል።
2.አንዳንድ የመኪና ትራንስሚሽኖች እስከ 1973 የአሳ ነባሪ ዘይት ይጠቀሙ ነበር።
3.ቶዮታ ኮሮላ የምንግዜም ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ መኪና ነው።
4.ቶዮታ በአለም ላይ ትልቁ የ መኪና አምራች ነው ቶዮታ በየቀኑ በግምት 13,000መኪኖችን ይሰራል።

1.One of the most important components of a car,the windshield wiper, was introduced by a women named Mary Anderson in 1902.
2.Some car transmissions actually used whale oil until the year 1973.
3.Toyota corolla is the top selling car of all time.
4.Toyota is the largest car manufacturer in the world.Toyota makes approximately 13,000 cars everyday.

13/10/2021

www.macafel.net

የሚከራይ መኪና ካሎት ማካፈል ላይ መኪናዎትን በመመዝገብ ትርፋማ ይሁኑ::
ማካፈል ምናባዊ (virtual) ቢሮዎና በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች የሚያገኙበት ቦታ ነው::
ትንሽ መኪና, መካከለኛ, የቅንጦት, SUV, ፒካፕ ,ሚኒ ባስ, ሚኒ ቫን , ባስ, የጭነት , ማሽነሪ, ሁሉንም እንመዘግባለን::
ለምዝገባ አናስከፍልም::
📲 +251911914319
0115 58 11 56 / 57
ወይም በቴሌግራም ይፃፋልን +251939967576
👉🏽 www.macafel.net

11/09/2021

በአዲስ አመት አዲስ በረከት :: 🌼🌼🌼

የሚከራይ መኪናዎትን በነፃ ይመዝግቡ::

www.macafel.net

MACAFEL - A BETTER WAY TO RENT A CAR #

11/09/2021

በአዲስ አመት አዲስ ጅማሬ ይሁንላችሁ::

መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼

2🌼14

07/09/2021

የሚከራይ ቪትዝ መኪና ያላችሁና ለረዥም ጊዜ ለድርጅት ለማከራየት የምትፈልጉ ደውሉልን::
ስልክ : 0939967576 / 0911914319

www.macafel.net

25/08/2021

preparing accounts and tax
administering payrolls and controlling income and expenditure
auditing financial information
compiling and presenting reports, budgets, business plans, commentaries and financial statements
analysing accounts and business plans
providing tax planning services with reference to current legislation
financial forecasting and risk analysis
negotiating the terms of business deals and moves with clients and associated organisations
meeting and interviewing clients

09/07/2021

የሚከራይ ቶዮታ ፒካፕ ያላችሁ ደውሉልን::
ደብል ካብና (double cab): ኪንግ ካብ (king cab):: ስሪት ከ2007 - 2020
0939967576

29/06/2021

Contact us for more information

16/06/2021

Contact us on +251939967576

20/05/2021

ለምዝገባ አናስከፍልም:: አሁኑኑ ይደውሉልን: 📲 +251939967576

13/05/2021

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዪች እንኳን ለ 1442 ኛው ኢድአል ፈጥር አደረሳችሁ።
We wish all Muslims a great and joyful holiday!! Eid Mubabrak!!

01/05/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ።
Happy Easter to all Christians may this day bring you blessings of love, joy, peace and hope.

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Ethiopian Women's Federation Building, Suit 3c, Menelik II Avenue
Addis Ababa

Other Car rentals in Addis Ababa (show all)
Qaroo Car Rental & Tour Qaroo Car Rental & Tour
Addis Ababa

Tour and Travel Agency

Obani Online house and car Sale Obani Online house and car Sale
Addis Ababa

የሚሸጥ መኪና እና ቤት አገልግሎት ይፈልጋሉ...?? ይህን ቻናል ይጓብኙ...Contact us 0991161525 https://t.me/onlineobanicarsale

የሚከራይ መኪና የሚከራይ መኪና
Addis Ababa

የሚከራዮ መኪኖች እዚህ ይገኛሉ https://t.me/Peter_CARrent

Fisum car anchor Fisum car anchor
Addis Ababa, 00000

enjoy our service

Car Alarm Technology Car Alarm Technology
Bole Road, Wereda 17
Addis Ababa

Natan All Brocker Commission Agency Natan All Brocker Commission Agency
Addis Ababa. Bole Road Aberus Building
Addis Ababa

All Brocker Commission Agency Buy And Sell Anything. We Provide Exats Housing Rent. Nany. Maids...

Eyuel car rental  used car sell & import Eyuel car rental used car sell & import
Addis Ababa

Eyuel car rent sell & import. any car buy order company

Baro Car Rent Baro Car Rent
Addis Ababa

ማንኛውንም አይነት መኪና እናከራያለን

Motti Car Rent Motti Car Rent
In Front Of Rawanda Embassy
Addis Ababa, 1000

we are #1 car renting company in Addis Ababa!

Proud car rental Proud car rental
አዲስ አበባ መስቀል ፍላውር ጀማሀ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
Addis Ababa, 0912396760

የተለያዩ አይነት መኪኖችን እናከራያለን እዲሁም የሚከራይ መኪና ካሎት እንከራያለን ለበለጠ መሪጃ ስልክ ይደውሉ 0911279299 0912396760

Ethiopianbooking.com Ethiopianbooking.com
Addis Ababa

Platform to book your ticket for bus,flight,train,hotel booking,car rental and event ticket booking