Hs promotion & event
🔥🔥COMING SOON🔥🔥🔥
Recently a new brand product from HS Business Group Ethiopia🔥🙏
ልዑል የሙዚቃ አልበም ተለቋል 🔥🔥🔥
ይህ ልዑል ብዬ በራሴ ስም የሰየምኩት የመጀመርያ አልበሜን ከእናንተ ጋር ስጋራ በታላቅ ጉጉት እና ደስታ ጭምር ነው !!!
በዚህ የሙዚቃ አልበሜ ላይ በግጥም እና ዜማ ድርሰት ሞገስ ተካ ፣ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ ) ፣ ምህረታብ ደስታ ፣ ደጎል መኮንን ፣ እሱባለው ይታየው (የሺ) እና ወንደሰን ይሁብ ስራዎችን አካቶ የያዘ ሲሆን የሙዚቃ ቅንብሩን ደግሞ ኪሩቤል ተስፋዬ 12 ስራዎችን ፈለቀ ሀይሉ (ኤክስፕረስ ባንድ ) እና አቤል ጳውሎስ እያንዳንዳቸው 1 ስራ በመስራት የራሳቸውን አሻራ አሳርፈዋል !!!
ይህን ልዑል የተሰኘው የሙዚቃ አልበሜ በተለያዩ የራሴ ዲጂታል የሙዚቃ መተገበርያዎች እና የራሴ የዩትዩብ ገፅን ጨምሮ ከአሁን ጀምሮ ታገኙታላቹ ::
የሙዚቃ አልበሜን እንደምትወዱት አልጠራጠርም ተጋበዙልኝ እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ በሙሉ አጋሩልኝ ጋብዙልኝ 🙏 ለምትሰጡኝ ፍቅር እንዲሁም ገንቢ ድጋፋቹ እና አስተያየት ከልብ አመሰግናለው !!
https://www.youtube.com/
አርብ ህዳር 28 2016 ዓ.ም
#ልዑል
advertising
ሰላም ሰላም🙏🙏ሼር ሼር ሼር
በ Hs Music Entertainment ዩቱብ የቀረበ
ሰሮ ኢትዮጵያ በሚለዉ ሙዚቃዉ እና ብዙ ዓለማትን በመዞር
በችሎታዉ የተመሰከረለትን ዉርቃማዉ ድምፃዊ ታደሰ ሳሮ
🔥🔥ታሞ🔥🔥የተሰኝ ምርጥ ሀገራዊ ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ይዞላቹ መቷል ሰምታቹ ሀሳባቹን አኑሩልን እናመሰግናለን🙏
TADESSE KEBEDE (SERO )TEY MANESH_ታደሰ ከበደ (ሰሮ) ተይ ማነሽ New Ethiopian music 2023(official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video)
በHs TV Entertainment የቀረበዉን የአንጋፋዉ ድምፃዊ እና የግጥም ዜማ ደራሲ ታደሰ ሳሮን ይህን ምርጥ ስራ ይመለከቱ ሼር ሰብስከራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
TADESSE KEBEDE (SERO )TEY MANESH_ታደሰ ከበደ (ሰሮ) ተይ ማነሽ New Ethiopian music 2023(official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video)
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀቀ 🔥🔥🔥🔥
ግጥም እና ዜማ HENOK Seid-ሔኖክ ሰይድ
ሙዚቃ ቅንብሩ እና ሚክሲንግ የኪዱ አድማሱ 21 ሪከርድስ Kidanemaryam Admasu 21 Records
ምስሉ ደሞ የ16 ፊልም ኘሮዳክሽን
https://youtu.be/Gm7lG8JDzDw?si=BKrPnBjNW4gPPMqc
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ
https://youtu.be/Gm7lG8JDzDw?si=0nqkNN_JWPWZWszN
TikTok · HENOK SEID-ሔኖክ ሰይድ 32 likes, 2 comments. “ #🔥 ያዋላላ #🔥🔥🔥 ግጥም እና ዜማ HENOK Seid ሙዚቃ ቅንብሩ እና ሚክሲንግ የኪዱ አድማሱ #አዲስሙዚቃቪዲዮ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪....
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ
https://youtu.be/Gm7lG8JDzDw?si=0nqkNN_JWPWZWszN
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀቀ 🔥🔥🔥🔥
ግጥም እና ዜማ HENOK Seid-ሔኖክ ሰይድ
ሙዚቃ ቅንብሩ እና ሚክሲንግ የኪዱ አድማሱ 21 ሪከርድስ Kidanemaryam Admasu 21 Records
ምስሉ ደሞ የ16 ፊልም ኘሮዳክሽን
ela tv - Fikir Yitagesu - Yawalala - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Music VIdeo ) New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Oromo Music Ethiopian Oromo Music 2023 | Amharic 2023Produced by ela tv - Yosan Getahun - Baala Gizee - New...
🔥🔥ያዋላላ 🔥🔥ነገ ማታ
ፍቅር ይታገሱ
ግጥም እና ዜማ ሄኖክ ሰይድ HENOK Seid-ሔኖክ ሰይድ
ቅንብር እና ሚክሲንግ ኪዱ አድማሱ 21 ሪከርድስ Kidanemaryam Admasu 21 Records
🔥🔥 #የመድረክ #ስራ 🔥🔥የድሮ ሙዚቃ🔥🔥
HENOK Seid-ሔኖክ ሰይድ
Ethiopian Oldies Music Live stage Performance Henok Seid የካረመ ፍቅር-እንዳንቺ አላየሁም_ስንዋደድ _አላስቀየምኳትም
🔥ያ ጊዜ ምርጥ ሙዚቃ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ🔥https://youtu.be/xwu2Bo7IMnU?si=je5Vq1GcSo2ysJi
Henok Seid - Ya Gize - ሄኖክ ሰይድ - ያ ጊዜ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Henok Seid - Ya Gize - ሄኖክ ሰይድ - ያ ጊዜ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) ...
🔥amazing
TADESSE KEBEDE (SERO )TEY MANESH_ታደሰ ከበደ (ሰሮ) ተይ ማነሽ ተይ ማነሽ New Ethiopian music 2023(official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video) ...
ተይ ማን ነሽ ተይ ማን ነሽ እስቲ አትምቺዉ በሬን
ያዉ ጋሽ ጎረቤት ሲያመኝ ማደሬን ባንቺዉ መቸገሬን
TADESSE KEBEDE (SERO )TEY MANESH_ታደሰ ከበደ (ሰሮ) ተይ ማነሽ ተይ ማነሽ New Ethiopian music 2023(official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video) ...
🔥🔥 ያ ጊዜ🔥Yi Giza🔥🔥 seid
https://youtu.be/xwu2Bo7IMnU?si=SPCTJZGdkBnkZ1d6
https://vm.tiktok.com/ZMjs1C1x3/https://vm.tiktok.com/ZMjs1C1x3/
🔥🔥ተለቀቀ 🔥🔥ተለቀቀ
እስክትሽም ኤፍሬም አስራት
ela tv - Efrem Asrat - Esketeshem - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Music Video ) New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Tigrinia Music ela tv presents - Efrem Asrat - Esketeshem - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Music Vid...
TADESSE KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video)
ወርቃማዉ ድምፅ
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
🔥🔥ታሞ🔥🔥🔥
ታደሰ ከበደ (ሳሮ) አዲስ የሙዚቃ ክሊኘ
https://youtu.be/ctM0r8WCnTU?si=aa8UvXDhYpiweQOd
መልካም እድል ታደሰ ሳሮ ሼር በማድረግ ይህን ወርቃማ ድምፅ ለሁል እንዲደር እናደርግ🙏🙏🙏
TADESSE KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video) KEBEDE (SERO )TAMO_ታደሰ ከበደ (ሰሮ)_ታሞ New Ethiopian music 2023 (official video)
ዓርብ እለት ማታ
🔥🔥ሰሮ ኢትዮጵያ 🔥🔥 ሰላም ኢትዮጵያ 🔥🔥
በሚለዉ ሙዚቃቸዉ የሚታዉቁትን አንጋፋ ድምፃዊ እና የግጥም እና ዜማ ደራሲ ታደሰ ከበደ (ሰሮ) 🔥🔥ታሞ🔥🔥 የተሰኝ አዲስ ሙዚቃ በ Hs Music Entertainment ዩቱብ ቻናል ለእይታ ይቀርባል
https://youtube.com/?si=N55Z___XhEZ5oPkG
ዩቱብን ሰበስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
መልካም አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳቹ መልካም የስኬት የሰላም የፍቅር ዘመን ያርግላቹ 🙏🙏
🔥https://linktw.in/EdOQxT🙏
Hs Music Entertainment 🙏
የድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ መልክት🙏
🔥 🔥
Hs Music Entertainment
Banchiamlak Getnet - Gubilye - ጉብልዬ - ባንቺአምላክ ጌትነት -New Ethiopian Music Video 2023 ይሁን ...
He claims to be a psychologist but he become an experiment
ጀግኒት ምርጥ ብቃት
https://youtube.com/shorts/U0fcUpuGUDo?si=Hwdcxb0Re_Jiq_pm
Music Entertainment
Fikeraddis Nekatibeb zim Elalehu New Music 2023 ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ ዝም እላለዉ New artist live performance
ደሴ ላይ
Hate speech is one of the most poisoness thing that can drive society into long lasting conflicts.....let's speak good for the sake of our nation and humanity.
https://youtube.com/
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
HS Music Entertainment - YouTube Welcome🙏 HsTv Channel Ethiopia🔥YouTube =Subscribe 🔥Follow Like Commente🙏🙏🙏🌟🌟 # # # Ethiopian Singer and Song writer Henok seid officia...
ጌታ መልካም ነው።
በችግር ጊዜ በእርሱ የሚታመኑትን ይጠብቃል።
https://www.instagram.com/p/CvpqxzqMF5R/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
https://youtu.be/AgLdjdD9Ago
Hs Records Ethiopia
haacaaluu hundeessaa Eessa jirta ሀጫሉ ሁንዴሳ_ኤሳ ጂርታ #oromomusic by milky
ምንም ይሁን ምን ቴዲ ታደሰ በስራዉ ከሚታየዉ በላይ ነዉ
ከጎደለዉ በላይ እንደ ሠዉ ያልሆነዉ እግዜብሔር ካንተ ጋራ ይሁን🙏(ጎሳዬ❓)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Videos (show all)
Category
Telephone
Address
Meskel Square
Addis Ababa
Tibeb Be Adebabay was born for the streets, the squares, and the public spaces. This year we have taken the festival to the online platforms Join and take part in this fascinating ...
Addis Ababa
Reimagining live events through curated, secret performances in intimate settings in Addis Ababa. Join us now: www.sofarsounds.com/cities/addis-ababa
Bole Michael
Addis Ababa, AA6655
We manage and promote, music artistes, brands, products and services.
Tropical Mall, Airport Road
Addis Ababa, 1000
Deliv Event organizer is full-service company specializes in lifestyle-based and professional event planning services, Events for companies, banquets, fundraisers, awards ceremonie...
Addis Ababa
We decor your for any events like wedding �,bridal shower, engagement�,birthday day,flower arran
Addis Ababa, ZETEMIAN
Walia Daily news(WDN) ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ እውነተኛ ዜናዎችንና መረጃዎችን የሚያገኙበት የሁላችን ማህበራዊ ሚዲያ ነው፡፡