Undo drift

Learn all about the biggest growing motorsport right here as we share all the secrets in the sport from car setup to technique and vlog series

Telegram: Contact @notcoin_bot 27/03/2024

ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ
~~~~
የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ።

ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ የሚካሄድበት ደህንነቱ የተጠበቀ ዓለም አቀፍ ገበያ ነው። ጨዋታዎች ነው፤ . . . በአጠቃላይ ቴሌግራም ራሱን የቻለ የሰለጠነ ዓለም ነው።
~
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም ላይ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው እጅግ አስደናቂ ፈጠራ የታከለበት ነው። ቴሌግራም የመጪው ዘመን የጨዋታ ኢንዱስትሪ ማዕከል እንደሚሆንም ያረጋገጠበት ነው። የዲጂታል ገንዘብ ተንታኞች በበኩላቸው ጨዋታው #የክሪፕቶከረንሲ ወርቃማ ዘመን ማብሰሪያ አድርገው እየገለጹት ነው። የዓለም ሀብት ፍትሃዊ ስርጭት መገለጫ አድርገው የሚተነትኑም አሉ።
~~~

ጨዋታው ይባላል። ቴሌግራም ላይ የምትጫወቱት ነው:: ሲጀምር Nothing የሚል ጽሁፍ ይመጣል:: እናም ብዙዎች ትኩረት አልሰጡትም:: ቴሌግራምም በገደምዳሜ ካልሆነ በስተቀር እስከ አሁን በቀጣይ ወደ ገንዘብ ይቀየር አይቀየር በግልጽ ያለው የለም:: ያም ሆኖ ግን በአንድ ወር ውስጥ የጨዋታው ማህበረሰብ ቴሌግራም ቻናል በአንድ ወር ውስጥ ከ3.4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በመቀላቀል ሪከርድ ሰብረዋል:: ሪከርዱ በየትኝውም ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ያልታየ ነው:: ጨዋታውን በአንድ ወር ውስጥ ከ26.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች እየተጫወቱት ይገኛሉ:: እጅግ በጣም አስደንቂ ክስተት ነው:: ቴሌግራም ከጀመርነው የፈረንጆች ወር በኋል ጨዋታውን እንደሚያቆመው መግለጹ ደግሞ በየቀኑ ብርካቶች በጥድፊያ እየተቀላቀሉና Notcoin እየሰበሰቡ ነው።
~~~~
ከዚህ በመነሳት የቴሌግራም ቻናሌ ተከታዮች ገንዘብ ሆነም አልሆነም በተለይም የእረፍት ጊዜ ሲኖራችሁ በጨዋታው በርካታ Notcoin እንድትሰበስቡ መጋበዝ አስፈላጊ መስሎ ተሰምቶኛል። ስለሆነም ጨዋታውን በአጭሩ አስተዋውቃችኋለሁ።

ይሄን ሊንክ
https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33821381

🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium

ወደጨዋታው ይወስዳችኋል። በዚህ ሊንክ ስትጀምሩ 100,000 Notcoin ስጦታ ይበረከትላችኋል። ማስጀመሪያ 2,500 ታገኛላችሁ። (ሊንኩን ስትከፍቱት የምታገኙት ገጽ ከላይ በስክሪንሾት 2 የተመለከተውን ይመስላል።)

~~~
መሃሉን (በትልቁ የተከበበውን) ስትነኩት Coinናችሁ እየጨመረ ይሄዳል:: በስተቀኝ ከስር የተሰመረባቸው ደግሞ ከጨዋታው ግር የተያያዙ ክፍሎች ናቸው::

ኖትኮይን ለመረዳት እና ለመጫወት ቀጥተኛ ነው፣ በ cryptocurrencies ወይም blockchain ቴክኖሎጂ ምንም ልምድ ለሌላቸው ተጠቃሚዎች እንኳን። የእሱ መካኒኮች ማብራሪያ ይኸውና፡-

mining/ማዕድን ማውጫ ይብላል:: በተደጋጋሚ በመጠቅጠቅ (click በማድረግ) ሳንቲም ትሰበስባላችሁ:

Energy and boosters /ጉልበት እና ማበረታቻዎች - ጨዋታው ሲጀምር 1000 Coin ብቻ ነው በፍጥነት መሰብሰብ የሚቻለው:: ነገር ግን ካላችሁ ሳንቲም ላይ በመክፈል ብዛቱም ሆነ ፍጥነቱን መጨመር ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በየ24 ሰዓቱ ሦስት ጊዜ ቡስት ማድረጊያ ሳንቲም መሙያ እድሎችን ይሰጣቸዋል:: ስትጫወቱ በራሪ ነገር ትመጣለች:: Click ስታደርጓት ለሰከንዶች በፍጥነት ብዙ

Telegram: Contact @notcoin_bot

Photos from Undo drift's post 24/03/2024

Proud to be Orthodox

Photos from Undo drift's post 29/12/2023

እም እቶነ እሳት ዘይነድድ
አንገፈነ በሰፊሐ እድ ሊቀመላእክት

Photos from Undo drift's post 28/10/2023

ጉዞ ወደ #አዋሽ እና ዶሆ ሎጅ
አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ፣ ዶሃ ሎጅ)

       ቀን ጥቅምት 24-25

            ✅ቀን 1(ቅዳሜ)
➡️  ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዋሽ ሰባት,
አዋሽ ከአዲስ አበባ 217 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ነው።

በጉዞአችን ወደ አዋሽ ብሄራዊ ፓርክ, የሙዚየም ጉብኝት እንዲሁም የአዋሽ ፏፏቴ የምናይ ይሆናል , በተጨማሪም  ምሽታችንን  በኩሪፍቱ  ሎጅ ይሆናል ,
    አዳራችን በአዋሽ ፖርክ ውስጥ ሲሆን መተኛው ድንኳን ነው
              ✅ቀን 2 (እሁድ)
የዶሃ ሎጅ አስደናቂ የተፈጥሮ እይታ እና ንጹህ አየር፣ ዋና እና የተፈጥሮ ፍልውሃዎችን ያካትታል።

ዝርዝሩ ክፍያውን ያካትታል.

1, ድንኳን
2, ቁርስ (2x) 🍩
3, ምሳ (2x) 🍽
4, እራት (1 x)
5, ውሃ 🥤
6, የመግቢያ ትኬት 🔖
7፣ የአስጎብኚ ክፍያ 🙋‍♂️
8፣ የስካውት ጥበቃ👨‍✈️👩‍✈️
9፣ ዋና እና የተፈጥሮ ሙቅ ውሃ አገልግሎት በዶሃ ሎጅ
10, ፎቶግራፍ
11, ሙሉ የመጓጓዣ ወጪዎችን ያካትታል

  አጠቃላይ ወጪው ለአገር ውስጥ ጎብኚ 5000ETB እና ለውጭ አገር ጎብኚ 5500ብር ይሆናል።
      ለመመዝገብ
+251907266818

28/10/2023

ጉዞ ወደ #አዋሽ እና ዶሆ ሎጅ
አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ፣ ዶሃ ሎጅ)

       ቀን ጥቅምት 24-25
October 4 up to 5

            ✅ቀን 1(ቅዳሜ)
➡️  ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዋሽ ሰባት,
አዋሽ ከአዲስ አበባ 217 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ነው።

በጉዞአችን ወደ አዋሽ ብሄራዊ ፓርክ, የሙዚየም ጉብኝት እንዲሁም የአዋሽ ፏፏቴ የምናይ ይሆናል , በተጨማሪም  ምሽታችንን  በኩሪፍቱ  ሎጅ ይሆናል ,
    አዳራችን በአዋሽ ፖርክ ውስጥ ሲሆን መተኛው ድንኳን ነው
              ✅ቀን 2 (እሁድ)
የዶሃ ሎጅ አስደናቂ የተፈጥሮ እይታ እና ንጹህ አየር፣ ዋና እና የተፈጥሮ ፍልውሃዎችን ያካትታል።

ዝርዝሩ ክፍያውን ያካትታል.

1, ድንኳን
2, ቁርስ (2x) 🍩
3, ምሳ (2x) 🍽
4, እራት (1 x)
5, ውሃ 🥤
6, የመግቢያ ትኬት 🔖
7፣ የአስጎብኚ ክፍያ 🙋‍♂️
8፣ የስካውት ጥበቃ👨‍✈️👩‍✈️
9፣ ዋና እና የተፈጥሮ ሙቅ ውሃ አገልግሎት በዶሃ ሎጅ
10, ፎቶግራፍ
11, ሙሉ የመጓጓዣ ወጪዎችን ያካትታል

  አጠቃላይ ወጪው ለአገር ውስጥ ጎብኚ 5000ETB እና ለውጭ አገር ጎብኚ 5500ብር ይሆናል።
      ለመመዝገብ
+251907266818

27/07/2023

Brand new ev car charger
32A
With installation
For more information
+251907266818

Photos from Undo drift's post 14/05/2023

Exploring new places is always sweeter with your favorite people
Thanks bro being part of it

Photos from Undo drift's post 07/05/2023

What a bombastic

Photos from Undo drift's post 10/04/2023

Look deep into nature and you will understand everything better.

Photos from Undo drift's post 03/04/2023

ዜና አበው 🤗
አባ እሸቴ ዘደብረ ሊባኖስ
ቤተ ተክለሃይማኖት።
"የሠማዮ ንጉሥ ገብቷል።
እንዲህ ሆነ ፈጻሜ መንግሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ
እናታቸው ወይዘሮ የሺ እመቤት ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት
ተስለው ስለወለዷቸው ወደ ብጽአት አባታቸው
ወደሚወዱትና እንደ አይን ብሌናቸው ወደሚያዮት
ደብረ ሊባኖስ ገዳም በጻድቁ ወርሐዊ በዓል በዚህ በዓብይ ጾም ወቅት ለማስቀደስ ይመጣሉ።
አጋጣሚ ሆኖ አርፍደው በመድረሳቸው ቅዳሴ ይገባል።
የገዳሙ በረኛ አባ እሸቴ የቤተክርስቲያኑን አጥር በር ጠርቅመው ይዘጋሉ ወዲያው አጋፋሪዎችና የክብር ዘቦች መጥተው በሩን ይክፈቱ ንጉሠ ነገሥቱ መጥተዋል ይሏቸዋል።
አባ እሸቴ አይ አልከፍትም "የሠማዮ ንጉሥ ገብቷል ይላሉ።"
አፄ ኃይለ ሥላሴ ሕገ ቤተክርስቲያንን ያከብራሉ እና ቅዳሴውን ቁልቁለቷ ላይ ያለች ሾላ ስር ከውጪ ቆመው ያስቀድሳሉ።
ሠርሆተ ሕዝብ ሲሆን ወደ ቅጽሩ ይገባሉ ወዲያው አባ እሸቴን ያስጠራሉ ወገኛው የክብር ዘቡ ሁሉ ይደነግጣሉ ንጉሡን አስቀይመዋል ሊቀጧቸው ነው ብለው።
ጃንሆይ ግን ጸባቴውን አስጠርተው ማንም የገዳሙን በር ቁልፍ ከእጃቸው እንዳይነጥቅ ሕይወታቸው እያለ ብለው ወሰኑላቸው ትልቅ ትምህርት ሰጥተውናል ኹላችንም በተሰጠን መንገድ ብንጓዝ ሕገ እግዚአብሔር ብናከብር ብዙ እንራመድ ነበር ብለው ተናገሩ።
ይኸን የነገረኝ በወቅቱ የአይን ምስክር የነበረው አያቴ ልጅ በክብካብ ገብረ ማርያም ነው።
አፄ ኃይለ ሥላሴ ዛሬ የምናየውን ታላቅ ቤተመቅደስ አሳንጸዋል
የገዳሙን መስቀል ቤትም ቀደም አሰርተዋል።
ስንቶቻችን የቤተ እግዚአብሔር ሕግ እናከብራለን
አበው የሰሩትንስ ስርዓት እንጠብቃለን መልሱ ለራሳችን
አምላከ አበው ኢትዮጵያን ይጠብቅ
የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን

02/03/2023

"In the History of Mankind, there has never been any other black man like Menelik, who had triggered a lasting fear and doubt in the mind of Europeans"
-Augustus Wylde

Photos from Undo drift's post 21/01/2023

If you’re in control, you’re not going fast enough⚜️

25/10/2022

Swimming underwater feels like flying

18/10/2022
11/05/2021

._dot
❤️😎 -school #ማሽሟጠጥ።

Angolela the lost city #አንጎለላ የሚኒሊክ አያት ሰአለ ስላሴ ቤተ-መንግስት 🛑ተቆፍሮየተገኘ 10/03/2021

Angolela the lost city #አንጎለላ የሚኒሊክ አያት ሰአለ ስላሴ ቤተ-መንግስት 🛑ተቆፍሮየተገኘ The village of Angolallā, situated 11 km south-west of Debre Berhan, was once the famous multicultural second capital of the kingdom of Sawa particularly dur...

16/09/2020

What type of driver are you?

How to Install a Hidden Kill Switch in your Car ከኛ ዉጪ መኪናችንን ማንም እንዳይነዳ ማድረግ ። 27/08/2020

🧠
🔧🛠

https://youtu.be/QSFQXh69o0Q

How to Install a Hidden Kill Switch in your Car ከኛ ዉጪ መኪናችንን ማንም እንዳይነዳ ማድረግ ። Instead of installing an expensive car alarm system or using ineffective methods to prevent your car from getting stolen, learn how to install an inexpensive...

26/08/2020

marcoverdez: CHEVROLET CHEVELLE SS 1972

Telegram: Contact @UNDODRIFT 25/08/2020

UNDO DRIFT ON TELEGRAM
https://t.me/UNDODRIFT

Telegram: Contact @UNDODRIFT

25/08/2020

Drifting is a driving technique. Drifting is an “extreme” sport. Drifting is the fastest growing form of motorsport in the world. A car is said to be drifting when the rear slip angle is greater than the front slip angle, and the front wheels are pointing in the opposite direction to the turn (e.g. car is turning left, wheels are pointed right), and the driver is controlling these factors. You may think that drifting is the same thing to a power sliding, but drifting is more complex than that. Instead of a drifter causing a drift and then countering to straighten out, he will over-counter so his car goes into another drift. A good drifter has the ability to take five or six opposing turns without having traction at any point in time.

How to drive a manual car\ ማኑዋል መኪና እንዴት እንደሚነዱ ይመልከቱ 19/08/2020

https://youtu.be/zt7bQiwGHg4

This is a complete tutorial to show you how to drive a manual car. It is actually REALLY EASY, but it does take a lot of practice. This video shows you the steps that are involved.

How to drive a manual car\ ማኑዋል መኪና እንዴት እንደሚነዱ ይመልከቱ This is a complete tutorial to show you how to drive a manual car. It is actually REALLY EASY, but it does take a lot of practice. This video shows you the s...

18/08/2020

The Chevrolet Corvette is a high-performance two-seater V-8 sports car with over 400-hp. The next car shares the same Y-body platform as the Corvette.

18/08/2020

The Nissan 350Z, also known as the Fairlady Z in Japan, brings the racetrack to the street. Check out a sporty car from Audi next.

18/08/2020

The fifth-generation Ford Mustang's design was inspired by the Mustangs of the 1960s. What sports car is called a "Fairlady" in Japan?

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Swimming underwater feels like flying

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Other Motorsports Stores in Addis Ababa (show all)
ባለራዕይ መሪዎች ባለራዕይ መሪዎች
Addis Ababa

ምክንያታዊ ባለራዕይ መሪዎች(REASONABLE VISIONARIES LEADERS)