የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት

our mission
Fulfill our social responsibility by working in partnership with other stakeholders to bu

18/11/2023

መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
" በየቀኑ የሲር ለና ከኔ ህይወት ጋር አለ" ሲል እንዲህ በሚያምር ሁኔታ አድናቆቱን ጀምሮታል የሲርለናን ከጎበኙት መካከል አንዱ የሆነው የስፖርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር
በቃላት የማይገለፅ የውስጥ ሰላም እና እርካታ የሚገኘው ለሰው መልካም ነገር በመስራት መሆኑንም ህያው ምስክር "የሲር ለና" ሆኖኛል።
አላህ በህይወት ስንኖር ለሌሎችም ምንተርፍ ያድርገን በጀነትም ያገናኘን ስራችሁንና ኒያችሁን አላህ ይቀበላቹ
ፀሀይ በወጣችበት ቀን ሁላ የሚሰማችሁን ደስታ አላህ ለኛው በዱንያ ያጎናፅፈን
ሲል መልእክቱን አስተላልፏል።
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok
ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Email
[email protected]
አድራሻ: - እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ አደባባይ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 16/11/2023
Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 15/11/2023

መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ለ10 የቲም አሳዳጊ እናቶች ደማቅ ፕሮግራም አድርጎ አስተምሮ የልብስ ስፌት ማሽን (ሲንጀር) አበርክቶላቸዋል። የየሲር ለና የቦርድ ተወካይ አቶ ሰኢድ አብደላ እንደተናገሩት የወንድማማችነት ስሜት በተዳከመበት የማህበረሰቡ ሰላምና መረጋጋት በጠፋበት ጥላቻና ጠብ በተስፋፋበት የዚህ አይነት በጎ ስራ ተቋሞችን ማየታችን ይበል የሚያስብል ነው። አያይዘውም በዛሬው ቀን ስራ እንዲጀምሩ ከያዝናቸው የቲም አሳዳጊ እናቶች ተምረው ሲንጀር እንዳይቸገሩ ለ10ሩም የቲም አሳዳጊዎች 400,ዐ00 ሺ ብር ወጪ በማድረግ ስሙ እንዳይገለፅ ለፈለገው ወንድማችንም ታላቅ ምስጋና ተደርጎለታል ።
ይህ ስጦታ የተበረከተላቸው 10ሩም የቲም አሳዳጊ እናቶች ደስታና እንባ በተቀላቀለበት ስሜት ምስጋናቸውን ገልፀዋል።
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok
ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Email
[email protected]
አድራሻ: - እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ አደባባይ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 09/11/2023

"መልካምነት ዘር የለውም !
መልካምነት ሀይማኖት የለውም!
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
በትናንትናው ዕለት የኑሮ መወደድን ምክንያት በማድረግ በቀን 28/2/16 ስሙ መጠቀስ ባልፈለገ አንድ ወንድማችን ባየው ስራ በመደሰት ለ90 ሙስሊም እና ለ90 ክርስቲያን ለድርጅቱ ተረጂዎች የአስቤዛ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው] የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
በቴሌግራም👇👇👇
https://t.me/yesirlena
በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/yesirlena/
እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ
ለበለጠ መረጃ
+251911221582
+251912490006

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 01/11/2023

[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
ውስጥ ካሉ የቲም አሳዳጊ እናቶች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲያ ከድር በየሲር ለና አማካኝነት ራሷን እንድትችል በማሰብ እስፖንሰር በሆነቻት ሀያት የባጃጅ ስጦታ ተበርክቶላታል ሀያትን እያመሰገንን እርስዎም በእንደዚህ አይነት መልካም ስራ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋፅኦ ያድርጉ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት።
[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok
ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Email
[email protected]
አድራሻ: - እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ አደባባይ አጠገብ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ይቀላቀሉ
በቴሌግራም👇👇👇
https://t.me/yesirlena
በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/yesirlena/
እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ
ለበለጠ መረጃ
+251911221582
+251912490006

23/10/2023

ለሌሎች መኖር ለራስ የመኖር ምርጡ መንገድና የሰውነት ክብር የሚገለፅበት አይነተኛ ማሳያ መሆኑን ከሚያስተምሩኝ ወንድሞቼ አንዱ ወንድሜ ኑሩ ቱርኪ ነው።

“በህይዎት ውስጥ ከባዱ ሸክም የምትሸከመው አለመኖር ነው” እንደሚባለው የማህበረሰብን ጉዳይ በተሸከምነው ልክ በህይዎት የመኖራችንን ትርጉም እናጣጥማለን።

ወንድሜ ሆይ! የመሰረትካቸው ተቋማት ለሚሊዮኖች ተስፋ ናቸውና አላህ ብርታቱን ይስጥህ።

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ለየቲሞችና አቅመ ደካሞች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ ያለ ተቋም በመሆኑ ከጎኑ እንቆም ዘንድ አደራ እላለሁ።

በቀላሉ በስልካችን 9757 ላይ OK ብለን በመላክም የየሲር ለናን አላማ እንደግፍ!

Photos from Harun media ሃሩን ሚዲያ's post 14/10/2023
Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 13/10/2023

[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
ለ 55 ቤተሰብ በላይ ዘይት ዱቄትና ፓስታ በጨለማ ከ12:30 ቡኃላ በአንድ ስሙ መጠቀስ ባልፈለገ ወንድማችን አበረከተ

[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok
ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Email
[email protected]
አድራሻ: - እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ አደባባይ አጠገብ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

ይቀላቀሉ
በቴሌግራም👇👇👇
https://t.me/yesirlena
በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/yesirlena/

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ
ለበለጠ መረጃ
+251911221582
+251912490006

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 07/10/2023

[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
በቀን 20/1/2016 የትምህርት ዘመን በድርጅቱ ለተያዙ 483 ወላጅ አልባ ለሆኑና ላልሆኑ ልጆች የደብተር እና የፅህፈት መሳሪያ ስጦታ ያበረከተ ሲሆን እንዲሁም ለሌሎች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ድርጅቶች በኦሮሚያ ክልል ኮኮሳ ለ32 ልጆች በተጨማሪም በባህርዳር ከተማ 32 ልጆች በጠቅላላው ለ 547 ልጆች የደብተር ስጦታ አበርክተናል።
ይህንንም ስጦታ ከየሲር ለና ጋር በመተባበር ያበረከቱልን አካሎች
1, መሀመድያ
2, መሀመድ ዩሱፍና ቤተሰቦቹ እንዲሁም
3, ፀሀይ ጮራ እድር ናቸው።

[መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው]
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok
ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ

🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Email
[email protected]
አድራሻ: - እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ አደባባይ አጠገብ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

ይቀላቀሉ
በቴሌግራም👇👇👇
https://t.me/yesirlena
በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/yesirlena/

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ
ለበለጠ መረጃ
+251911221582
+251912490006

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 06/10/2023

በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የሚመራው የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅትና ለለውጥ እንስራ በጋራ በመሆን የከፈቱት የልብስ ባንክ አልባሳትን ሰብሰቦ ለገጠሩ ህብረተሰብ በመስጠት ላይ ይገኛል በመሆኑም እናንተም የአጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ ደውለው ቢሰጡን የአጅሩ ተካፋይ ይሆናሉ
+251947636323
+251912490006
"መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው"

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት on TikTok 05/10/2023

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት on TikTok 12 Followers, 5 Following, 21 Likes - Watch awesome short videos created by የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት

TikTok · የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት 05/10/2023

TikTok · የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት Check out የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's video.

Photos from የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት's post 20/09/2023

በዛሬው እለት ቲክቶክ ላይ ቻሌንጅ አዘጋጅተው 4 ካርቶን ደብተር እና የተለያዩ እስኪርብቶ እስራስ ላፒስ መቅረጫ የመሳሰሉትን የፅህፈት መሳሪያ ሰብስበው ለየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ስላበረከቱ እናመሰግናለን።
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
9757 ላይ ok ብለው በመላክ የየሲር ለናን አላማ ይደግፉ
የድርጅቱ የሂሳብ ቁጥሮች
ንግድ ባንክ 1000455851746
ዳሽን ባንክ 7902719139811
አቢሲንያ ባንክ 89752787
አዋሽ ባንክ 01308692060200
"መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው"

04/09/2023
እናቶችን በዕምባ ያራጨው የሲር ለና በጎ አድራጎት||News Aug 04/2023 ll ሐምሌ 28/2015 ጄይሉ ቲቪ #Jeilutv Ethiopia 10/08/2023

እናቶችን በዕምባ ያራጨው የሲር ለና በጎ አድራጎት||News Aug 04/2023 ll ሐምሌ 28/2015 ጄይሉ ቲቪ #Jeilutv Ethiopia ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦ ስልክ 0113 – 69 69 32 /0968 80 80 80 ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia Nilesat \ Eutelsat 8 We...

እናቶችን በዕምባ ያራጨው የሲር ለና በጎ አድራጎት||News Aug 04/2023 ll ሐምሌ 28/2015 ጄይሉ ቲቪ #Jeilutv Ethiopia 08/08/2023

https://youtu.be/vTjaE4czEqY

እናቶችን በዕምባ ያራጨው የሲር ለና በጎ አድራጎት||News Aug 04/2023 ll ሐምሌ 28/2015 ጄይሉ ቲቪ #Jeilutv Ethiopia ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦ ስልክ 0113 – 69 69 32 /0968 80 80 80 ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia Nilesat \ Eutelsat 8 We...

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትናንት ቅዳሜ 16 2015 በሱመያ ት/ቤት  የቲሞች ሚስኪን እና አረጋዎያንን ባጠቃላይ በቁጥር 340 በላይ የአስቤዛ ስጦታ ያበረከትን ስንሆን በአረጋ...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ባለፈው ሳምንት የእንኳን አደረሳቹ ፕሮግራም ላይ በቁርአን ከተከፈተ ቡኃላ በረዳት ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ትልቅ መልእክት ባስተላለፉበት የእድሩ...
ዘንድሮም በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እንደተለመደው አቅመ ደካሞችን ለመስፈጠር በዝግጅት ላይ ነን። የዛሬ አመተ 325 አቅመ ደካሞችን ሙሉ በሙሉ ሳይጓደልባቸው ማስፈጠርን የቻልን ሲሆንዘንድሮም እንደ...
ለነገ ለምናስመርቃቸው 10 የውሃ ጉድጓድ እና የሲር ለና የሰበሰባቸው ልብስ ይዘን ጉዞ ጀምረን ባቱ ደርሰናል የነገ ውሏችንን እናሳውቃቹሀለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የካቲት 27/2015 በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን አሊቾ ዊሪሮ በ5 አካባቢዎች ንፁህ የጉድጓድ ውሃዎችን በኡስታዝ ኑሩ ቱ...
የሲር ለና የልብስ ባንክ እለተ እሁድ በሻሸመኔ
YESIR LENA CHARITY ORGANIZATION
ለለውጥ እንስራ የልብስ ባንኩን ይፋ አርጓልእርሶም ልብሶችን ያምጡ አጥቦና ተኩሶ ለሚገባው አለብሳለው ብሏል
አስደሳች ዜና ለለውጥ እንስራ የልብስ ባንኩን ይፋ አድርጓል።ማንኛውም የተለበሱ ልብሶችን አጥቦና ተኩሶ ለሚገባው አስተላልፋለው ብሏል።
ስልኮን ይዘዋል?አባልስ ሆነዋል?በአንድ ብር መልካምነትን አይተው ያውቃሉ?9757 ላይ ok ማለት ብቻጥሩ መልክቶችን ይቀበሉመልካምነት ልክ እንደበረዶ ነው የሸፈነውን ነገር ሁሉ ያሳምራል::

Telephone

Website

Address


Embilta
Addis Ababa
Other Addis Ababa non profit organizations (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

Rotaract Club of Keroggie Rotaract Club of Keroggie
Bole Subcity, Woreda 03, Zewdu Gessese Bldg, House No. 2414/2nd Foor
Addis Ababa

We are visionary, committed and disciplined young Ethiopians passionate to make a positive difference in the lives of our fellow citizens and the humanity through community service...

Rotaract Club of SOLYANA Rotaract Club of SOLYANA
Addis Ababa

Rotaract Club of Solyana is one of the 16 clubs in Ethiopia, and has been running since 2007 as a partner in service of Rotary International

Rotaract club of Ra'ey Rotaract club of Ra'ey
Addis Ababa

RAC Ra'ey is a rotaract club with members of different professions and knowledge in Ethiopia working for the realization of Ethiopia's visions VISION IN ACTION!

Strong Hearts International Strong Hearts International
Nifas Silk Lafto Sub City, Kore Mekanissia Area
Addis Ababa

We are a 501c3 non profit organization, our mission is to bring about transformation from the insideo

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

The School of St Yared, Ethiopia The School of St Yared, Ethiopia
Opposite French Embassy
Addis Ababa

The School of St Yared opened in 2009 with the aim of offering a top class education to talented, imp

imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

The Ethiopian Film Initiative The Ethiopian Film Initiative
Addis Ababa

Empowering Ethiopian filmmakers

Life4all Life4all
Addis Ababa
Addis Ababa, 41303

Great Commission Ministry Ethiopia on the journey of spiritual movement every where is impacting stu

Goh Bedembia Charitable Association Goh Bedembia Charitable Association
Addis Abeba
Addis Ababa, FUTUREPARK

Goh Be Dembia Charitable Association