Sele Enat Mahiber

Sele Enat Mahiber

You may also like

ApnaTriangle
ApnaTriangle

Sele Enat Cha.Org is an indigenous non profitable child-focused non-governmental orgn. established... No. 0757 in 2009.

Sele Enat Mahiber is an indigenous non profitable child focused non- governmental organization established in 2002 G.C and has been legally registered under the new charities and societies proclamation no 621/2009, Reg. The organization has got different branches in different parts of Ethiopia placing the head office in Addis Ababa. In every stations of the orphanage mainly facilitate creating a f

15/05/2024

እንደምን ከረማችሁ ውድ የስለእናት ቤተሰቦች።
የፊታችን እሁድ ግንቦት 11 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በዳግማትንሳኤ በዓል ምክንያት የተራዘመውን የቡና ጠጡ ፕሮግራማችንን የምናካሂድ ስለሆነ እንደተለመደው ከወዳጆቻቹ ጋር እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

"የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት "

Photos from Sele Enat Mahiber's post 05/05/2024

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
በዓሉን በሰላም እና በፍቅር እንዲሁም በደስታ እንድናሳልፍ ለረዳን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን።
እንዲሁም የስለእናት ቤተሰቦች ከኛጋር አብራችሁ ስላላችሁ ፤ የበዓል የመአድ ማጋራቱ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

03/05/2024

ለህዝበ ክርስቲያን በክርስቶስ ክርስቲያን ለተባላችሁ ሁሉ
እንኳን ለተከበረው የስቅለት ቀን በሰላም አደረስዎ እያልን ፤ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ ፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን፡፡
መልካም የትንሳኤ በዓል!ይሁንላችሁ ።
ሀገራችን ሰላም ትሁን🙏🙏🙏

" የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት "

30/04/2024

ውድ የስለእናት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ🙏 ይህን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩን።
እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ በስለእናት ጊቢ ውስጥ ልናከናውነው ባሰብነው የመአድ ማጋራት እንቅስቃሴ ላይ ሁሉም ወዳጆች እነዚህን ድጋፍ የሚሹ ህፃናት እና እናቶችን በመደገፍ በዓልን ለየት ባለ ሁኔታ እንዲያሳልፉ የምንችለውን አንድናግዝ ጥሪ እናቀርባለን።

24/04/2024

We are deeply touched by the wonderful opportunity that has been given to our beloved child, Kidus, and also for supporting Sele Enat. We cannot express enough how thankful we are for this incredible opportunity. Your kindness and generosity have touched our hearts in ways we cannot describe. We are forever grateful for your support and thank you from the bottom of our hearts.

Meet Kidus Wassie, winner of our sponsorship program, in collaboration with Sele Enat charity organization, Executing our social responsibility to build a vibrant community of photographers and storytellers who harness their talents to ignite positive change through their work.

Follow us for more on
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100094396763504...
Instagram
https://www.instagram.com/vint_ageafrica/
Linked in
https://www.linkedin.com/.../vintage-africa-school-of.../
Telegram
https://t.me/vintageafricaphothoschool
Tiktok
https://www.tiktok.com/

13/04/2024

ነገ እሁድ ከሰአት በኋላ ከስምንት ሰዓት ጀምሮ ውዱን ግዜዎትን ከኛ ጋር ቢያሳልፉ ያተርፉበታል።

10/04/2024

በጎነት ለራስ ፣ ለወገን እንዲሁም ለሀገር መሠረት ነው ። በጎነትን መርህ አድርገን የሚያዝያ ወርን የቡና ጠጡ ፕሮግራም ለማክበር ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተውናል።
እሁድ ፣ ሚያዝያ 06 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ሁሌ ቡና ፊትለፊት ( ከዳማ ትሬዲንግ ጎን) በሚገኘው ግቢያችን እንድትገኙልን በአክብሮት ተጋብዛችኋል ።

10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Photos from Sele Enat Mahiber's post 16/03/2024

ስለእናትን ወክላችሁ በነገው ቀን ለምትወዳደሩ በሙሉ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን።

06/03/2024

ውድ የስለእናት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ ።
ሴት እናት ናት ፣ ሴት እህት ናት ፣ ሴት ሀገርም ጭምር ናት የሚለውን እውነታ ይዘን " ሴትነት " በሚል ርዕስ የሴቶችን ቀን በዚህ ወር የቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ልናከብር ጥቂት ቀናት ቀርተውናል።
እኛ ይህን ታላቅ ዕለት ከልጆቻችን ጋር ልናሳልፍ ወስነናል ፤ እናንተስ ?
ሼር እና ላይክ ይደረግ
"የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት"

Photos from Sele Enat Mahiber's post 27/02/2024

Welcome back to your home country, Bini! It's great to see you again. We are thrilled to have you back and look forward to the inspiration you will bring to those around you. Thank God for your safe return!

27/02/2024

Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉 Abayneh Anja Ethiopia, Rose Ayena Demisse, Firesenay Girma

For Ethiopian Children Fundraiser: 2024, organized by Bethlehem Agegne 24/02/2024

Bethlehem Agegne is a remarkable young girl who has a heart of gold. Even though she lives in the USA, she never forgets her roots and always tries to give back to her homeland, Ethiopia. Her latest act of kindness is setting up a GoFundMe campaign to help the underprivileged kids living in the Sele Enat charitable organization. It's heartwarming to see such selflessness and compassion in someone so young. We can all learn from Bethlehem's example and try to make a positive difference in the world. Please donate and share with your family and friends.
May God bless you all 🙏

For Ethiopian Children Fundraiser: 2024, organized by Bethlehem Agegne Ethiopia is a country located in the horn of Africa that is filled with rich … Bethlehem Agegne needs your support for For Ethiopian Children Fundraiser: 2024

08/02/2024

እሁድ ከሰዓት በኋላ አብረን እንዋል።
የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት!

08/02/2024

እሁድ ከ ሰአት ጠብቁን።
የተሻለ ልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት!

03/02/2024

ደረሰ ደረሰ ደረሰ..... ወርሃዊ የቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ደረሰ የካቲት 3 ከቀኑ 8 ሰዐት ጀምሮ ።

" ፍቅርና መስዋዕትነት "

በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደረገው የየካቲት ወር የቡና ጠጡ ዝግጅት እያዝናኑ ቁምነገር የሚያስጨብጡ ፕሮግራሞችን ይዞ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን እርስዎስ ከቤተሠብዎ ጋር ይህን የድል ወር ከልጆቻችን ጋር ለማሳለፍ ተዘጋጅተዋል?
እንግዲያውስ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ በሚገኘው ግቢያችን የካቲት 3 ከቀኑ 8 ሰዐት እንገናኝ፤ እርሶም ይሁኑ ቤተሰብዎ ያተርፉበታል።
መልካም ሰነንበት! " የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃን !"

Photos from Sele Enat Mahiber's post 15/01/2024

" የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት"
ይህንን አላማችንን የተረዳው የፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ( የፈረስ ማይልስ የልገሳ ክፍል) ፤ በአራተኛው የፈረስ የልገሳ ፕሮግራም ላይ እንድንታገዝ በአፕልኬሽኑ 6090 ላይ ስላካተተን እናመሰግናለን።
የፈረስን አፕ የምትጠቀሙ የስለእናት በጎፈቃደኞች፣ ዘመዶች እና ወደጆች አፑን በተጠቀማችሁ ቁጥር ስለእናትን እንድታስታውሱ እንጠይቃለን ።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=686924476974542&id=100069709877958&mibextid=Nif5oz

11/01/2024

ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሠቦቻችን
በታላቅ ጉጉት የምንጠብቀው ፤ ከእናንተ ጋር የማይረሳ የቤተሠብ ጊዜ የምናሳልፍበት የወርሃዊ ቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ጊዜውን ጠብቆ ተዘጋጅቷል። እሁድ ፣ ጥር 05 ፣ 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በመምጣት ከልጆቻችን ጋር ድንቅ ጊዜን ያሳልፉ ዘንድ
ከነቤተሰብዎ ተጋብዘዋል።

Photos from Sele Enat Mahiber's post 11/01/2024

የዛሬው የጠዋት ውሎችን በፈረስ ድርጅት ጋባዥነት በራድሰን ብሉ ሆቴል እንገኛለን፤ የዕለቱ አጀንዳም የፈረስ ማይልስ የልገሳ ኘሮግራም ላይ ስለእናቶች እንድንገኝ በመጋበዛችን ሲሆን ፤ ከኘሮግራሙ በኋላ ምን እንደተከናወነ እናሳውቃለን።

07/01/2024

"በፍቅር፣ በመተሳሰብ ፣በመረዳዳት እና በደስታ የተሞላ የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን"

Photos from Sele Enat Mahiber's post 05/01/2024

💚💛❤️ ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የአየር ሰዓት ስጦታ ከትርታ 97.6FM የገና ስጦታ ተበረከተለት።

ትላንት ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ/ም
ጣቢያው ሥርጭቱን የጀመረበትን አንደኛ ዓመት በዓል አስመልክቶ ቦሌ በሚገኘው ጣቢያው በአይነቱ ለየት ያለ የድጋፍ መርሐግብር አከናውኗል።
በዚህ መርሐግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የጣቢያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘካሪያስ የተደረገው አንድ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአየር ሰዓት ድጋፍ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ የሚሰራውን ሥራዎች ለማብረታታት ያለመ ነው ብለዋል። ስለእናትም ለሀገር አንደ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ በግለሰቦች ብቻ ሳይሆን በተቋማትም ጭምር እንዲህ መታገዙ እንደሚያበረታታው እና የተጠናከረ ስራን እንዲሰራ እንደሚያተጋው በመግለጽ ትርታን እና የስራ ሐላፊዎችን አመስግኗል እንዲሁም ከዚህ በፊትም ጣቢያው ስለሚያደርገው እገዛም ምስጋናን አቅርቧል።💚💛❤️

Photos from Sele Enat Mahiber's post 31/12/2023

ሠላም ለእናንተ ይሁን የስለእናት ቤተሰቦች
ትናንት በነበረን ዝግጅት ላይ ስላሳያችሁን መተባበር ፣ መተጋገዝ፣ አክብሮት ፣ በጎነት ፣ ትግስት ፣ ፍቅርና ደስታ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 26/12/2023
22/12/2023

ውድ የስለእናት ቤተሰቦች በታህሳስ 20 / 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በጊቢያችን ውስጥ በአይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ። አዘጋጅ ኮሚቴው (በጎፈቃደኞች ) መግቢያላይ የመግቢያ ካርዳችሁን በመቀበል በአግባቡ ያስተናብሯችኋል።
ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጠው ስልክ ላይ ይደውሉ።
✨🎬Movie With a Mission!
🍿🍿 Don't miss our outdoor Movie Fundraiser , where every ticket helps Sele Enat Achieve it's Goals 🎀🎀🎀
🍿🎶🎵🎼🎼💃👯🪩🎄🎄

Come for the laughs, Stay for the Cause🌟🌟🌟
📆 Saturday, December 30
⏲️ Doors open @ 4 PM
🎬 Will Start @ 6 PM

📍Sele Enat Charitable Organization Compound Infront of Vatican
📱 0940656565 / 0921939393

11/12/2023

ውድ የስለእናት ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ወርሃዊ የቡና ጠጡ ፕሮግራማች እንደሆነ ይታወቃል ፤ በዚያው ዕለት የአለም የሕፃናት ቀን በዓልን በጋራ እንድከብር ጋብዘኖታል።

21/11/2023

💚💚💛💛❤️❤️Happy world children's day!💚💚💛💛❤️❤️

To every child, may your dreams be as big as your imagination and may you have the courage to chase them. Wishing you a day filled with love and laughter. Wishing all the children a day as colourful and joyful as their smiles. May your journey through childhood be filled with love and warmth.

08/11/2023

እንደምን ከረማችሁ የስለእናት ወዳጅ ቤተሰቦች
የህዳር ወር የሻይ ቡና ፕሮግራማችን እንደተለመደው እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀመሮ ባማረ ሁኔታ ይከናወናል። የእለቱ የስለእናት መድረክ ተጋባዥ እንግዳችን አቶ እድሜ አለም ግዛ 'ትኩረት የሚሹ ትኩረት አሳዳጊዎች' በሚል ማህበረሰባችን የሚያነቃ ሃሳባቸውን ያጋሩናል።

12/10/2023

ውድ የስለእናት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ የሚቀጥለው ሳምንት የሻይ ቡና ፕሮግራማችን ቅዳሜ ጥቅምት 3 /2016 ዓ.ም ባለን ፕሮግራም ምክንያትነት እሁድን የዘለልነው መሆኑን እያሳወቅን፤
ቅዳሜ ከሰዓት በስምንት ሰዓት ላይ አርሎ ያዘጋጀውን "ወርቃማ ጎጆዎች" የተሰኘ ፕሮግራም እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል ፤ ነገር ግን ይህ ፕሮግራም በአዘጋጁ" አርሎ "ሀሳብ አመንጪነት ምክንያት የፕሮግራሙ ይዘት ከዚህ ቀደም ከነበረው ለየት ያለ ፕሮግራም ሲሆን በተለይ ወደ ትዳር ህይወት መንገድ ለጀመራችሁ እና በትደር ህይወት ውስጥ ብዙ አመት ያላስቆጠራችሁ ወንድሞች እና እህቶች እንዳያመልጣችሁ እንላለን።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉 Abayneh Anja Ethiopia, Rose Ayena Demiss...
A Home for the Past 21 Years!Calling all compassionate individuals! Sele Enat has been a loving home for orphaned and vu...
በርቱልን 🙏የስለእናት መድረክ ለብዙ ሰዎች እድል እየሰጠ፤  ከሰዎች እና ተቋማት ጋር የሚያስተዋውቅበት ና የሚገናኝበት ቦታም ነው። ክበሩልን🙏
Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉Abayneh Anja Ethiopia,Kidus Wassie,Tati N...
Dr. Alemayehu is coming from addis ababa university's special needs department, his speech was about autism, and I think...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣የጤና ፣ የመፋቀር፣ የመስማማት ፣ የመተሳሰብ እና የመረዳዳት  ይሁ...
"ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን ለነገ ተስፋዎች"#ስለነገ_የኢትዮጵያችን_ተስፋዎች_ይመለከተኛል በዚህ ልዩ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ከሃገር ውስጥ እና ከውጭ እየተሳተፋቹ ላላቹ በጎዎች እናመ...
ውድ የስለእናት ቤተሰቦች መጋቢት 6 2012 ዓ.ም በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሻይ ቡና ፕሮግራም እነሆ ጥቅምት 6/ 2015 ዓም በይፋ የተጀምሯል። በእለቱ በርካታ ሰዎች የታደሙበት ...
እነሆአብራችሁን ለነበራችሁ ፣ ስንጨነቅ ለተጨነቃችሁ፣ ስንደሰት ለተደሰታችሁ፣ ስንቸገር እጃችሁን ለዘረጋችሁልን እና ሁሌም ከጎናችን ሆናችሁ ላበረታታችሁን ብሩህ አዲስ ዓመት አንዲሆንላችሁ ተመ...

Telephone

Address

Addis Ababa
25136

Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE
SCORE A. A Office
Addis Ababa

We are part of 3000 Spiritans working in over 57 countries. We have been Serving in Ethiopia since 1972. We minister in areas for which the Church has difficulty in finding workers...

ANI SIIF JIRAA CHARITy ANI SIIF JIRAA CHARITy
Addis Ababa

Hojii gaarii dhaloota dhufuuf !

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization