Online Mercato / ኦንላይን መርካቶ

Online Mercato / ኦንላይን መርካቶ

Online Mercato is the place where you will find best deal products you want to buy from smartphones,

28/08/2024

📲አያምልጣችሁ ☎️ 0911678673 ☎️ 0932444111
👉 በ3 ወር ውስጥ ልዩ የግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ : እንዲሁም ሕትመት : ብራንዲንግና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ለጥቂት ቀናት የሚቆይ በታላቅ ቅናሽ ተመዝግበው ይጀምሩ ::

🌍 አድራሻ :- መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 5ኛ ፎቅ

📌 ተምረዉ ለጨረሱ ሰርተፊኬት ብቻ ሳይሆን ልዩ የሚያደርገን ተምረው ከተቀጣሪም አልፎ የድርጅት ባለቤት ማድረጋችን ነው !!

🤙📲ለበለጠ መረጃ ✅ 0911678673 ✅ 0932444111 ይደውሉ

26/08/2024

🔥መልካም ዜና ለድርጅቶች ☎️ይደውሉ 0921747474 ☎️ ምርትና አገልግሎትዎን በትንሽ ወጪ ለፈልጉት እድሜ : ፆታ እና ኣካባቢ በእኛ እርዳታ በሶሻል ሚድያ ላይ እናስተዋውቅልዎ: በፍጥነትና በብዛት ደንበኞችን ያፍሩ : ትርፋማ ይሁኑ 👇 ቪድዮውን ይመልከቱ ማብራሪያውንም ያንብቡ

☎️ ለበለጠ ለተጨማሪ መረጃ 0921747474
✅ ቴሌግራም https://t.me/birukzak

🔥በጣም ስኬታማ ነጋዴዎች ከሌሎች ስኬታማ ያልሆኑ ነጋዴዎች የሚለዩበት አንድ የአደባባይ ምስጢር "ማስታወቂያን" በቀዳሚነት መጠቀማቸው ነው።

📌በንግድ አለም ውስጥ የተሰማሩ ሁሉ ማስታወቂያን መጠቀም ለእድገት ትልቅ አስተዋፅዖ እንዳለው ያውቃሉ ግን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አይጠቀሙበትም።

📌 እስከ አሁን ጊዜ ድረስ ነጋዴዎች በሱቃቸው ላይ የሰቀሉትን ማስታወቂያ ብቻ ተስፋ አድርገው ይሰራሉ ፣ ይህም በቀን በቀን ደንበኞችን ያስገኝላቸዋል ፣ ነገር ግን ይህ የማስታወቂያ ዘዴ ብዙ ጊዜ ጥሩ የሚሆነው የንግዱ ስፋራ ታዋቂ የሆነ አካባቢ ሲሆንና በርካታ ሰዎች በሚበዙበት ቦታ ሲሆን ነው። በንፅፅር ያሉበት የንግድ ቦታ ትርፋማ ቢያደርጋቸውም ነገር ግን በጣም ከፍተኛ ትርፍ ሊያገኙ የሚያስችላቸውን ማስታወቂያ መጠቀም ያህል ሊሆን አይቻልም። በግልፅ እንደሚታወቀው ብዙ ሰዎች ወደ ንግድ ስፍራዎ ሲመጡ ብዙ ሰዉ ያስተናግዳሉ በዚህም ምክኒያት ሽያጭዎም ይበዛል በተቃራኒም ትንሽ ሰዉ ብቻ የሚያስተናግዱ ከሆነ የሚሸጡት መጠንም ያንሳል።

📌 እኛ በምንሰጠው አሰተማማኝ የፌስቡክና ኢንስታግራም የማስታወቂያ አገልግሎት ከ100,000 ሺህ እስከ 8,000,000 ሰዎች ድረስ ደንበኞችን ማስተናገድ በሚችሉት ብቃትና በፈለጉት የቀን እርዝመት ምርትና አገልግሎትዎን በስልካቸው ላይ ማሳየትና ሽያጭዎን በፍጥነት ማሳደግ ይችላሉ:: ብዙ ሽያጭ ላይ በፍጥነት የሚያደርስዎትን አሰራር ለበቂ ጊዜ ከተጠቀሙ በእርግጠኝነት ከፍተኛ ስኬት ከደረሱ ነጋዴዎች ተረታ ይደርሳሉ።

📌 በአሁን ሰዓት ብዙ ደንበኞችዎ አብዛኛውን ጊዜያቸውን በስልካቸው ላይ ነው የሚያሳልፉት፡፡ ፍላጐት ያላቸውን ደንበኞችን እንዲያገኙ የሚያስችለውና ከውጤቱ አንፃር እርካሹ የማስታወቂያ ሚድያ የፌስቡክ ማስታወቂያ ነው፡፡ በፌስቡክ ማስታወቂያ ለመረጡት የእድሜ ክልል ማስተዋወቅ ይችላሉ፣ ወንድ ወይም ሴት መርጠው ማስታዋወቅ ይችላሉ፣ በሚኖሩበት አካባቢ ለምሳሌ በአዲስ አበባ ከተሞች ወይም ክፍለ ሃገር ባሉ ከተሞች መርጠው ማስተዋወቅ ይቻላሉ፣ ወደ እርስዎ የንግድ ስፉራ ብቻ ለቀረቡ ሰዎች መርጠው ማስተዋወቅ ይቻላሉ፣ ሰዎች ባላቸው ፍላጎት : የስራ ዘርፍና በብዙ የደንበኞች መረጃ በታገዘ መልኩ የፈለጉት ሰዎች ጋር ምርትዎንና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ይችላሉ::

🔥 የፌስቡክ ላይ የፕሮሞሽን ወይም የማስታወቂያ ስራ እኛ እንሰራልዎታለን:: ለማንኛውንም ነጋዴ አዋጪ የሆነ ነው። ለንግድዎ ስኬትና ከፍተኛ እድገት በብዙዎች በጣም የተዘነጋውን የፌስቡክ የማስታወቂያ አገልግሎታችንን ተጠቅመው ከተቀናቃኝ ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እንዲልቁ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።

📞 ይደውሉ: 0921747474

📌በፈለጉት የቀን ርዝመት መጠን በ6000 ብር ብቻ በትንሹ 100,000 ሺህ ሰዎች ጋር እናደርሳለን:: የእርስዎ ስራ መልዕክት የሚልክልዎትን ወይም የሚደውልልዎትን ደንበኛ እያስተናገዱ ምርትዎን መሸጥ ብቻ ነው። ፌስቡክ የሚፈቅዳቸውን ማንኛውንም ምርቶችን : አገልግሎቶችን : ኩባንያዎችን ወዘተ ባጠቃላይ ብዙ ሰዉ ጋር እንዲደርስ የፈለጉትን እኛ እናደርሳለን:: እርስዎ የሚመጡትን ደንበኞች ብቻ ያስተናግዱ።

📌እንደከፈሉት መጠን ከ100,000 እስከ 8,000,000 ሰዉ ጋር ማናኛውንም ማስታወቂያዎትን እናደርሳለን። በትንሹ 100,000 ሺህ ሰዉ ጋር ለመድረስ 6000 ብር ብቻ ይከፍላሉ። የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፡ የፈለጉትን ያስተዋወቁ በፍጥነትም ትርፋማ ይሁኑ።

📌 በተጨማሪም ለሚመጡት ደንበኞችዎ የሚመች ማንኛውንም ጥያቄ ከመመለስ ጀምሮ ያለዎትን ተጨማሪ ምርቶችና አገልግሎቶች የሚያሳይና ኦንላይንም ማዘዝ የሚችሉበትን አዲስ የኦንላይን መሸጫ ሱቅ ቴክኖሎጂ በተመጣጣኝ ዎጋ እናቀርባለን።

📞 ይደውሉ: 0921747474

29/04/2023

☎️ ይደውሉ 0921747474 🔥መልካም ዜና ለድርጅቶች🔥24 ሰዓት የሚሰራ ሰራተኛ ይፈልጋሉ? ደንበኞችዎን በድርጅቶ ዙሪያ የሚያስተናግድ AI ቻትቦት መጣልዎ። እንደብዙ ሰራተኛ ሆኖ በሺ የሚቆጠሩ ደንበኞችዎንም በትህትና ያስተናግዳል። በኢትዮጵያም ብሎም በአፍሪካ የመጀመሪያውን ቴክኖሎጂ ይጠቀሙ። ዋጋው በጣም ርካሽ ነው። ድርጅቶን አሸናፊ ለማድረግ ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ መጠቀም መንቃት ነው። ይህንን ቴክኖሎጂ አሁን በፌስቡክ ሜሴንጀር፣ በኢንስታግራም አካውንት ፣ ቀጥሎም በቴሌግራምና በዋትሳፕ እንጭንሎታለን።

🔥 በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ፕላትፎርማችንን ለ1 ሳምንት ያለ ምንም ክፍያ በነፃ የሙከራ ጊዜ ተጠቅመው ስራዎት እንዲቀል እንረዳለን፡፡ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ሲስተማችን የሚያደርገው ሰዎች በፖስቱ ስር ኮሜንት ሲፅፉ ወዲያው ለእያንዳንዱ በስም እየጠቀስ መልስ ይሰጣል ፤ መጥፎ ወይም የድርጅቶን ስም የሚያጠለሹ ኮሜንቶችን ፣ ስድቦችን ፣ ዘለፋዎችን ይደብቃል። በይበልጥ ደግሞ ጥሩ ጥሩ አስተያየቶችን ፣ ገንቢና መልካም ኮሜንቶች ጐልተው እንዲታዩ ያደርጋል። ኮሜንት ለፃፉት ሰዎች ወደ ሜሴንጀራቸው በውስጥ መስመር ተጨማሪ መረጃ ይልካል፡ የደንበኞችዎን ማንኛውም ጥያቄዎች ይመልሳል ፤ ባጠቃላይ ያለ እረፍት እንደሚሰራ ሰራተኛ ሆኖ በቀን 24 ሰዓት : በአመት 365 ቀን ስራዎትን ያቀላል። ከዚህም ባለፈ በአይነቱ ለየት ያለና ከዘመኑ ጋር እየተራመደ ያለ የኦንላይን ሱቅ በፕላትፎርሙ ተገንብቶ ደንበኞችዎ ባሉበት ሆነው የአንላይን ሱቅዎን በመጐብኘት ምርትዎን መግዛት የሚችሉበትን ድንቅና ዘመናዊ አገልግሎት እንሰጣለን።

🔥 ይህን አለምን እየቀየረ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅቶ በርካሽ ዋጋ በመጠቀም ቀዳሚ ይሁኑ ፡ ስራዎን ያቅልሉ : እድገቶን ያፈጥኑ።

✅ ለምሳሌ እዚህ ፖስት ላይ አርተፈሻል አንተለጀንስ ነው 24 ሰዓት ለኮሜንት መልስ የሚሰጠው ፣ ኮሜንት የሚደብቀው ፣ በሜሴንጀር መልዕክት የሚልክልዎ

👇 በተጨማሪም ይህንን እንደ ChatGPT በሜሴንጀር የሚሰራ AI ቻትቦትን ይምክሩ ::

👉 http://m.me/ChatGPTEthio

☎️ ለበለጠ ለተጨማሪ መረጃ 0921747474
✅ ቴሌግራም https://t.me/birukzak

Mercato Meta | Login 29/04/2023

Mercato Meta | Login

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Inbox Video Slide 4
Inbox Video
Inbox Video Slide 6
Inbox Video Slide 2
Inbox Video Slide 1
Inbox Video Slide 3
Inbox Video Slide 5
Mercato Promotion
0911 365454 ፦ ዋጋ 1350 ብር ፧ ዲጂታል መለኪያ ያለው ማንኪያ
0911 365454 ፦ ዋጋ 1550 ብር ፧ የፀጉር ተባዮችን ከነእንቁላሉ ጣጥፊያ ማበጠሪያ
ይደውሉ 0915580673 :- ዋጋ 1400 ብር ✅ የጭንቅላት እና አንገት ምቹ መቀመጫ

Telephone

Address

Bole
Addis Ababa
8188