SHEGER FM 102.1 RADIO, Addis Ababa Videos

Videos by SHEGER FM 102.1 RADIO in Addis Ababa. SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything! Hear us live on www.ShegerFM.com, dedicated phone numbers, and mobile Apps.

#የቅዳሜ_ጨዋታ

ነገ ጥር 18፣2016 ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ በእነዚህ የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እንጠብቃችኋለን!

የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡

እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ስለ ታዋቂው የጃፓን የጦር መሪ እየነገረ ያቆየናል፡፡

ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ ፤ የዶጋሊን ድል ያስታውሰናል፡፡

የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) እንግዳ አቶ በለጠ ወልደዮሀንስ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡

ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡

ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ!

#ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ጃፓን #ዶጋሊ #በለጠ_ወልደዮሀንስ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Other SHEGER FM 102.1 RADIO videos

#የቅዳሜ_ጨዋታ ነገ ጥር 18፣2016 ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ በእነዚህ የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እንጠብቃችኋለን! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ስለ ታዋቂው የጃፓን የጦር መሪ እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ ፤ የዶጋሊን ድል ያስታውሰናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) እንግዳ አቶ በለጠ ወልደዮሀንስ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ጃፓን #ዶጋሊ #በለጠ_ወልደዮሀንስ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ ነገ ጥር 11፣2016 በጥምቀት በዓል ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ በእነዚህ የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እንጠብቃችኋለን! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ኢየሱስ ክርስቶስን ስላጠመቀው ዮሐንስ ዘካርያስ እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ፤ የጥምቀት በዓልን የሚያወሳ ልዩ ዝግጅት ያቀርብልናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #መጥመቁ_ዮሐንስ #ዳዊት_ፅጌ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ ነገ ጥር 4፣2016 ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ በእነዚህ የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እንጠብቃችኋለን! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ስለ እውቁ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ዴቪድ ፍሮስት(David Frost) እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ ፤ የደማሙ ብዕረኛ መንግስቱ ለማን 8ኛውን የማሰታወሻ ዝግጅት ያቀርብልናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2ኛው ሳምንት 9:00 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics)በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #David_Frost #ድምፃዊት_ፀደንያ #መንግስቱ_ለማ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ_ልዩ_የበዓል_መሰናዶ ነገ ታህሳስ 27፣2016 በገና በዓል ዋዜማ ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ በእነዚህ የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እንጠብቃችኋለን! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ በኦርቶዶክስ እና በካቶሊክ ክርስቲያናት ዘንድ ቅድስናን ስላገኘችው ስለ ‘’የአርመኗ ቅድስት አርሴማ’’ እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ ፤ መሪ ራስ አማን በላይ ‘የጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ’ በሚል መጽሐፋቸው ስለ ሰብአ ሰገል ያሰፈሩትን ያቀርብልናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #መሪ_ራስ_አማን_በላይ #ቅድስት_አርሴማ #ድምፃዊት_ፀደንያ #ሰብአ_ሰገል የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ የነገው ቅዳሜ ታህሳስ 13፣2016 ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ እነዚህን መሰናዶዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ ከቀኑ 7:00 ሲሆን ማሟሻ፣ የቅዳሜ ጨዋታችን ማስጀመሪያ ይሆናል፡፡ በመቀጠል፤ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶ፤ የአለም የቴክኖሎጂ አብዮተኛ ለመባል ስለበቃው ሳይንትስት ስቲቭ ጆብስ (Steve Jobs) እየነገረ ያቆየናል፡፡ ‘’እውን ለምክክር ዝግጁ ነን?’’ በሚል ርዕስ በዶ/ር ንጉሱ አክሊሉ የተጻፈውን ጹሁፍ፤ በትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅት ተፈሪ ዓለሙ ያቀርብልናል፡፡ 9:00 ሰዓት ሲሆን በቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 9ኛ እንግዶች፤ ጥንዶቹ የሲያትል ነዋሪዎች ወ/ሮ ሙሉእመቤት ለታ እና አቶ ወይንጉስ ደበበ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ይጀምራል፡፡ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ፣ ድራማ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር የእናንተ ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ሙሉእመቤት_ለታ #ወይንጉስ_ደበበ #ንጉሴ_አክሊሉ #Steve_Jobs የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KM

#የቅዳሜ_ጨዋታ የነገ ታህሳስ 6፣2016 የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እናሳውቃችሁ! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በማሟሻ ይጀመራል፡፡ በመቀጠል፤ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ስለ ቪክቶር ኢማኑኤል ሩቻ እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ፤ መንግስቱ ለማን ያስታውሰናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 8ኛው እንግዳ ወ/ሮ መንቀሊ ቀንዓ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር የእናንተ ሬድዮ! #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #AddisaAbeba #MengistuLemma #መንቀሊ_ቀንዓ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠንም ቀንሷል ተባለ!
ህዳር 20፣2016 ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲገባ የክልል ሹማምንት የቤት ስራቸውን አልሰሩም ሲል ብሔራዊ ባንክ ከሰሰ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ወደ ባንኩ የሚገባው የወርቅ መጠንም መሰረታዊ በሚባል መልኩ ቀንሷል ሲሉ የባንኩ ዋና ገዢ አስረድተዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ https://tinyurl.com/5n8zvx97 #Ethiopia #NationalBank #ወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ የነገ ህዳር 15፣2016 የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እናሳውቃችሁ! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ በመቀጠል፤ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ ስለ ቱንዚያው የሰው አልባ በራሪ(ድሮን) ኤክስፐርት መሀመድ አል ዛወሪ (Mohammed Al-Zawari) እጣ ፈንታ እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በ ትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ የነበሩትን ፕ/ር ታደሰ ታምራት ‘’ኢትዮጵያዊነት በመሰረቱ’’ በማለት የጻፉት ፀሑፍ ያቀርብልናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 6ኛው እንግዳ አቶ ምናሴ በየነ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2ኛ ሳምንት 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር የእናንተው ሬድዮ #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ድሮን #ምናሴ_በየነ #Mohammed_Al_Zawari #ታደሰ_ታመራት የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ የነገ ሕዳር 1፣2016 የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን እናሳውቃችሁ! የቅዳሜ ጨዋታችን፤ ከቀኑ 7:00 ሲሆን በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ በመቀጠል፤ እሸቴ አሰፋ በመቆያ መሰናዶው፤ የፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት የመጀመሪያው መሪ ስለነበሩትና የፍልስጤማዊያንን ጥያቄ ከዳር ለማድረስ ሲታገሉ ስለኖሩት ያሲር አረፋት እየነገረ ያቆየናል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ፤ ባለቅኔ፣ ፀሀፈ ተውኔትና መምህር መንግስቱ ለማን ያስታውሰናል፡፡ የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 5ኛው እንግዳ አቶ ሀይሌ ተፈራ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ሶስተኛውና የመጨረሻው ሳምንት 9 ሰዓት ሲሆን ይጀምራል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር የእናንተው ሬድዮ #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #ያሲር_አረፋት #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ሀይሌ_ተፈራ #መንግስቱ_ለማ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

#የቅዳሜ_ጨዋታ ነገ ጥቅምት 24፣2016 ከሰዓት በኋላ ከሸገር ጋር ከሆናችሁ እነዚህን የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ታደምጣላቹ፡፡ ከቀኑ 7:00 ሲሆን የቅዳሜ ጨዋታችን፤ በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ ሟሟሻን ተከተሎ በእሸቴ አሰፋ የሚዘጋጀው መቆያ ይቀርባል፡፡ ተፈሪ ዓለሙ በትዘታ ዘ አራዳ መሰናዶው፤ የኢትዮጵያ የመጨረሻ ንጉሰ ነገስት ኃይለሥለሴን ያስታውሰናል፡፡ 9 ሰዓት ሲሆን የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 5ኛው እንግዳ አቶ ሀይሌ ተፈራ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ሁለተኛው ሳምንት ይቀርባል፡፡ ድራማ፣ በአንዷለም ተስፋዬ የሚሰናዳው ትውስታ ራዲዮ እንዲሁም የሄኖክ ተመስገን ታይምለስ ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ ሸገር የእናንተው ሬድዮ #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #ሞሳድ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ሀይሌ_ተፈራ #ኃይለሥለሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

መስከረም 10፣2016 በጋምቤላ ክልል በወንዞች ሙላት ምክንያት እስከ አሁን 25 ሺህ ሰዎች ከመኖሪያ መፈናቀላቸው ተነገረ። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ለእነዚሁ ተፈናቃዮች የሚሆን ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችን ወደ አካባቢው ለመላክ ዝግጅት ላይ ነኝ ብሏል። ክልሉ ከሠሞኑ መጥለቅለቅ ያስከተሉ ወንዞች የውሃ ይዘት ይበልጥ እየጨመረ እንደሆነና መጥለቅለቁን የሠጉ ተጨማሪ ሰዎች እየተፈናቀሉ እንደሚገኙም ሸገር ዛሬ ከክልሉ ሠምቷል። ንጋቱ ረጋሣ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ባሮ_ወንዝ #ጋምቤላ_ከተማ #ጎርፍ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

የጨዋታ እንግዳ መዓዛ ብሩ ከአዲስ አበባ የፅዳት ሰራተኞች ጋር ያደረገችው ልዩ የበዓል ጨዋታ… ልዩ የበዓል ጨዋታ… 9፡00 ይጠብቁን... #YechewataEngida #MeazaBirru #ShegerFM

ጳጉሜ 1፣2015 ሸገር፤ በዛሬው ቀን የሕክምና ባለሞያዎች ያመሰግናቹሀል!

የገበያ ቅኝት፡- የተለያዩ የቆዳ ውጤቶች እና አልባሳት ዋጋ በባዛር

ሰኔ 15፣2015 በዛሬው የገበያ ውሎ ከእንጨት የሚሰሩ የቤት እቃዎችን ዋጋ ጠይቀናል...
ሰኔ 15፣2015 በዛሬው የገበያ ውሎ ከእንጨት የሚሰሩ የቤት እቃዎችን ዋጋ ጠይቀናል...

የቅዳሜ ጨዋታ የነገን የመጋቢት 9፣ 2015 የቅዳሜ ጨዋታ ዝግጅቶቻችንን እናሳውቃችሁ... የቅዳሜ ጨዋታችን የቅዳሜ ማሟሻን የዝግጅታችን ማስጀመሪያ ያደርጋል፡፡ በመቆያ መሰናዶዋችን፤ ጥቁር አሜሪካዊቷ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ስለ ኢዳ ዌልስ እሸቴ አሰፋ ይነግረናል፡፡ ትዝታ ዘ አራዳ ፤ ስለ ቀደምቱ ኢትዮጵያዊ ምሁር እና ፈላስፋ ዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ ተፈሪ ዓለሙ ያጫውተናል፡፡ ትውስታ ራዲዮ፣ ድራማ እንዲሁም የሙዚቃ ግብዣዎች በሰዓታቸው ይቀርባሉ፡፡ የጨዋታ እንግዳችን መዓዛ ብሩ ከ ዶ/ር አምሃ በጓለ ጋር የምታደርገውን ጨዋታ የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል … ሸገር የእናንተው ሬድዮ #YekidameChewata #Mekoya #Tizitazearada #ShegerFM #የቅዳሜ_ጨዋታ #ማሟሻ #መቆያ #ትዝታ_ዘ_አራዳ #ትውስታ_ሬድዮ #የጨዋታ_እንግዳ #Ethiopia #ድራማ #እጓለ_ገብረዮሐንስ #IdaB_Wells #Ameha_Bogale #MeazaBirru የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት
ጥር 4፣ 2015 በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የወንዝ_ዳር_ፕሮጀክት #አዲስ_አበባ #AddisAbeba #አፍንጮ_በር ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

ጥር 4፣ 2015 በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ፡፡ በሰው ላይ ግን ያደረስው ጉዳት የለም፡፡ ወንድሙ ኃይሉ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ቢሾፍቱ #የእሳት_አደጋ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

ምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ
ጥር 4፣ 2015 የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ፡፡ ድጋፉ የተላከው ከ 29 አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ትግራይ_ክልል #ድጋፍ #ምግብና_ቁሳቁስ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

የኤሌክትሪክ ኃይል
ጥር 4፣ 2015 ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ፡፡ ንጋቱ ረጋሳ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ሱዳን #ጅቡቲ #የኤሌክትሪክ_ኃይል ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz