Kiddy Style

Telegram:- t.me/kiddystyle

Photos from Frita Design's post 04/04/2024

ለፋሲካ በዓል የሚሆኑ አዳዲስ ሽፎኖችን አስገብተናል ። ለበለጠ መረጃ
🇪🇹0901862942
🇺🇸 2404246839 ይደውሉልን።

Photos from Kiddy Style's post 29/02/2024

Product details
The Philips Avent 3-in-1 Electric Steam Sterilizer SCF284/05 uses natural steam to kill 99.9% of germs and bacteria in just 6 minutes. Before sterilizing, wash items in warm, soapy water or the dishwasher. When they're clean, place them in the sterilizer. Fill the sterilizer basin with 100ml of water. Plug the sterilizer in to any standard electrical outlet and switch on. The sterilizing cycle will run for 6 minutes and then the sterilizer will automatically shut off for energy savings and safety. 🔸The 3-in-1 Electric Steam Sterilizer has an adjustable modular design. This gives you the option of using a small configuration for things like pacifiers, a medium configuration for breast pumps, toddler plates and utensils, or a large configuration for up to 6 Philips Avent bottles of any size. The sterilizer can be neatly tucked away on a countertop because it takes up minimal space in your kitchen.
🔸If the lid is unopened, contents will remain sterile and ready for their next use for up to 24 hours. Uses natural steam to sterilize baby bottles and other baby products,
Uses natural steam to sterilize baby bottles and other baby products, killing 99.9% of germs and bacteria without chemicals
Sterilizes in just 6 minutes; then automatically shuts off for energy savings and safety
3-in-1 adjustable modular design fits a variety of bottles, pacifiers, pumps and accessories and takes up minimal countertop space
Holds up to 6 Philips Avent bottles at once; compatible with both standard and wide neck bottles
Keeps contents sterile and ready for their next use for up to 24 hours if the lid is unopened.
📌If u are interested call us on 0913177626

Photos from Kiddy Style's post 29/02/2024

🍼የህፃናት ጡጦ፣ፓሲፋየር እና ውሃ መጠጫዎችን መቀቀያ(bottle sterilizer)
🔸በተፈጥሮ እንፋሎት 99.9% ጀርሞችን ይገድላል;
🔸ምንም አይነት ኬሚካል የለውም።
አንድ አዝራርን በመጫን በ 6 ደቂቃዎች ውስጥ ጀርሞችን ይገድላል።
🔸የሂደት አመልካች ብርሃን ይዘቱ የጸዳ ሲሆን ያሳያል ።
🔸እቃዎቹ በ sterilize ውስጥ ሲቀመጡ እስከ 24 ሰአታት ድረስ በንጽሕና ይቆያሉ።
🔸ለ 6 ጡጦዎች እና ሌሎች የሕፃን ምርቶች ክፍል ያለው ፣
🔸ሶስት ክፍሎች ያሉት
🔸በንፅህና ምክንያት ከሚመጡ የሆድ ቁርጠት ልጆትን ለመከላከል የሚያግዝ
📣If you are interested call us on 0913177626

Photos from Kiddy Style's post 12/12/2023

📣የቱርክ ሹራብ ቀሚሶችን አስገብተናል ለበለጠ መረጃ በ ☎0913177626 ይደውሉልን።

Photos from Kiddy Style's post 12/12/2023

ከቱርክ የመጡ ሹራብ ቀሚሶች አስገብተናል ለበለጠ መረጃ በ 0913177626 ይደውሉልን።

Photos from Kiddy Style's post 28/11/2023

6 ባለ አንድ መኝታ አፓርትመንቶች ብቻ ቀርተውናል‼እንዳያመልጥዎ ‼️

👉ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው ቅንጡ አፓርትመንቶች

👉በከተማችን እምብርት መሐል ካዛንችስ የሚገኙ

👉ግንባታቸው ከ 95% በላይ የተጠናቀቁና በህንፃው ላይ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ስራ የጀመሩበት

👉 በ91ካሬ እና 94ካሬ አማራጭ

👉 በ50% ቅድመ ክፍያ፣

👉ሙሉ ክፍያ በአንዴ ለሚፈፅሙ 10% ቅናሽ ያለው፣

👉 በጣም ውስን ቤቶች ብቻ ስለቀሩን ይፍጠኑ፣
ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-13-17-76-26

28/11/2023

🔐በኢትዮጵያ የሪልስቴት ገበያ አንጋፋው አያት አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ!
«««««««««««««««»»»»»»»»»»»
✔️ሊያመልጥዎት የማይገባ የኢንቨስትመንት አማራጭ!
✔️በኢትዮጵያ ሪልስቴት ዘርፍ ፋና ወጊው እና የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የ አያት ሪልስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዙ እድል ሰጥቷል!
💲አያት በተከታታይ አመታት ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።( በ 2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች ያከፋፈለ ትርፋማ ተቋም ነው።)
የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር መግለጫ፡
✔️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
✔️አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን)
✔️5% የአገልግሎት ክፍያ
✔️40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ 3 ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
✔️ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል።
📌ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።
❓ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን!
📲 0913177626
💬በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።
📊📊 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።

#አያት #ሪልስቴት

Photos from Kiddy Style's post 25/11/2023

🔐በኢትዮጵያ የሪልስቴት ገበያ አንጋፋው አያት አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ!
«««««««««««««««»»»»»»»»»»»
✔️ሊያመልጥዎት የማይገባ የኢንቨስትመንት አማራጭ!
✔️በኢትዮጵያ ሪልስቴት ዘርፍ ፋና ወጊው እና የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የ አያት ሪልስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዙ እድል ሰጥቷል!
💲አያት በተከታታይ አመታት ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።( በ 2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች ያከፋፈለ ትርፋማ ተቋም ነው።)
የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር መግለጫ፡
✔️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
✔️አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን)
✔️5% የአገልግሎት ክፍያ
✔️40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ 3 ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
✔️ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል።
📌ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።
❓ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን!
📲 0913177626
💬በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።
📊📊 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።

#አያት #ሪልስቴት

Photos from Kiddy Style's post 25/11/2023

መሀል ካዛንቺስ ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤት ሽያጭ - ከ𝟏𝟎% ቅናሽ ጋር !! (-ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተውናል )

𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐋𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐒𝐚𝐥𝐞 𝐚𝐭 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬, 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚

👉 𝐍 𝐁: 𝐁𝐨𝐨𝐤 𝐧𝐨𝐰 𝐚𝐧𝐝 𝐠𝐞𝐭 𝟏𝟎% 𝐝𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 !!
👉 𝐅𝐞𝐰 𝐡𝐨𝐮𝐬𝐞𝐬 𝐥𝐞𝐟𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐚𝐥𝐞

💥 በመሃል አዲስ አበባ ፣ የብዙ ኢንተርናሽናል ተቋማት እና ሆቴሎች መገኛ ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መሰብሰቢያ ፣ የከተማዋ እምብርት በሆነችው - ካዛንቺስ
📍 ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል አጠገብ ወይም ECA እና ኢሊሌ ሆቴል ፊትለፊት ዋና መንገድ ላይ!
𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 : 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬, 𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬

📍 This beautiful property has Naturally-lit lobby, Spectacular views, and located in Minutes away from:

♦️Unity & Friendship park
♦️ECA
♦️Meskel Square
♦️Raddison Blu, Jupiter,Hilton and Intercontinental Hotels.

🏗 90% ጥንቅቅ ብለው ተገንብተው ያለቁ በአጭር ጊዚያት የሚረከቡዋቸውን ቤቶችን ሽያጭ ጥቂት ብቻ ቀርተውናል !
𝐒𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐝𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐢𝐦𝐞

አያት ዳግም ሞቅ ደመቅ ባለችው ካዛንቺስ ላይ
ባለግርማ ሞገስ አፓርታማ ገንብተናል 🏢

🏘 በሆቴል ስታንዳርድ በከፍተኛ ጥራት እና ድንቅ ዲዛይን የተሰሩ ለመኖርያ ሆነ ለኢንቨስትመንት አዋጭ የሆኑ ቤቶችን መተው ይጎብኙ ይመስክሩ!

𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐋𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐒𝐚𝐥𝐞
Colorful place to live and investment, with the best view in town.

💰 ለእንግዳ ማረፍያ እስከ 3500ዶላር ሊከራዩ የሚችሉ

◇ ከ ባለ ስቱዲዮ እስከ ሶስት መኝታ አፓርታማ ቤቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ ቀርበው የነበረ ሲሆን ነገር ግን አሁን ላይ የቀረን ባለአንድ መኝታ ብቻ ነው።

🛏 ባለ አንድ መኝታ (Delux & Executive Suite)94 ካሬ

💰 ቅድመ ክፍያ : 50%
100% ለሚከፍሉ - የ10% ቅናሽ
𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝟓𝟎%

◇ መሰረታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት
የመኪና ማቆሚያ ፤ የከርሰምድር ውሃ፤ ጀነሬተር፤ ጋርቤጅ ሹት ፤ ሊፍት ፤ የውሃ ታንከር ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ሎቢ፣ የገበያ አዳራሽ እና ቴራስ የመሳሰሉት

💥 እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት!!
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ነውና ፈጥነው መኖርያ ብቻ ሳይሆን ዳጎስ ያለ ገቢ የሚያስገኝልዎን አትራፊ ንብረት በቅድመ ክፍያ 50% ሳይዘገዩ የግልዎ ያድርጉ::
𝐇𝐢𝐠𝐡 𝐑𝐞𝐭𝐮𝐫𝐧 𝐎𝐧 𝐈𝐧𝐯𝐞𝐬𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭 (𝐑𝐎𝐈)

🤝 Join our kazanchis community. Addis Ababa Ethiopia, where you and your family can enjoy and relax under one community.

👉 በውጭ ለምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጲያውያን ካሉበት ሆነው አልያም አገር ቤት ባሉ ተወካይ መግዛት ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ፣ ይምጡ ይጎብኙን።
📲0913177626

Photos from Kiddy Style's post 28/11/2022

Size 3-8

Kiddy Style 🛍

Photos from Frita Design's post 22/11/2022
Photos from Kiddy Style's post 17/11/2022
Photos from Kiddy Style's post 17/11/2022

Preorder

Telegram: Contact @kiddystyle 06/11/2022

Join our Telegram channel

Telegram: Contact @kiddystyle

Photos from Kiddy Style's post 02/11/2022

Casual

Photos from Kiddy Style's post 01/11/2022

Off shoulder dress
at Kiddy Style

Photos from Kiddy Style's post 31/10/2022

Size S-2XL

Photos from Kiddy Style's post 30/10/2022

shirt at Kiddy Style

Photos from Kiddy Style's post 30/10/2022

Off shoulder Dress
at Kiddy Style

Photos from Kiddy Style's post 29/10/2022

at Kiddy Style

Photos from Kiddy Style's post 29/10/2022

Kiddy Style

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


22, Around Street Gebriel Hospital
Addis Ababa
22

Other Women's clothes shops in Addis Ababa (show all)
Demewez chanie Demewez chanie
Yeka Sub City
Addis Ababa, 1222

Seller and buyer

Adey Tibeb አደይ ጥበብ Adey Tibeb አደይ ጥበብ
ከሃያ ሁለት ወደቦሌ በሚወስደው መንገድ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በጸጋ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ
Addis Ababa

አደይ ጥበብ የተለያዩ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ የባህል አልባሳት ለሴቶች እና ለወንዶች በዘመናዊ አዳዲስ ዲዛይኖች ፡፡

Unofficial: Corona virus Unofficial: Corona virus
Awash Arba
Addis Ababa

i m fighting covid-19 and it spreading to stop in our country.

Clark pluse Clark pluse
22 Adey Abeba Stadiym Parall In Abysinya Bank Buld Ground Flore
Addis Ababa, GOODSHOES

All need is her

Esmiz design Esmiz design
Shiromed
Addis Ababa

Esmis design yezezun 0922859615

Miki habesha Miki habesha
Shro Meyda
Addis Ababa

Ethiopia traditional cloth

ODAA OROMO Cultural Dressing ODAA OROMO Cultural Dressing
Addis Abeba City
Addis Ababa, 0000

Aadaan kenya aadaa addunyaati'' Huccu aadaa oromoo kan callaqissu danda'u yoo barbaaddan ta'e Baga nagayaan nu bira dhuftan jechaa haala isiin barbaadanin isinif qophessine bakkuma...

Ahmed Habeshan ኣሕመድ ሓበሻን Ahmed Habeshan ኣሕመድ ሓበሻን
Addis Ababa
Addis Ababa

ahmed traditional clothes habeshan dress

Dddd Dddd
Addis Abeba
Addis Ababa

Dani habesha Dani habesha
Sheromeda
Addis Ababa

Hinna mehendi fed Hinna mehendi fed
Addis Abeba
Addis Ababa, 1000

Hi guys welcome to my hinna mehendi fed channel about this video in this video you will learn to apply easy beautiful mehendi design trick for beignners