Dashen Bank, Addis Ababa Videos

Videos by Dashen Bank in Addis Ababa. Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.

Join us at the Pan African Bazaar scheduled to take place on April 13 & 14, 2024 at Libawi International Academy. Dashen Bank is the sponsor of the event.

#DashenBank #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bazaar

Click to enable sound Next

Other Dashen Bank videos

Join us at the Pan African Bazaar scheduled to take place on April 13 & 14, 2024 at Libawi International Academy. Dashen Bank is the sponsor of the event. #DashenBank #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bazaar

Horse Riding (Show Jumping) Competition
#ThrowbackThursday: Horse Riding (Show Jumping) Competition held on April 6, 2024 at the Embassy of France. Our Bank was Gold Sponsor of the event. #DashenBank #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HorseRiding

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ። #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #eidmubarak #eid #ramadan #love #happyeid

Dashen Bank's Gym
Throwback Thursday: Dashen Bank's Gym, where fitness meets inspiration. #DashenBank #AlwaysOneStepAhead #Fitness #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Gym #HealthyLifeStyle

Join us on the captivating journey of Solve IT 2023. Our Bank proudly sponsored the 2023 Solve IT Entrepreneurial Contest. Discover the power of innovation and teamwork as we tackle real-world challenges. Click the link below to watch the full documentary: https://www.youtube.com/watch?v=PnFcXuh7KwE [youtube.com] #DashenBank #SolveIT2023 #Documentary #ProblemSolvers

Spend your weekend at the Pottery Exhibition and celebrate the rich heritage of exquisite pottery demonstrations with unique story of artistry and tradition. #DashenBank #DashenCultureClub #Pottery #Exhibition #Ethiopia #ኢትዮጵያ

ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድ ወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድርጉ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #MasterCard #Payment #Travel #DebitCard #Ethiopia

ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድ ወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድርጉ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #MasterCard #Payment #Travel #DebitCard #Ethiopia

ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድ ወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድርጉ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #MasterCard #Payment #Travel #DebitCard #Ethiopia

ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድ ወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድርጉ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #MasterCard #Payment #Travel #DebitCard #Ethiopia

ለክርስትና እምነት ተከታዮች ከወዲሁ መልካም የገና በዓል እንመኛለን:: #DashenBank #Bank #Ethiopia #Christmas #EthiopianChristmas #Genna2016

Throwback to the fashion extravaganza that unfolded on December 2nd with Genet's timeless collection. #DashenBank #Ethiopia #Dashen #Bank #fashion #style #love #instagood #like #photography #beautiful #photooftheday #follow #instagram #picoftheday #model #bhfyp #art #beauty

ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲና “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” በአጋርነት ሲያካሂዱት የነበረው ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የፈጠራ ውድድር ፍፃሜዉን አግኝቷል። ከአዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ደሴ እና ወላይታ ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው የተውጣጡ ወጣቶች በቴክኖሎጂ የታገዙ ችግር ፈቺ ፈጠራዎቻቸውን አቅርበው ተወዳድረዋል። እኛም በውድድሩ ዙሪያ የተሰጡ ሃሳቦችን በዚህ ቪዲዮ ቀንጨብ አድርገን አቅርበናል። #DashenBank #Dashen #Bank #SolveIT #Ethiopia #Innovation

“አረጋዉያንን ለመርዳት እንሩጥ” በሚል ታህሳስ 21ቀን 2016 ዓ.ም ለ8ኛ ዙር በተዘጋጀው ሩጫ ለመሳተፍ ቲሸርትዎን ድሬዳዋ በሚገኙ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ

"የዳሸን ከፍታ ዋና አላማ ሀሳብ ያላቸው ወጣቶች ትምርታቸውን የጨረሱ፣ በትምህርት ላይ ያሉ እና ከትምህርት ውጪም ያሉ ሀሳቦቻቸውን በድፍረት እንዲያመጡ እናም ያንን ወደ ተግባር የሚለውጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው:: ሁለተኛ ነገር ደግሞ ስራአጥነትን የመዋጋት አላማም የያዘ ነው::" አቶ አስፋው ዓለሙ የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ

የዳሸን ከፍታ 2ኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ንድፈ-ሃሳብ ውድድር ከምርጥ 10ዎቹ ውስጥ ዮናስ ዱጉማን ይተዋወቁ። #DashenBank #Bank #Entrepreneurship #DashenKefita #Ethiopia

የዳሸን ከፍታ 2ኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ንድፈ-ሃሳብ ውድድር ከምርጥ 10ዎቹ ውስጥ ብዙአየሁ ጀንበሬን ይተዋወቁ። #DashenBank #Bank #Entrepreneurship #DashenKefita #Ethiopia

የዳሸን ከፍታ 2ኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ንድፈ-ሃሳብ ውድድር ከምርጥ 10ዎቹ ውስጥ አንዱዓለም ከበደን ይተዋወቁ። #DashenBank #Bank #Entrepreneurship #DashenKefita #Ethiopia

የዳሸን ከፍታ 2ኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ንድፈ-ሃሳብ ውድድር ከምርጥ 10ዎቹ ውስጥ አህመድ፣ ሰለሞን እና እሱባለውን ይተዋወቁ። #DashenBank #Bank #Entrepreneurship #DashenKefita #Ethiopia

የዳሸን ከፍታ 2ኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ንድፈ-ሃሳብ ውድድር ከምርጥ 10ዎቹ ውስጥ አበባው ደመቀ እና አማረ አዲስን ይተዋወቁ። #DashenBank #Bank #Entrepreneurship #DashenKefita #Ethiopia