Dashen Bank

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.

16/04/2024

የዳሸን ባንክ የቴሌግራም ገፃችንን ይከተሉ!
ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ- https://t.me/DashenBankEthiopia
#ኢትዮጵያ

15/04/2024

እንኳን ለዓለም የስነ-ጥበብ ቀን አደረሳችሁ!

#ኢትዮጵያ

Photos from Dashen Bank's post 13/04/2024

ዳሸን ባንክ ስፓንሰር ያደረገው ለባዊ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ፓን አፍሪካኒዝም ባዛር በዛሬው ዕለት ተከፈተ

የባዛሩ ብቸኛ የባንክ አጋር የሆነው ዳሸን ባንክ በባዛሩ ላይ የባንክ አገልግሎቶቹን እየሰጠ ይገኛል።

የለባዊ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ፓኖስ ሃትዘያንድሪያስ "ዳሸን ባንክ የባዛሩ ዋና አጋር በመሆኑ እናመሰግናለን" ብለዋል።

ዳሸን ባንክ ከዚህ ሁነት ባሻገር የለባዊ ኢንተርናሽናል አካዳሚ አጋር መሆኑን ያነሱት ስራ አስኪያጁ የትምህርት ቤቱ የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዳሸን ባንክ በኩል እየተከናወነ ይገኛልም ብለዋል።

ለባዊ ኢንተርናሽ አካዳሚ የዳሸን ባንክ ኮርፓሬት ደንበኛ መሆኑን የጠቆሙት ፕሮፌሰር ፓኖስ ባንኩ ዛሬ በይፋ ለተከፈተው ባዛር እና በቀጣይ ለሚከናወኑ ሁነቶች ከፍተኛ ድጋፍ በማድረጉ አካዳሚው ልባዊ ምስጋና ያቀርባልም ብለዋል።

በባዛሩ ላይ የተሳተፉ ወላጆች ባዛሩ የእርስ በርስ ትውውቅን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ተናግረዋል። በተጨማሪም የትምህርት አጋዥ መጻሕፍትና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለመሸመት ባዛሩ ምቹ አጋጣሚ ፈጥሮልናል ብለዋል።

በባዛሩ ላይ የትምህርት አጋዥ መጻሕፍት ፣ ባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ፣ጌጣጌጦችና የሰጦታ እቃዎች ለሽያጭ ቀርበዋል።

ዛሬን ጨምሮ ባዛሩ ለሁለት ቀናት ለተሳታፊዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

13/04/2024

ቢዝነስዎን ለማሳደግ የገንዘብ እጥረት አጋጥምዎታል?

እንግዲያውስ ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሆነው ዳሸን ባንክ መልካም ዜና አለው፡፡ዳሸን ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሴቶችን እንዲሁም ወጣቶችን ለማበረታታትና ሥራቸውን ለማስፋፋት በመጠነኛ ዋስትና እና በአነስተኛ የወለድ መጠን ብድር አመቻችቶ መስጠት የጀመረ ሲሆን አገልግሎቱንከወለድ ነፃም መጠቀምም ይችላሉ፡፡አቅራቢያዎ ወደሚገኘው የዳሸን ባንክ
ቅርንጫፍ በመሔድ ይመዝገቡ፡፡

ለበለጠ መረጃ ድረገፃችንን ይጎብኙ:- https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#ኢትዮጵያ

Photos from Dashen Bank's post 12/04/2024

ዳሸን ባንክ በአጋርነት ያዘጋጀው የሥዕል አወደ-ርዕይ መካሄድ ጀመረ

ዳሸን ባንክ “ዳሸን ካልቸር ክለብ” “ከዋትስ አውት አዲስ ኢቨንትስ” ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የስዕልና ሌሎች የጥበብ ሥራዎችን ለሽያጭ የሚያቀርቡበት /Big Art Sale/አውደ-ርዕይ ለ19ኛ ጊዜ በሂልተን ሆቴል መካሄድ ጀመረ ::

ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄደው ይህ የጥበብ መድረክ ከ5,000 በላይ የጥበብ ወዳጆች ይታደሙበታል፡፡

በሁነቱ ላይ ለሸያጭ የሚያቀርቡት የስዕል ሥራዎች ግብይትና የመግቢያ ትኬት ሽያጭ እንዲሁም ሌሎች የባንክ አገልግሎቶች በብቸኝነት በዳሸን ባንክ በኩል ይሰጣል ፡፡

በአውደ ርዕዩ ላይ ከ250 በላይ የሥዕልና የጥበብ ተሰጥኦ ያላቸውን አዲስ ሥራዎቻቸው ለሽያጭ የሚቀርቡ ሲሆን፣ ለአዲስ ባለተሰጦኦዎች ዕድል ለመሠጠትና ከአንጋፋ ባለሙያዎች ጋር ለመተዋወቅ አጋጣሚውን ይፈጥራል።

በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ የስራና ክህሎት ሚንስትሯ ሙፈሪያት ካሚል የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።

ከዚህ አውደ ርዐይ የሚገኘው ገቢ ለበጎ አድራጎት ስራ ይውላል።

12/04/2024

Join us at the Pan African Bazaar scheduled to take place on April 13 & 14, 2024 at Libawi International Academy. Dashen Bank is the sponsor of the event.

#ኢትዮጵያ

12/04/2024

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ፣ በ6333 ይደውሉልን ፣ አልያም ድረገፃችንን ይጎብኙ:-https://dashenbanksc.com/card-services/

Facebook | Instagram | Twitter | Linkedin | Tiktok | Youtube

#ኢትዮጵያ

11/04/2024

: Horse Riding (Show Jumping) Competition held on April 6, 2024 at the Embassy of France. Our Bank was Gold Sponsor of the event.

#ኢትዮጵያ

11/04/2024

ጎል የቁጠባ ሂሳብ

የወደፊት ግብዎን በዕቅድዎ መሰረት ለማሳካት ይችሉ ዘንድ የሚያበረታታዎ የተሻለ ወለድና ተጨማሪ ጉርሻ ታክሎበት ባቀዱት ጊዜ መሰረት ገንዘብዎን ከተጨማሪ ጉርሻ ጋር ወጪ የሚያረጉበት የቁጠባ ሒሳብ ነዉ::

#ኢትዮጵያ

10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።

09/04/2024

3 𝐣𝐨𝐛𝐬 𝐚𝐯𝐚𝐢𝐥𝐚𝐛𝐥𝐞!
For the latest job opening, please follow our telegram channel:
https://t.me/DashenBankEthiopia

08/04/2024

ከስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን!

ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎትን ገንዘብ በዳሸን ባንክ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም ሲመነዝሩ ከስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን።

#ኢትዮጵያ

05/04/2024

የዳሸን ባንክ የቲክቶክ ገፃችንን ይከተሉ!
ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ- https://www.tiktok.com/

#ኢትዮጵያ

05/04/2024

እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Ayidde Chambalaalla!
ዳሸን ባንክ!

05/04/2024

ዳሸን ባንክ የተከበረውን የ2016 ረመዷን እና የመጪው ኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ልዩ የበዓል ስጦታ በተመረጡ የንግድ ማዕከላት ላይ በአሞሌ ዋሌት እንዲሁም በአን-ኒሳእ እና በሸሪክ ካርዶች ግብይት ሲፈፅሙ የ10% ገንዘብ ተመላሽ ሲያደርግልዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።

04/04/2024

የወጪ እና ገቢ ልማድዎን በመረዳትና በመከታተል እንዲሁም የበለጠ በመቆጠብ የወደፊት የፋይናንስ ሁኔታዎን ያሳድጉ፡፡ ተጨማሪ በማስቀመጥ ብሩህ የወደፊት የፋይናንስ ከፍታዎን በዳሸን ባንክ ያሳኩ፡፡

#ኢትዮጵያ

04/04/2024

በአሞሌ ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ!

ለ አፕ ስቶር ፡ https://apple.co/3JJk076
ለ ፕሌይ ስቶር ፡ https://bit.ly/3lgdriX
ለ ኢንተርኔት ባንኪንግ ፡ https://ib.myamole.com/bwinternet/

#ኢትዮጵያ

03/04/2024

Get ready to experience Dashen Bank Culture Club's upcoming event, the Big Art Sale, with captivating art pieces and a mix of events. Join us on 𝐀𝐩𝐫𝐢𝐥 𝟏𝟑 & 𝟏𝟒, 𝟐𝟎𝟐𝟒 at the 𝐇𝐢𝐥𝐭𝐨𝐧 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 in Addis Ababa.

Tickets are available on Amole or at Hilton Hotel.

#ኢትዮጵያ

03/04/2024

ከታች በተጠቀሱት የባንካችን ቅርንጫፎች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

#ኢትዮጵያ

02/04/2024

4 𝐣𝐨𝐛𝐬 𝐚𝐯𝐚𝐢𝐥𝐚𝐛𝐥𝐞!
For the latest job opening, please follow our telegram channel: https://t.me/DashenBankEthiopia

01/04/2024

አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ።

#ኢትዮጵያ

29/03/2024

ይመልሱ ይሸለሙ! ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን:: በቴሌግራም ገፃችን ብቻ!
የቴሌግራም ገፃችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
https://t.me/DashenBankEthiopia

28/03/2024

የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን በስፍራዉ ተገኝተዉ የማየት ህልምዎትን በዳሸን ማስተር ካርድ ያሳኩ። በካርዱ ከፍተኛ ግብይት የፈጸሙ ሁለት ደንበኞች ሙሉ ወጪያቸዉ ተሸፍኖ ከሚወዱት ሰዉ ጋር ሦስት ቀናትን፣ሁለት ምሽቶችን ከልዩ ጉብኝት ጋር ያሳልፋሉ፡፡

ትኬቶች በማስተር ካርድ የተበረከቱ ናቸዉ
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡

28/03/2024

Ambassade de France en Éthiopie et auprès de l'Union africaine የፈረንሳይ ኤምባሲ Ambassade de France en Éthiopie et auprès de l'Union africaine. የፈረንሳይ ኤምባሲ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ኅብረት

Photos from Bilal Media BST's post 27/03/2024

ዳሸን ባንክ ታላቁን የረመዷን ወር አስመልክቶ የጋራ ኢፍጣር መርሃ-ግብር አዘጋጀ!

27/03/2024

Mark your calendar for Dashen Bank Culture Club's upcoming event, Addis ARTS Alive, scheduled from 29 March to 08 April 2024 at Hyatt Regency Addis Ababa. You are all invited.

#ኢትዮጵያ

Photos from Dashen Bank's post 26/03/2024

ዳሸን ባንክ ታላቁን የረመዷን ወር አስመልክቶ የጋራ ኢፍጣር መርሃ-ግብር አዘጋጀ

ዳሸን ባንክ በዛሬዉ ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠውን የረመዳን የጾም ወርን አስመልክቶ የኢፍጣር መርሃ ግብር አዘጋጀ፡፡

የጾምና የኢባዳ ወር በሆነው ረመዷን በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉ ይህ የኢፍጣር መርሃ-ግብር ባንኩ ለደንበኞቹ ያለውን ክብር የሚገልጽበትና የእንኳን አደረሳቸሁ መልዕክት የሚያስተላልፍበት ነዉ ፡፡

በረመዷን ወር ምዕመኑ በጾም እና ሌሎች የአምልኮ ተግባራት (ኢባዳ) የሚተጋበት እንደመሆኑ ዳሸን ባንክ ጾመኞች በጋራ እንዲያፈጥሩና ዱዓ እንዲያደርጉ ይህን የአብሮነት መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡ በዚህ የኢፍጣር መርሃ-ግብር ላይ የባንኩ ደንበኞችን ጨምሮ የባንኩ የቦርድ አባላት፣ የውጭ ሃገር ኤምባሲ ተወካዮችና ሌሎች የክብር እንግዶች ታድመዋል፡፡

ዳሸን ባንክ በቅርቡ ሸሪክ የተሰኘውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 6ተኛ ዓመት በድምቀት ማክበሩ ይታወሳል፡፡

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Dashen Bank S.C - The Business Purpose of the Bank

The business purpose of the banks as enshrined in its basic documents is to render commercial banking activities both at the domestic and international spheres.

Dashen Bank was founded by eleven visionary shareholders and veteran bankers with initial capital of Birr 14.9 million in September 1995. Upon securing license from the National Bank of Ethiopia, Dashen opened its doors for service on the 1st of January 1996 with eleven fully-fledged branches.

Dashen Bank coined its name from the highest peak in Ethiopia, mount Dashen, and aspires to be unparalleled in banking services. Ras Dashen is Part of the Simien Mountains National Park, an exotic setting with unique wildlife and breath-taking views on a landscape shaped by nature and traditional agriculture.

The Simien Mountains is home to endemic wild life including the Walia Ibex, Simien Fox or Ethiopian Wolf and the Gelada Baboon. Dashen aspires to set new heights in banking services through the delivery of unique value propositions second to none.

Videos (show all)

Join us at the Pan African Bazaar scheduled to take place on April 13 & 14, 2024 at Libawi International Academy. Dashen...
Horse Riding (Show Jumping) Competition
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ። #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #eidmubarak...
Dashen Bank's Gym
Join us on the captivating journey of Solve IT 2023. Our Bank proudly  sponsored the 2023 Solve IT Entrepreneurial Conte...
Spend your weekend at the Pottery Exhibition and celebrate the rich heritage of exquisite pottery demonstrations with un...
ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድ...
ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድ...
ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድ...
ክፍያን ከነሙሉ ክብሩ! ዳሸን ማስተር ካርድወደ ውጭ ሀገር ለስራም ሆነ ለዕረፍት ሲጓዙ የዳሸን ማስተር ካርድን መያዝዎን እንዳይረሱ፡፡ ካርዱን በመጠቀም ንግድዎን የተሳለጠ ኑሮዎን የቀለለ ያድ...
ለክርስትና እምነት ተከታዮች ከወዲሁ መልካም የገና በዓል እንመኛለን::#DashenBank #Bank #Ethiopia #Christmas #EthiopianChristmas #Genna2016
Throwback to the fashion extravaganza that unfolded on December 2nd with Genet's timeless collection. #DashenBank #Ethio...

Category

Telephone

Address


Sudan Street, In Front Of The National Bank Of Ethiopia
Addis Ababa
12752

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 16:00

Other Commercial banks in Addis Ababa (show all)
ባንኪ ንግዲ  ኢትዮጵያ ባንኪ ንግዲ ኢትዮጵያ
Ras Desta Damtew Street
Addis Ababa

አብ 1942 ዓ.ም ዝተጣየሸ ፈላማይ ዘመናዊ ባንኪ ሃገርና፣ወናኒ ልዕሊ 1900 ጨናፍር ባንኪ ንግዲ ኢትዮጰያ

Afro Bank S.C. Afro Bank S.C.
Addis Ababa

The mission of Afro Bank is to be the new face of banking in Ethiopia. We strive to establish a bank

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር
Addis Ababa

Amhara Bank share company (under formation)

Tensae Fita Tensae Fita
Addis Ababa

Obey God First!

Berhan Bank Berhan Bank
Addis Ababa

Established in October 2009, Berhan is noted for providing integrity driven fully fledged banking services. Experience Stress Free Banking with Berhan!

Amhara Bank Share Market Amhara Bank Share Market
Addis Ababa

Amhara Bank and other banks and insurances Share sales! call us: 0918040000 0940599595

Desale Bayuh Desale Bayuh
Addis Ababa

Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch
Shiro Meda, Entoto Park
Addis Ababa

Commercial Bank of Ethiopia Shiromeda Branch የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽሮሜዳ ቅርንጫፍ

Bank of Abyssinia Bank of Abyssinia
Bank Of Abyssinia Head Office, 2Q73+4C7, Ras Desta Damtew Street
Addis Ababa

Bank of Abyssinia is the fastest-growing bank in Ethiopia serving more than 10.2 million customers.

Lion International Bank S.C. Lion International Bank S.C.
Lex Plaza, Haile Gebre Silase St
Addis Ababa

LIB - KEY TO SUCCESS!!

Awash Bank Awash Bank
Awash Tower, Ras Abebe Aregay Street
Addis Ababa

The First Private Bank in Ethiopia

Commercial Bank of Ethiopia Trade Union Commercial Bank of Ethiopia Trade Union
Addis Ababa, 2176

ማኅበሩ የተመሠረተበት ዓመት :- ታኅሣስ 2 /1960 ዓ ም የአባላት ብዛት:- ከ 35,000 በላይ