Ethiopian Skin Beauty Secret

Ethiopian Skin Beauty Secret

Ethiopian Skin Beauty Secret is a start-up business specialized in hand-made organic beauty products : herbal soaps, hair ,treatments, lotions &many more

1, Sensual Massage oil for use for relaxation, body ache or for massage, which can be used by individuals or spas. Made off locally produced oils
2, Foot soak packs for pealing dry skin on foot sole pleasing patterns that help relieve discomfort and bad odor. Made off ginger, garlic and eucalyptus leaf
3,Salves with Comfrey for healing cuts, Goldenseal, Balsam and other herbs for use on split

16/03/2024

ለሴቶች ብቻ_ከመሀፀን ካንሰር እና ፈንገስ ጋር ተያያዞ ታቻችንን በሳሙና እንዳንታጠብ በጤና ባለሙያዎች ተመክረናል።ታድያ በምን ንፅህናችንን እንጠብቅ ብዬ እራሴን ስጠይቅ ምን አገኘሁ መሰላችሁ ባህላችን ፣ዋጋችን ከቅም አያት እስከ እኛ ያስተላለፈንን የሸብ ጨው ፤ ለአጠቃቀም ቀላል አርገን ሳይሳዊ መንገድን ተጠቅመን በየሱቆቻችን አቅርበናል እስቲ ኢኤስቢ ሱቃችን ብቅ ብለው ይሞክሩት።

13/03/2024

አንዳንዴ ሌሎች እንኴ ስለ ስራችን ፣ ስለፈጠራችን ፣ ስለጉብዝናችን እየነገሩን እና እየመሰከሩልን_ እኛ የጉዳዩ ባላቤቶች ፣ፈጣሪዎች እራሳችንን ካለማመናችን የተነሳ ያለን አቅም ላይታየን ይችላል ።

12/03/2024

ጋዜጠኛ ሆኖ ስደት መውጣት በጣም ከባድ ነው። ምን ልስራ እንዴት እራሴን ላኑር?፣ልደጉም ጥያቄ አይምሮን ስጋን ነፍስን ይወጥራል።ጭንቀት እና ሰቀቀን በስደት ሀገር በጋና መንደር Ethiopian Skin Beauty Secret ወለደ። ንግዴ ን የጀመርኩት ቀሲልን በአክራ ጎዳናዎች አዙሬ በመሸጥ ነው _በሱቅ ደረቴነት።

11/03/2024

ኑሮ ከብዷል_በቀን እረጅም ሰአት በስራ የሚያሳልፈው አባወራም ሆነ ፤ ልጆቿን ጥላ እንጀራ ለማምጣት የምትዞረው እማወራ ተጨንቀዋል፣ ግራ ገብቷቸዋል ። እስቲ ለሰላሳ ደቂቃ እራሳችንን እና እርስበርሳችን እንንከባከብ። በማንቆርቆሪያ ለብ አርገን ያሞቅነውን ውሀ ማስታጠቢያ ላይ እንገልብጠው፤ የኢኤስቢን የእግር መዘፋዘፊያ ውህድ አራት ማንኪያ ጣል እናርግበት እና እግራችንን 30 ደቂቃ እንዘፍዝፈው እና አይዞህ አይዞሽ እንባባል።

29/02/2024

የኛ ቅባት

29/11/2023

በአንድ ሺ ብር ኒና የESBsecretቤተሰብን ተቀላቅላለች።ደብረዘይት ከሆኑ በ0964347782 ምርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

28/11/2023

ሻሸመኔ እና አከባቢው ምርታችንን ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር
Mob 0938079068 ይደውሉ። ኑ በ1000ብር ስር እንጀምር።

28/08/2023

ደረቅ የሚተጣጠፉ ቆዳን በፍጥነት ያስተካክላል።

22/08/2023

Beauty products:እንደዚህ እረጅም ሰአት ወስደሽ የተሰራሽው ሹሩባ እንዳያሳክክ እና ነጭ ነጭ እንዳይወጣ የሬት ዘይት አዘጋጅተንልሻል። ዘይቱን ስር ስር መቀባት ብቻ።

17/08/2023

የእግር ላብ መፉትሄ።

17/08/2023

ስራ ከጀመርን ምን ያህል ጊዜ ሆነን?

15/08/2023

ስለ ESbsecret የውበት ዕቃዎች ምን ያህል ያቃሉ?

14/08/2023

የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለለን

07/08/2023

እስቲ ሞክሩት እና አስተያየታችሁን ስጡን።

29/07/2023

እናመሰግናለን።

27/07/2023

ሞክሩት ትወዱታላችሁ።

26/07/2023

ESBsecret is the dream

13/06/2023

በእጅ የተሰሩ የፊት ሳሙናዎች

23/05/2023

ስለራስሽ በራስሽ! እንችን ብቻ አስበሽ - ቆዳሽን፣ሰውነትሽን ፣ስብእናሽን የምትንከባከቢበት ቀን አለሽ?

11/05/2023

We love hair

30/03/2023

የቆዳን ውበት ለመጠበቅ።

21/03/2023

ESBsecret ከተፈጥሮ ግባአቶች የተዘጋጀ-ምንም አይነት ጠረን የሌለው ተፈጥሯዊ የላብ መከላከያ( ዲዮዶራንት) አዘጋጅቶ አቅርቦሎታል።ለማዘዝ ሲፈልጉ በ0911459537ይደውሉ

20/01/2023

ድርጅታችን አካውንታንት መቅጠር ይፈልጋል። በቂ ልምድ እና የትምህርት ደረጃ ያላችሁ ኮንታክት አርጉን።

15/01/2023

This may be your opportunity!
Interested in making some extra money in your spare time? If you can put extra effort ,you could make some significant income.
Ethiopian Skin Beauty Secret provides an opportunity for you to start your own business, get expert training and coaching and build an income of your choosing.
The Ethiopian Skin Beauty Secret Network is developing a strong name brand, based on its professional service and quality product offering. Become a part of this successful team and enjoy the benefits for yourself and your family.

13/01/2023

https://fb.watch/i1o2rH6Z7L/?mibextid=2Rb1fB
ቃና ቲቪ አመሰግናለሁ።

04/01/2023

የልጆች ፀጉር ነጭነጭ ሲያወጣ ፣ታጥበው እንዳልታጠበ ፀጉራቸው ሲቀላ እና አላድግ ሲል፤ ልጆቾትን እንክብካቤ ያጎደሉባቸው፣ጣል ጣል ያደረጔቸው ይመስላል አይደል? ESBsecret organic እናቶችን አይዟችሁ እያለ መፍትሄ ይዞ መጥቷል። የገና ስጦታ ፖኬጅ ለናቶች እና ለልጆች በጋራ አዘጋጅተናል። ለማዘዝ በስልክ ቁጥር 0911459537 ይደውሉ።

27/12/2022

ደረቅ፣ የተጨራመተ፣ የወየበ ቆዳ ከሆነ ያሎት ይህን ምርት ከልብ ይወዱታል። እንዴት ልጠቀመው ካሉ በስልክ ቁጥር 0911459537ይደውሉልን።

Ethiopian Skin Beauty Secret Ethiopian Skin Beauty Secret is a start-up business specialized in hand-made organic beauty products

21/12/2022

የፊት እና የገላ ሳሙናችንን ልዩ የሚያደርገው ሳይፍጠን ቀስ እያለ በተፈጥሮ መንገድ ደርቆ ለገበያ መቅረቡ ነው።

14/12/2022

የቡና ስክራብ። ለስላሳ ቀይ ቆዳ ከፈለጉ በቀን አንድ ጊዜ በስክራቡ ይታጠባሉ። 0911459537ደውሉልን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ወይም ደግሞ በሱቃችን ሀያሁለት ዉሀልማት የሺ ቡና አጠገብ ወደሚገኘው ሱቃችን ብቅ ይበሉ።

13/12/2022

ማሳጅ ዘይት እና የባህር ዛፍ ንፁህ ዘይት።

Want your business to be the top-listed Hair Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

እናመሰግናለን።
ESBsecret is the dream #handmade#organic#madeinEthiopia
በእጅ የተሰሩ የፊት ሳሙናዎች
We love hair
የቆዳን ውበት ለመጠበቅ።
አንደኛው  አድራሻችን  መቀሌ  ቀበሌ 17 ላፎ ባር ና ሬስቱራንት , በቅርብ  በዓድግራት ,ሽረ ,ዉቅሮ ,ማይጨዉ ።
የፊት እና የገላ ሳሙናችንን ልዩ የሚያደርገው ሳይፍጠን ቀስ እያለ በተፈጥሮ መንገድ ደርቆ ለገበያ መቅረቡ ነው።
እያንዳንዱን የፀጉር ዘለላ ለመንከባከብ ሲፈልጉ የኢኤስቢ የፀጉር ምርቶችን ይመርጣሉ። 0911459537ደውሉልን።
ፀጉሮት እያሳከከ እና ነጭ ነጭ እያወጣ አስቸግሮታል?መፍትሄ አዘጋጅተናል። ኢኤስቢ ሴክሬት አሎ ዘይትለማዘዝ በ0911459537ይደውሉልን።
የጥቁር አዝሙድ ሳሙና
ESBsecret products!!
ESBsecret where Alchemy meets beauty!!

Telephone

Address


Atlas Road , Behind Capital Hotel
Addis Ababa
11641ADDISABABA

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 11:00 - 18:00

Other Addis Ababa hair salons (show all)
Anu Habesha Anu Habesha
Addis Ababa

Gulele woreda 03 peace and security adminstration office Gulele woreda 03 peace and security adminstration office
Guleleworeda 3
Addis Ababa, 123456

Gulele woreda 03 peace and security adminstration office

ja_ladieshair_staylist ja_ladieshair_staylist
Addis Ababa

ja_ladieshair_staylist

Hair styler Hair styler
Addis Ababa

life is mystery, but am here to creat history.😎😎

Ethio Minoxidil - Kirkland Ethio Minoxidil - Kirkland
Addis Ababa

Hair growth supplements

Live vidiyo.cm Live vidiyo.cm
Msekle Skur
Addis Ababa, WARE

Makeupby_biruk Makeupby_biruk
Addis Ababa

We'll help you look and feel amazing for every occasion. Callus +251933586969

Curly hairs Curly hairs
Addis Ababa

He makes you beautiful

BBMI Makeup Institute BBMI Makeup Institute
22 Roundabout Next To Golagul Tower Noah City Point Building 5th Floor
Addis Ababa

👩🏽‍🎓 Ethiopia’s first and finest makeup institute #BBMIET 💄 Makeup, eyelash, & nail training.

Gamee hair extension Gamee hair extension
Addis Ababa

📍ጋሜ hairከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ የመጀመሪያውን መብራት MMK ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ☎️ 0919486198

Neo hair lotion Ethiopia Neo hair lotion Ethiopia
Addis Ababa

welcome to our page