Ethiopian Children Cooking Book
Nearby restaurants
Bole Medhanialem
Around The Police Station
25518
Haya Hulet/Bole Sub City
Jakros
Bole Medhanialem Road New Oromiya Tower
Ayat Tafo Gebriel, Addis Abeba
2134
222
Djibouti Street
http://bit. ly/2i7Gjnu
Oromia
Mexico
Jimma Road
All parents want to see their children grow up to be healthy and happy.Therefore this Book & page is And preparing a food doesn't have to be difficult either.
Ethiopian children recipe book one of a kind and new book
All parents want to see their children grow up to be healthy and happy, but often a combination of fussy eating habits and serving a similar food can make it seem like an impossible task. Despite this however, there are steps parents can take to impart healthy eating habits and boost their children's relationship with food in order to pro
Schools plsease share this to parents.
The recommended daily maximum of sugar for children aged four to six is five cubes or 19g. For children aged seven to 10 this rises to six cubes (24g) and up to seven cubes (30g) for those aged 11 and over.(Public Health England)
Half of the sugar in children's diets comes from sugary drinks, sweets, biscuits, cakes, puddings, sugary breakfast cereals and higher-sugar yoghurts and puddings.
Parents can try swapping:
A higher-sugar yoghurt (e.g. split-pot) for a lower sugar one, to halve sugar intake from six cubes of sugar to three cubes
A sugary juice drink for a no-added sugar juice drink, to cut back from two cubes to half a cube
A higher-sugar breakfast cereal (e.g. a frosted or chocolate cereal) for a lower sugar cereal, to cut back from three cubes to half a cube per bowl.
Stay Tune on ....cooking with every saturday @8:30am for very simple and healthy food preparation for our children and offcours for us too!
Happy Ethiopian new year to all my follower's and all Ethiopian!!!
Dear parents Book is available@ Brase Hospital
Simple snak for our children and for the family mini open burger and tuna sndwitch with cheese
ምስር ሌላኛው ለክረምት የሚሆን ምግብ ነው፡፡
የምስር ሾርባ አሰራር
• ዘይቱን በብረት ድስት ማጋልና 1 የተከተፈ ቀይ ሽንኩር ጨምሮ ማቁላላት
• 2 ፍሬ የተዳመጠ ነጭ ሽንኩርቱ መጨመርና ትንሽ ማቁላላት
• ትንሽ እርድ እና በጣም ትንሽ ጅንጅብል ጨምሮ ሽንኩርቱ የእርዱን መልክ እስኪይዝ ማደባለቅ
• ውሀ ወይም (አትክልት መረቅ) መከለስ
• 2 በደቃቁ የተከተፈ ካሮት 1 ቲማቲም እና 200ግራም ምስር ጨምሮ ሞቅ ባለ እሳት ማብሰል
• ካሮቱ መብሰሉ ካረጋገጥንና ለድለድ ሲል ለማጣፈጫ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማውረድ ፡፡
ይህን ከበድ ያለ ቀዝቃዛ ክረምት ልጆቻችን በደስታና በጤና እንዲያሳልፉ ; ብርዱን እንዲቐቐሙት እነዚህን ቀላል ምግቦች እናዘጋጅላቸው፡፡ እኛም እንብላ !
ስዃር ድንች
በአሁኑ ሰዓት እንደልብ የሚገኝ ትክክለኛ የክረምት ምግብ ሲሆን የሚሰጠው ጠቀሜታም ቀላል አይደለም በፋይበር የበለጸገ እንዲሁም ቨይታሚን ዲ፣ ብረት፣ፖታሺየም፣ ካልሺየም፣ማግኒዢየም….
በተለያየ አሰራር ማቅረብ እንችላለን
1. በውሀ ተቀቅሎ
2. ልክ እንደ ድንች ጥብስ ( French fries ) በማድረግ
3. በሾርባ መልክ
ስሙዚ ከትምህርት ቤት ሲመጡ
1 ወተት
• የቀዘቀዘ ስትሮበሪ
• ሀብሀብ
• ስትሮበሪ እርጎ
• ራዝበሪ ካለ እንድ ላይ መፍጨት
---------------------
2 ብርቱካን ጭማቂ
• አቮካዶ
• ኪዊ (አትክልት ተራ ወይም ትልልቅ አትክልት ቤት ይገኛል)
• ቨኔላ እርጎ በአንድ ላይ መፍጨት
ስሙዚ ከትምህርት ቤት ሲመጡ
ስሙዚ ለመስራ አትክልቶቹ ፍርጅ ውስጥ የቀዘቀዙ ቢሆኑ ይመረጣል (እንደሚጠጣው ሰው ብዛት መጨመር ይቻላል)
1. 1 ½ የውሀ ብርጭቆ አናናስ/ብርቱካን ጁስ
• 1 ስኒ ነጭ እርጎ
• 1 ስኒ የተቆራረጠ አናናስ
• 1 ስኒ የተቆራረጠ ማንጎ
• 1 ሙዝ
• በጣም ትንሽ ጅንጅብል ሁሉንም በአንድ ላይ መፍጨት
2. ብርቱካን ጭማቂ
• ነጭ እርጎ (ወፍራሙን)
• 5 ዘለላ ቡርትካን
• ኮክ
• ካሮት አንድ ላይ መፍጨት
4. ካሬ ዳቦ ሞቅ አድርጎ ማርማራትና መቀባት
• ከ አቡካዶ በሙዝ ጁስ ጋር ወይም በጊዜው ካለ ፍርፍሬ ጭማቂ ጋር ማቅረብ
3. ውሀ ፤ድቄት (ቢቻል የስንዴ) ጨው አድርጎ ጠንከር ባለ መልኩ ማቡካትና ማስቀመጥ
• 2 የተቀቀለ ድንች ተፈጭቶ ፤1 መካከለኛ የተፈጨ ሽንኩርት ፤3 ፍሬ የተከተፈ ኘጭ ሽንኩርት ፤
• 1 ቃሪያ በደቃቁ የተከተፈ ( ለልጆች ለብቻው ካለቃሪያ )
• ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ላይ ማቡካት
ሊጡን በትንሹ መዳመጥና የተቦካውን ድንች ማሀል ላይ አድርጎ ልክ እንደሳንቡሳ መቐጠርና መልሶ መዳመጥ፡፡
• በመቀጠል መጥበሻ ዘይት ቀብቶ በሁለቱም በኩል መጥበስ
ለማባያ
ዘይት አግሎ ሽንኩርት፤ ነጭ ሽንኩርትና ፤ ካሮቱን ማብሰል በመቀጠል ጥቅል ጎመኑን ጨምሮ ማብሰልና ለማጣፈጫ ጨው ቁንዶ በርበሬ ካለ ትንሽ ካሙን ጨምሮ ስእሉ ላይ እንደሚታየው ማቅረብ ፡፡
በሌላ በተመቻችሁ አትክልት ጋር መብላት ይቻላል፡፡
2. ባቄላ የተቀቀለና በደንብ የተፈጨ (ለፉል እንደሚዘጋጀው ጨው አድሮ ማዘጋጀት) ፤አቮካዶ ፤ ዳቦ
• ቶስተር ካለን በቶስተር ከሌለ በመጥበሻ ዳቦን ሞቅ ማድረግ በስእሉ ላይ እንደሚታየው አድርጎ ማቅረብ
የጾም ቁርስ ለቤተሰብ የሚዘጋጁ ምግቦች በጠየቃችሁን መሰረት የተለመዱ ቀላልና ጤናማ ቁርሶች ....
1. ቅንጬ ቀቅሎ ማደር (እንደቤተሰቡ ብዛት)
• ዘይት አግሎ ሽንኩርት ፣ ቲማቲም ;ነጭ ሽንኩርት (ትንሽ በርበሬ) አድርጎ ማቁላላት በመጨረሻ ካለ ትልቁ ቃሪያ ጨምሮ ስጎ ማስራት.
• የተቀቀለውን ቅንጬ ጨምሮ ማዋሀድ ጨው ቁንዶ በርበሬ አድረጎ ማቅረብ
አናናስ
አሁን ወቅቱ የአናናስ ነው ሰሞኑን ለሚያስቸግረን ጉንፋን ዋና መድሀኒት መሆኑን ያውቃሉ፡፡
• ጥናቶች እንደሚያሳዪት የአናናስ ጁስ በ5 እጥፍ ከ ጉንፋን ሽሮፕ የበለጠ ሳልን ያቆማል፡፡
• ልጆች ድርቀት ሲያስቸግራቸው ፍሬሽ የአናናስ ጁስ መስጠት(* ከአንድ አመት በላይ ላሉ ህጻናት* ) መጀመሪያቸው ከሆነ ሳይበዛ መስጠት
• ለትልቅ ሰው አናናስ ጭማቂ ከማር ጋር መውሰድ ይችላሉ፡፡
Source naturalnews.com
ብሮኮሊ ለጤና የሚሰጠው ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ሲሆን አትክልቶች በምንገዛበት ወቅት ከዝርዝራችን ውስጥ ባይጠፋ ቤተሰባችንን ከብዙ በሽታዎች እንጠብቃቸዋለን ፡፡
ቀላል የብሮኮሊ ሾርባ
• 1 ማንኪያ የገበታ ቅቤ ፣1 አነስ ያለ ሽንኩርት የተከተፈ ፤2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
5 ቅርንጫፍ ብሮኮሊ ፡፡
• የአትክልት መረቅ ወይም ሙቅ ውሀ
• 1 ድንች ለማወፈሪያ
• 1 ስኒ ክሬም
• ጨውና ቁንዶበርበሬ ለማጣፈጫ
አሰራር
1. ብሮኮሊውን ለ 5 ደቂቃ አጥቦና ትንሽ ጨው አድረጎ መቀቀልና ማጥለል
2. በብረት ድስት ቅቤውን ማቅለጥና ሽንኩርቱን ፤ነጭሽንኩርቱን ፤ድንቹን ማብሰል ከደረቀብን ትንሽ ቅቤ መጨመር ፡፡
3. ሙቅ ውሀ ወይም የአትክልት መረቁን መጨመር ድንቹ መብሰሉን ካረጋገጥ ብሮኮሊውን መጨመርና ማዋሀድ፤ከዛም መፍጨት፡፡
4. ወደብረት ድስቱ መመለስና ክሬሙን ፤ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ትንሽ እንደፈላ ማውረድና ማቅረብ፡፡
የአነባበሮ ፒዛ
ሩብ ያህል የተፈለገው የዱቄት አይነት ፤ትንሽ ጨው፤1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ፤ 1 ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ፤ ግማሽ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሀ፤ 1 ስኒ ወተት አድርጎ ማቡካት ለ 30 ደቂቃ ከድኖ ማቆየት ከ6-8 ዃስ በሚመስል መልክ እየቆነጠሩ መዳመጥነና መጥበስ ፡፡
አሰራር
1. የተለያዪ አትክልቶች በመጠባበስ በአነባበሮ መልክ ማዘጋጀት
ወይም
2. ዶሮ / የተፈጨ ስጋ ፤የፈረንጅ ቃሪያ በ ትንሽ ዘይት መጥበስ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ለማጣፈጫ ማድረግ
3. እሳቱን ቀንሶ በመጥበሻ ላይ ከስር ቂጣውን ማድረግና 2 ቁጥር ላይ ያበስልነውን በማድረግ የተፈለገውን አይነት ቺዝ ከላይ በመነስነስ ማብሰል ፡፡
4. ሌላውን ቂጣ ከላይ ደርቦ ገልበጥ እያደረጉ ማብሰልና እንደ ፒዛ መቆራረጥና ማቅረብ ፡፡
ለልጆቻችንን የምሳ ፕሮግራም በዚህ መልክ እቅድ እያወጣን ብንሰራ ጊዜን ይቆጥባል በዋነኘነት ጤናማና የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ይረዳናል፡፡ ተጨማሪ ብዙ ማዘጋጀት ይቻላል እናቶች ልምዳቸውን ብታጋሩን ብዙዎችን ያግዛል ፡፡
ሳምንት 1
1 ሩዝ ከአሳ(አጥንቱ የወጣለት) ጋር /በአትክልት
2 መኮረኒ በዶሮ ስጎ
3 እንጀራ በማንኛውም ወጥ
4 ትንሽ ፒዛ ከፍራፍሬ ጋር
5 ፓስታ በቲማቲም ስጎ/በአትክልት
ሳምንት 2
1 መኮሮኒ በስጋ ሶስ
2 የበሰለ አትክልት ሳንዱች
3 እንጀራ በ ስጋ ወጥና በአትክልት
4 ቤት ውስጥ የተሰራ በትንሽ ዳቦ በርገር
5 ቱና እንጀራ ፍርፍር
ሳምንት 3
1 ፓስታ በተፈለገው ስጎ
2 እንጀራ በደቃቁ በተከተፈ ስጋ (ጥብስ)
3 መኮረኒ በአትክልት(ጥቅልጎመን፣ካሮት፣ድፍን ምስር)
4 ኩስኩስ በአትክልት
5 ሩዝ በስጋ
ሳምንት 4
1 እንጀራ፤በአልጫ ዶሮ ወጥና ፤አትክልት
2 ድብልብል ስጋ የተጠበሰ (meat ball) ፤ሩዝና ፤ማንኛውም የተጠበሰ አትክልት
3 ሱፍ ፍትፍትና፣ድፍን ምስር ቀይ ወጥ በእንጀራ
4 ፓስታ ፍርኖ (መጽሀፍ ላይ ባለው ቀላል አሰራር)
5 የበሰለ የአትክልት ሳንዱች
ወ/ሮ ህይወት
ከመድሀኒትነ ና ጤና ቁጥጥር ባለልጣን
Speach from From Ministry of Food Medicine & Healthcare
ስለ መጽሀፍ ባለሙያዎች ምን አሉ .
Prof. Amha
The Entertainment ...
The professionals , Prof., nutritionist...... from Government and private sectors
ሽታው መጽሀፍ መደብር በብዛትም ሆነ በነጠላ ለመግዛት
አድራሻ ፡ ገርጅ ታክሲ ተራ እና ቦሌ መዳኒያለም ጀርባ
ስልክ ቁጥር 0913624488
We feel very sad for the loss of lives in Besheftu on the 2nd of October.
RIP.
ከቤት እስከ ትምህርት ቤ/ት የምግብ ዝግጅትመጽሀፍ
ከ 6 ወር ጀምሮ ለልጆች የምግብ አይነት ከነ አዘገጃጀቱ.፤ለት/ቤት ለ 4ሰዓት ፤ለምሳ የሚሆኑ የምግብ አይነቶች
ለቤተስብ የሚሆኑ የተለያዪ ምግቦች እጅግ በጣም ቀላል የምግብ አዘገጃጀት መጽሀፍ ፡፡
መገናኛ . ገነት ህንጻ ፣ ሰራዊት ስቴሽነሪ ስልክ 09 11 50 33 66
• ካሳንችስ፣ ምስራቅ ጎህ ት/ቤት ፊት ለፊት ጄሪ ኮስሞቲክስሰ 09 11 10 99 40
• አለም ህንጻ ፤ መአዛ አበባ መሸጫ 0910 78 79 17
• አሽከር ኢቨንነት ቢሮ 22 ማዞሪያ ፤ 0911 55 5363
• ካሌብ ሆቴል ከ ኢድናሞል ወረድ ብሎ
ቦራ፡- የህጻናት መዝናኛ ቦሌ ድልድይ
ዓይናለም መጽሀፍ መደብር ሜክሲኮ ከአዋሽ ባንክ ህንጻ አጠገብ ስልክ 09 11 81 45 36
• በተጨማ 0911 146648 ያገኙናል ፡፡
ዓይናለም መጽሀፍ መደብር
ሜክሲኮ ከአዋሽ ባንክ ህንጻ አጠገብ
ስልክ 09 11 81 45 36
Available @ BORA kids entertainment centre. around Bole Airport.
ከቤት እስከ ትምህርት ቤ/ት የምግብ ዝግጅትመጽሀፍ
በውስጥ ገፆቹ
በምግብ አዘገጃጀት ላይ ሊደረጉ የሚገባው ጥንቃቄ
የተለያዪ ንጥረ ነገሮች ዝርዝር ከነምሳሌያቸው
ለአላርጅክ የሚያጋልጡ የምግብ አይነቶች
74 የተለያዪ የምግብ አዘገጀጃጀት
ለምታጠባ ሴት የሚሆን የምግብ አይነት
• መገናኛ . ገነት ህንጻ ፣ ሰራዊት ስቴሽነሪ ስልክ 09 11 50 33 66
• ካሳንችስ፣ ምስራቅ ጎህ ት/ቤት ፊት ለፊት ጄሪ ኮስሞቲክስሰ 09 11 10 99 40
• አለም ህንጻ ፤ መአዛ አበባ መሸጫ 0910 78 79 17
• አሽከር ኢቨንነት ቢሮ 22 ማዞሪያ ፤ 0911 55 5363
• ካሌብ ሆቴል ከ ኢድናሞል ወረድ ብሎ
• በተጨማ 0911 146648 ያገኙናል ፡፡
ከቤት እስከ ት/ቤት መፅሐፍ በልጆችና በታዳጊዎች ያተኮረው በሁላችን ቤት ሊኖረን የሚገባ!!! ለአዘገጃጀት በጣም ቀላል መጽሀፍ ነው፡
• ስለተለያዪ ንጥረ ነገሮች
• ከ 6 ወር ጀምሮ ላሉ ልጆች የምግብ አዘገጃጀት ደረጃ በደረጃ
• የትምህርት ቤ/ት የ 4 ሠዓትና የምሳ አዘገጃጀት ምግቦች
• ለእራት የሚሰሩ ቀላል ምግቦች …..፡፡
ደውሉልን 0911 146648
በአምሮና በአካል የዳበረ ትውልድ እንፍጠር !!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Videos (show all)
Contact the restaurant
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
110254
Queen Elizabeth Ll Street
Addis Ababa, 34063
RAH is the ultimate hill side get-away, with an exclusive 180 degree view of Addis.
Debre Zeit Road, Gelan Special Zone Of Oromia
Addis Ababa
Oromia Coffee Farmers Cooperative union (OCFCU) is owned by democratically organized coffee farmers cooperatives in the region of Oromia, one of the larges
Addis Ababa
Ranked #9 of 84 restaurants in Addis Ababa by tripadvisor.com, Kaldi's coffee is a beautiful experiance in addis.
Addis Ababa
There’s no better way to unwind after a day of sightseeing and exploration than with a sip and a snack at our Connexions Lobby Lounge & Terrace. Enjoy a freshly baked croissant wit...
Addis Ababa, Betel
Addis Ababa, 1000
በጥራት ተዘጋጅቶ የቀረበ ንፁህ የጤፍ እንጀራ. ለምግብ ቤቶች: ለሆቴሎች: ሱፐር ማርኬቶች በጥራት እና በብዛት እናቀርባለን:: ይዘዙን.. 0955218191
Sengatera Condominium
Addis Ababa
Appetizers, salads and desserts on delivery or take away.Come and discover the real taste of homemade
Bole Bras, Dasset Building 3rd Floor
Addis Ababa
Fastest Food Delivery Platform in Addis Ababa!
Addis Ababa Google Map Location 2VM2+W4 Addis Ababa Kidus Michael Bld , 2nd Floor By Meri Loke Sunshine Realestate Entrance
Addis Ababa
CUSTOM BURGER BAR ( FAST AND CASUAL)
Sar Bet Next To Oromia Regional Offices
Addis Ababa
Over 27 Years Experience:Specialty Green Coffee Export, Consulting ,Roasting & Coffee Shop Services