EvaSUE

EvaSUE

EvaSUE is a fellowship of Students and Graduates who are dedicated to follow and witness Jesus Christ as Lord and Savior.

Evangelical Students' and Graduates' Union of Ethiopia is a ministry that serves University and College Evangelical Christian Student Fellowships.

13/01/2024

“እውነተኛው የወይን ተክል እኔ ነኝ፤ አትክልተኛውም አባቴ ነው። እርሱም በእኔ ያለውን፣ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ቈርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ግን የበለጠ እንዲያፈራ ይገርዘዋል። ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ አሁን ንጹሓን ናችሁ። በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእናንተ እኖራለሁ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታፈሩ አትችሉም።
“እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና። [አ.መ.ት 15፡1-5]
———————————————————————-
የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

10/01/2024

Books #ኢቫሱ #ገፆች

07/01/2024

የህፆን ልጅ መወለድ ለቤተሰቡ ታላቅ ደስታ ነው:: የዚህን ህፃን ለየት የሚያደርገው ደስታው ከቤተሰቡ አልፎ ለአለም መሆኑ ነው::ይህ ህፃን ለብዙ ዘመናት ሲጠብቅ ነበር ብዙ ትምቢቶች ስለ እርሱ ሲነገሩ ነበር በእውነት ለሰው ልጆች ሁሉ የዚህ ህፆን መለወድ የምስራች ነበር። ላወቀው እና ለተረዳው ይህ ህፃን ባልተቀበልችው አለም ላይ ሊነገስ ጌታ ሊሆን መልካምን ሁሉ ሊያደርግ በበጎች በረት የነገስታት ንጉስ ተወለደ። ንግስናው እንደ አለም ያልሆነ ለሁሉ መድኃኒት ለስጋ ደዌ ከዛ በላይ መፈትሄ ላልተገኘለት ለዘላለም ሞት መዳኛ ሆኖ ወደ እኛ መጣ ::

06/01/2024

ማርያምም እንዲህ አለች፦ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች
ሉቃስ 1፥46-47

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 4 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም 05/01/2024

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 4 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 4 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

05/01/2024

መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
እነሆም ዘመድሽ ኤልሳቤጥ፥ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፥ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው፤
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።
ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
ሉቃስ 1:30-38

Background | ክፍል 2 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023 02/01/2024

Background | ክፍል 2 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023

Background | ክፍል 2 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023 You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net ...

30/12/2023

“መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዩሐንስ ወንጌል 14:6[አ.መ.ት]
----------------------------
የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 3 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም 29/12/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 3 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 3 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

27/12/2023

የኢየሱስ መጀመሪያ ያደረገው ምልክት #ኢቫሱ #ኢየሱስ
———————————————————————-
ሙሉ ቪዲዮ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

Background | ክፍል 1 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023 26/12/2023

Background | ክፍል 1 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023

Background | ክፍል 1 | አቤኔዘር ታደሰ | NLS 2023 You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net ...

23/12/2023

ኢየሱስም እንዲህ አላት፤ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ ዩሐንስ ወንጌል 11-25[አ.መ.ት]
----------------------------
የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 2 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም 22/12/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 2 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 13-21 || ክፍል 2 || ዶ/ር አብረሃም ተክለማርያም You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

16/12/2023

“መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤ ተቀጣሪው እረኛ ግን በጎቹ የእርሱ ስላልሆኑ፣ ተኵላ ሲመጣ ጥሏቸው ይሸሻል፤ ተኵላውም በጎቹን ይነጥቃል፤ ይበትናቸዋልም። የሚሸሸውም ተቀጣሪ ስለ ሆነና ለበጎቹ ደንታ ስለሌለው ነው። “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ እነርሱም ያውቁኛል፤ ዩሐንስ ወንጌል 10:11-14 [አ.መ.ት]

የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

09/12/2023

በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል:: ዩሐንስ ወንጌል 10:9 [አ.መ.ት]

የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

02/12/2023

ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው። ዩሐንስ ወንጌል 8:12 [አ.መ.ት]

የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 5 || መሳይ እምሩ 01/12/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 5 || መሳይ እምሩ

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 5 || መሳይ እምሩ You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

28/11/2023

Campus Ministry is the most strategic place to impact thousands of lives.

Tomorrow on , we invite you to prayerfully consider giving to help students be discipled and campuses be reached with the gospel of Jesus Christ. https://www.evasue.net/donate/ or https://www.evasuealumni.org/donate-to-evasue/

25/11/2023

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም። ዩሐንስ ወንጌል 6:35 [አ.መ.ት]

የዩሐንስ ወንጌልን በጥልቀት ለማጥናት እና ለመረዳት የሚጠቅሙ ትምሀርቶችን በኢቫሱ የYouTube Channel ላይ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::

https://www.youtube.com/playlist?list=PLQlT8J46gGl2nTfbolgjqhQAkAko86DCo

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 4 || መሳይ እምሩ 24/11/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 4 || መሳይ እምሩ

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 4 || መሳይ እምሩ You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 3 || መሳይ እምሩ 17/11/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 3 || መሳይ እምሩ

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 3 || መሳይ እምሩ You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 2 || መሳይ እምሩ 10/11/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 2 || መሳይ እምሩ

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 2 || መሳይ እምሩ You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 1 || መሳይ እምሩ 03/11/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 1 || መሳይ እምሩ

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || ምዕራፍ 1-12 || ክፍል 1 || መሳይ እምሩ You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

28/10/2023

ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ከስር ያለውን መስፈንጠርያ ይንኩ።
https://www.youtube.com/watch?v=rbl5xbHRnUk

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || መግቢያ || ክፍል 2 || ዘለለው አርጋው 27/10/2023

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || መግቢያ || ክፍል 2 || ዘለለው አርጋው

የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ዳሰሳ || መግቢያ || ክፍል 2 || ዘለለው አርጋው You can find all our social media links and our website in the link below.https://linktr.ee/evasueEvaSUE|ኢቫሱ www.evasue.net

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Our Story

EvaSUE is a fellowship of students and graduates dedicated to follow and witness Jesus Christ as Lord and Savior!

Videos (show all)

Books #soc #ኢቫሱ #ገፆች
አስተውሉ! #SOC2023 #EvaSUE
የኢየሱስ መጀመሪያ ያደረገው ምልክት
ገፆች ጥበቡ #books #evasue
ዩሐንስ3_17 #soc #EvaSUE #student
ገጾች#Staff #evasue
ገፆች#fyp #books #ethiopian
ዩሐንስ 3:17 ምን ይላል? #soc #evasue #student
መጽሐፍ ቅዱስ #soc23 #holybible #EvaSUE
ዩሐንስ_ወንጌል_3:17 #EvaSUE #SOC2023 #john317
ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ከስር ያለውን መስፈንጠርያ ይንኩ።https://www.youtube.com/watch?v=rbl5xbHRnUk
ሙሉውን ትምህርት በዩትዩብ ገፃችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።https://youtu.be/pwFtCLfKeEY

Address


Queen Elizabeth II
Addis Ababa
34354
Other Nonprofit Organizations in Addis Ababa (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

Rotaract Club of Keroggie Rotaract Club of Keroggie
Bole Subcity, Woreda 03, Zewdu Gessese Bldg, House No. 2414/2nd Foor
Addis Ababa

We are visionary, committed and disciplined young Ethiopians passionate to make a positive difference in the lives of our fellow citizens and the humanity through community service...

Rotaract Club of SOLYANA Rotaract Club of SOLYANA
Addis Ababa

Rotaract Club of Solyana is one of the 16 clubs in Ethiopia, and has been running since 2007 as a partner in service of Rotary International

Rotaract club of Ra'ey Rotaract club of Ra'ey
Addis Ababa

RAC Ra'ey is a rotaract club with members of different professions and knowledge in Ethiopia working for the realization of Ethiopia's visions VISION IN ACTION!

Strong Hearts International Strong Hearts International
Nifas Silk Lafto Sub City, Kore Mekanissia Area
Addis Ababa

We are a 501c3 non profit organization, our mission is to bring about transformation from the insideo

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

The School of St Yared, Ethiopia The School of St Yared, Ethiopia
Opposite French Embassy
Addis Ababa

The School of St Yared opened in 2009 with the aim of offering a top class education to talented, imp

The Ethiopian Film Initiative The Ethiopian Film Initiative
Addis Ababa

Empowering Ethiopian filmmakers

Life4all Life4all
Addis Ababa
Addis Ababa, 41303

Great Commission Ministry Ethiopia on the journey of spiritual movement every where is impacting stu

Goh Bedembia Charitable Association Goh Bedembia Charitable Association
Addis Abeba
Addis Ababa, FUTUREPARK

Goh Be Dembia Charitable Association

Cancer Care Ethiopia Cancer Care Ethiopia
Ambo Street, Melka Gefersa
Addis Ababa, 10620,ADDISABABA

This is page of cancer care ethiopia. Updates about works will be presented here.