Videos by Addis Ababa Prosperity Party Youth's - ብልፅግና in Addis Ababa. Creating democrat, vibrant and front line youth that has accepted and ready to implement programs an
የጉባኤው አጀማመር ይሄንን ይመስላል
addis ababa eprdf youth's league - የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ
ቤተሰብ አስተዳደሪ ነኝ
የከባድ መኪና ሹፌር የሆኑት አቶ ጢጣ ንጉሱ እንባ እየተናነቃቸው ከተናገሩት ውስጥ
……ከአገር አገር ነው የምንሄደው እኛ ቦታ አንመርጥም ሂዱ ይተባለው ነው ቦታ ነው የምንሄደው ምንም የምናቀው ነገር የለም….መንገድ ተዘግቶ ወጣቶች ወደ መኪናው በመውጣት በድንጋይና በሜንጫ በማስገደድ ወደ ስደተኞች ጣቢያ እንድገባ አድርጎኛል..
ልደታ ክ/ከተማ ወጣቶች ማህበር ከልደታ ፐብሊክ ሰርቪስ ጋር በመሆን እኛ እንጠይቅ በሚል እርእስ በመልካም አስተዳደር ችግር ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ውይይት አደረጓል። በተጨማሪም ወጣቶቹ በኢኮኖሚ ተጠቃሚነትና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል።
የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ ብሔር አቶ አብዲ ማሃመድ ኡመር
የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ ብሔር አቶ አብዲ ማሃመድ ኡመር አሁን የአንድ ብሔር የበላይነት ሽፋን ይሄንን የፌደራሊዝም ሲስተም ለማጥፋት ጥረት እየተደረገ እነዳለ ያስረዳሉ፡፡ ጽንፈኞቹ ፌደራሊዝም እንዲጠፋ ታርጌት መደረግ ያለበት አከባቢ የት ነው ብለው መለየታቸውን ጭምር የናገራሉ፡፡
የግብጽ ሚዲያዎች እነደዚህ የሚያቃቅር ስራ መስራታቸው አሳፋሪ ነው
የታላቁ ህዳሴ ግድቡ ግንባታ ተጠናከሮ ይቀጥላል!
እስከ አሁን የተከናወኑ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የግድቡ ግንባታ ግብፅንና ሱዳንን የሚጠቅም ነው፡፡ አገራቱ በትብብር ቢሰሩ የወንዙ ትሩፋት ከሚታሰበው በላይ በቂ ነው፡፡ ግብፅ ያደረባት ፍራቻ ምንም መሰረት የሌለው በመሆኑ በወንዙ አጠቃቀም ዙሪያ የተዛባ ሐሳብ መሰንዘር የለባትም፡፡
በስመ አንድነት ስም ጨቋኙ ደርግ የ13፣ የ14ና የ15 አመት ወጣቶችን ወደ እሳት እንዳልከተተ ዛሬ መልኩን ቀይሮ ርዝራዦቹ ያንን ሰው በላ ስርአት ለመመለስ ደፈ ቀና ሲሉ እናያለን ይኸው እኩይ ተግባራቸው ዛሬም የቋመጡለትን ስልጣን ለመጨበጥ ሲሉ የሃሰት ፕሮፖጋንዳቸውን በመርጨት ጨቅላ ወጣቶችን ለአላስፈላጊ መስዕዋትነት እነዲውሉ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሶማሊያ ሞቃድሾ በተካሄደው በ28ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድ የመሪዎች ልዩ ጉባኤ ላይ ተሳትፈው ተመለሱ ።
ኢህአዴግ በሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ዋስትና ያለው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገታችን እንዲፋጠን፤ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ህገ-መንግስታዊ ዋስትና እንዲያገኝ በጽናት የታገለ፣ ያታገለና ውጤት ያስመዘገበ ህዝባዊ ድርጅት ነው።