BINI DISH

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BINI DISH, City Hall, Hawassa chefe, Awassa.

Telegram: Contact @Binidishhawassa 19/01/2021

BINI DISH HAWASSA 0963965779:
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል በማስመልከት በአንዋር እና በኒ መስጊድ የሚከናወነውን የበዓል ስነ-ስርዓት በአዲስ ቴሌቪዥን ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ የሚያስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ቀጥታ// Live on Ethiosat

ADDIS TV HD and ADDIS TV SD
Frequency 11165
Polarization: Horizontal
Symbol Rate: 45000

መልካም በዓል

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!

የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ እና 9 የሃይማኖት ቻናሎች ኢትዮሳትን ተቀላቅዋል!!!

ዲኮደራችሁን ፍሪኩዌንሲ 11105 ላይ ድጋሚ ስካን በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ::
በቀጣይ ዝርዝር መረጃ እንሰጣለን::

በቅርቡም ተጨማሪ ቻናሎችን ይጠብቁ!!

ኢትዮሳት የእናንተው::

ኢትዮሳት/NSS12 57° ላይ የገቡ አዳዲስ ቻናሎች

🔴የኢትዮጵያ ልጆች ገብቷል

✅11105 H/V 45000

እንዲሁም ከታች የሚገኙት የሃይማኖት ቻናሎች ገብተዋል።

✅cm tv
✅ Jesus tv Ethiopia
✅ river tv
✅ winners way
✅ 7 spirits tv
✅ Jesus wonder
✅Elshadai tv
✅ Gospel tv ናቸው።

🔎11105 H/V 45000


https://t.me/Binidishhawassa/22

Ethiosat:
EOTC MK
በቅርብ ቀን በኢትዮሳት!!

ተጨማሪ እና አዳዲስ መረጃዎች እንደደረሰን እናቀርባለን::

አሁን EOTC MK ስርጭቱን ጀምሯል!
ፍሪኩዌንሲ: 11105 | ሲምቦል ሬት: 45000 | ፖላራይዜሽን: ሆሪዞንታል

ጉዞው ይቀጥላል!! 💪🏿💪🏿
ኢትዮሳት - የኢትዮጵያውን!!

BIŊI ĐISH HAWASSA 0963965779:
[ Photo ]
🛑አስደሳች መረጃ ለፊልም ወዳጆች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMBC ፓኬጅ ከስፖርት ቻናሎች ጋር ኢትዮ ሳትን ተቀላቅሏል የሚሰራው በHD ሪሲቨር ብቻ ነው።
📡Ethiosat 10985 H 45000
📺MBC 1
📺MBC 2
📺MBC 3
📺MBC ACTION
📺MBC BOLLYWOOD
📺MBC DRAMA
📺Hornsat Sport News
📺Hornsat Sport 2
📺Hornsat Sport 3
📺Hornsat Sport 4
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈

BINI DISH HAWASSA 0963965779:
ኢትዮ ሳት (NSS 12@57°E) ሀዋሳ ዲሽ:
🔴በናይልሳት ያለው Afrihealth TV ተቋርጠዋል
አሁን በኢትዮሳት ብቻ ነው የሚሰራው።

📺Afri Health TV HD

📡Tp 11105 H/V 45000

👉👉ሀዋሳና አካባቢዋ ያላችሁ ኢትዮሳት ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን!
#ጥራት መለያችን ነው!

#ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪

📡📡📡ፕሮፌሽናል ቢኒ ዲሽ ሀዋሳ
Call📲09-63-96-57-79
09-94-18-17-64

Ethiosat ላይ ያሉት የ HornSport ቻናሎች ጨዋራ ማሳየት ጀምረዋል ይመቻችሁ 10985 H 45000

Hornsport ላይ የኮሜኔታተሩ ድምፅ ከ ስቴዲየሙ ድምፅ ጋር አንድ ላይ እንዲሰማችሁ ከፈለጋችሁ Audio Mode Mono አድርጉት

Yes ፓኬጅ (Amos ) 📡
One HD
one2 HD
በLEG 14 HD በGashar Plus በሚገርም ጥራት

Bini Dish Hawassa 0963965779
✨በ📡Nile_sat7°w የምናውቃቸው ተወዳጆቹ ቻናሎች
📡Nss12 57°e
📺B4U AFLAM
📺ZEE AFLA

Telegram: Contact @Binidishhawassa

Want your organization to be the top-listed Government Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Hawassa Chefe
Awassa

Other Awassa government services (show all)