Harari Mereja

Harari Mereja

#እውነት #ለሐቅ የቆመ #ስለ_ኢስላም #ምርጥ ቻናል
#Harari_mereja #Islamic #Muslim #love #relationship #mowlid #Mohamme

Mewlid Ceremony In Bab Alewi's House By Girl's. 14/09/2024

ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ሳላለሁ አሌይሂ ወሰለም በመወዳስ ሴቶች እህቶቻችን እና እናቶቻችን በንጹህ አንዳባተቸው ሲየወድሱ እጅግ ይለያሉ

Mewlid Ceremony In Bab Alewi's House By Girl's.

"መውሊድን ከ እናቶች ጋር..." ልዩ የመውሊድ ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማ 14/09/2024

ሲጃምሩም ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ሳላለሁ አሌይሂ ወሰለም በመወዳስ ሴቶች እህቶቻችን እና እናቶቻችን በንጹህ አንዳባተቸው ሲየወድሱ እጅግ ይለያሉ https://youtu.be/LZYAbW2yUm0?feature=shared
#ሱና #ሱና

"መውሊድን ከ እናቶች ጋር..." ልዩ የመውሊድ ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማ "መውሊድን ከ እናቶች ጋር..." ልዩ የመውሊድ ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማhttps://youtu.be/ukX8USXxupwNovember 14/11/2019(ረቢዑል አወል 16/03/1441ሂ)---------------------------------አስ - ሱናህ T...

አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA @alfarukmultimediaproduction 14/09/2024

እጅግ በጣም ድንቅ መንዙማ ብዬዋለሁ እናንተም ተገባዙልኝ
የነቢዩመውሊድ ስላለሁ አሌይሂ ወሰላም ስጦታ
Alburda
አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ]
👇👇👇
https://youtu.be/8zSO5ZBZb3E?feature=shared

አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA @alfarukmultimediaproduction አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!YouTubehttps://youtube.com/...

Photos from Harari Mereja's post 03/09/2024

የመን ከተማ ለነቢ ዊላዳ አቀባበል ደምቋል

የመን(ሰንዐ) እንዲህ ለአይነታው ለታላቁ ለአዛኙ ነቢ(ﷺ) አምረው ደምቀዋል💚 ሰይዲ አህለን ወሳህላ እያሉ💚
MOWLID Aa NABAWI ==Rahmatan lilalamin #ሱና #መውሊድ #አዲስ

03/09/2024

ዛሬ የወርሀ ረቢዐል አወል ሌሊት አሀዱ ብሏል። ለሰው ልጆች እንደ አዲስ ውልደት ሊቆጠር የሚችል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጡት ታላቁ ሰው (ﷺ) ወደዚህች ዓለም የዘለቁበት ወር። መሻኢኾቹ የህልውናቸው ሶስተኛ እርከን የተጀመረበት ክስተት አድርገው ይቆጥሩታል። እኛ ሀበሾች በአሳዳጊያቸው በኡሙ አይመን ተወክለን ያን ታላቅ ሁነት የታደምን ከመሆኑ አኳያ ልዩ ትርጉም ይሰጠናል። የረህመት ንፋስ የጀመረበት ወር። የማዲሆች አውራ እንዳሉት፦

ዙሪያውን ነፋፈሰ፣
በምርቱ እየታፈሰ፣
በጁዱ ተነፈሰ፣
የኻሊቃችን ቁድራ፤

መልካም ወርሀ ረቢዕ!!!

#መውሊድ #ሱና #ሱና #ሱና

10/08/2024

እንኳን ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ዳስ አለቹ
አትሌት ተምረት ቶላ ከ4 አማት በኋላ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን ወርቅ አስገኝቶልናል
tamirat tola

15/06/2024

Eid Mubarak

Photos from Harari Mereja's post 17/04/2024

The Shawalid festival of Harari region, which is registered by UNESCO, was celebrated in a bright manner.

Harari
Shawal Eid
Harar
Jagol
#መውሊድ #ሱና #ሱና

10/03/2024

RAMADAN KARIM

#ሱና #መውሊድ

21/12/2023
16/12/2023

harar #መውሊድ #ሱና #አዲስ #የዲንወታደር

Photos from Harari Mereja's post 02/12/2023

Harar ሐረር የፍቅርና የሰላም ሀገር
ውብ የሆኑ ተሻገሪ ታሪኮቻች የማስዋብ እና የመጣበቅ ስራ #ሱና #መውሊድ

16/10/2023

#መውሊድ #ሱና #መውሊድ

08/10/2023

በእስራኤል ጥቃት የፈራረሰው መስጂድ

በጋዛ ምስራቃዊ ክፍል ካሃን ዩኒስ ከተማ የሚገኘው የአል አሚኒ ሞሀመድ መስጂድ በእስራኤል የአየር ድብደባ ፈራርሷል።

መስጂዱን ሙሉ በሙሉ ያፈራረሰው ጥቃት ቅዱስp ቁርአን ገነጣጥሎ ጥሏል።

በጸሎት ላይ የነበሩ ሰዎች ግን በፈጣሪ ተአምር መትረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።

#ሱና #መውሊድ #ሐረር #ጃጎል #ፍቅሪ #ዜና #አገረ #ሐና #መሐመድ #እግዚአብሔር #አለም #አልሀምዱሊላህ #ተውሒድ #ቁርአን #ቁምነገር

Photos from Harari Mereja's post 07/10/2023

" አል-አቅሷ መገኛው ፍልስጤም ይሁን እንጂ ባለቤቱ መላው የአለም ሙስሊሞች ናቸው ፣
ለቅዱስ አቅሷ መስጂድ ተጋድሎ ኃላፊነት ለፍልስጤም ብቻ የሚተው አይደለም ሙስሊም በጠቅላላ ለቅዱስ ስፍራው መስዋዕት መሆን ይጠበቀብተል
አቅሷን አሳልፈን ከሰጠን ለመስጂደል ሀረም ሆነ ለመስጂደል ነባዊ ምንም ዋስትና አይኖረንም ፣
አቅሷ ቀይ መስመር ነው "

!!🤲



* #ሱና #መውሊድ #አዲስ

Photos from Harari Mereja's post 07/10/2023

አሏሀሁአክበር ሀረር

የመውላና ሸይኽ አብዱሏህ ሀገር ረሂመሁሏህ በዘይንዬ መውሊድ አምራ ተውባለች

#አዲስ #መውሊድ #ሱና

06/10/2023

*በሐረር ከተማ ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ጃምሮ ታላቅ የመውሊድ ድግስ ሁላችንም ነገ ወዳ➪➪➪ኢማም አህመድ እስታዲየም
*oduu gammachisaa boruu sabtii ganama sa'a 2:00 irrat mowlida nabiyyi
keenyaa magala Harar Istadiyomi Imam Ahmad Irra wal haagaruu
#ሱና #መውሊድ #አዲስ

Photos from Harari Mereja's post 28/09/2023

መውሊድ ድባብ ከአለም ዙሪያ ምን ይመስላል የሚለውን እንቃኝ

... #መውሊድ #የዲንወታደር #ሱና #ሱፊያ
habib

Photos from Harari Mereja's post 26/09/2023

Harar mowlid ዘሬ በሐረር በደማቅ ሁኔታ መውሊድ ተከበረ

#መውሊድ #አዲስ

25/09/2023

Photos from Harari Mereja's post 25/09/2023

🔴 ይድረስ ለ Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/.
ጉዳዩ:- ስህተት እንዲታረም ስለመጠየቅ፣

መውሊድ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ባነሱት ጥያቄ መሰረት በመጋቢት 4 ቀን 1968 ኢ.አ. ለሙስሊሞች ሶስተኛ በዓል በመሆን ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን ተከትሎ በአዋጅ የፀደቀ ደማቅ ሐይማኖታዊ በዓል መሆኑ ይታወቃል።

በመሆኑም ዛሬ ድርጅታችሁ የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መውሊድ አክባሪ እና መውሊድን በሚያከብሩ ሙስሊሞች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን. ቃለ መጠይቅ በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችሁን አስተላልፋችሁ ማሰራጨታችሁን ተመልክተናል ።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሕጋዊ ስርዓቱን ጠብቆ ፣ በአዋጅ አፀድቆ ፣ ካላንደር ተዘግቶ የሚከበርን ታላቅ ሐይማኖታዊ በዓል በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ምንም ዓይነት ሕጋዊ ውክልና በሌላቸው ተራ ግለሰቦች እና አክቲቪስቶች ጥያቄ መሠረት ከሰዓታት በፊት ይህን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከገፃችሁ ላይ ማንሳታችሁን አይተናል። ስለሆነም ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ተከትሎ የመውሊድ በዓልን ለሚያከብረው ሰፊው ሙስሊም ማህበረሰብ ይህንን መልዕክት ከገፃችሁ ላይ ያነሳችሁበትን ምክንያት በማሳወቅ ለዚህ ማህበረሰብ ላሳያችሁት ገደብ አልባ ንቀት ይቅርታ እንድትጠይቁ እያልን ያነሳችሁን የመልካም ምኞት መግለጫ ወደ ቦታው እንድትመልሱ እንጠይቃለን።


#የዲንወተደር #ኢስላም

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Nur plaza  hararCityOfPeaceAndLove#HararMereja#hararDukbar
ነብዩ  ሙሐመድ ﷺ  ስለ #ውሃብያዎች ምን ብለዋል? ስለ አሻዒራና ማቱሪዲያዎችስ ምን አሉ? አልሰሜን ግባ በለው ውሃብያ የሚባል ነገር የለም እያሉ በዛፍ ስር ለሚጠለሉ ተቀፅላዎች ሁሉ አድርሱ...
መሻ አለህ
የወሃቢያ አስገራሚ ድፍረት የተሞላበት የተላላቅ የኢስላም ኢማሞችን የመክፈር ኢማሙ አሻፊዒይን እና ኢማሙ አቡ ሐኒፊ #muslim #islamicrepublicofpakistan #haqiqa#Guwa...
kadir martu  ትክክለኛውን እምነት ለጃሐነም ሹፌሮች (ለወሃቢዚም) በቂ ምላሽ ስጣቸው #መሸኢኾች#መሐመድ #ኢስላማዊ #ሐቅ#Ethiopia #Muslim #aqida#አቂዳ#ተውሒድ#ሙስሊም #...
ይህችን ህፃን እስቲ #ማሻ_አለህ እንበለት#مشاالله #السعودية #Ethiopia #assunnatv #ordinbadri #Harari #Harargee #ethiopianbeauty #አላማዎች ...
አይ #ጠንካራው_መጅሊስ *********ምኑ ነው የሐጅ አገልግሎት ዲጂታል ያልሆነው? ከሰው እጅ ንክኪ የጸዳ አገልግሎት ከዚህ በላይ ምን ይሁን? በየቀኑ ለ10 ሰዓት ብቻ ተገልጋዩን ፀሐይ ላይ...
እጅግ አሳዛኝ እና ልብ ሰበሪ ክስተት #እናት_ከልጆ_የተለየችበት#ሚስት_ባሏን_ያጣችበት#አባት_ለጁን_እና_ቤተሰቡን_ያጣበትአሳዛኝ ክስተት ሰምተነል አሳልፈናል አለህ በቅርቡ በደዮችን #ግልጽ_አ...
እጅግ አሳዛኝ እና ልብ ሰበሪ ክስተት #እናት_ከልጆ_የተለየችበት#ሚስት_ባሏን_ያጣችበት#አባት_ለጁን_እና_ቤተሰቡን_ያጣበትአሳዛኝ ክስተት ሰምተነል አሳልፈናል አለህ በቅርቡ በደዮችን #ግልጽ_አ...
የመንግስት ጣልቃ ገብነት ይቁም!••••••••••••√√••••••••••የኢፌዴሪ ህገመንግስት አንቀፅ 11 ንኡስ አንቀፅ 3 በግልፅ በመቃረን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የሚመራው መንግስት...

Telephone

Address

Harar
5114
Other Arts & Entertainment in Harar (show all)
Abenezer wasihun Abenezer wasihun
Harar

I'm okay!

Ajmu Sarcasm Ajmu Sarcasm
Harar

JUST FOR FUN����

HANI & HAYYU HANI & HAYYU
Harar
Harar

Gaaruma Yaadi Atis gaariin siif yadamti❣️

Edla T Edla T
Harar

welcome to eddy T you will see more passion than cosmo here enjoy

ANSAR KEDIR ANSAR KEDIR
Harar

Wanti Hin Danda'amne Wanta Ati Hin Yaalle Qofa.

Bright Harari Young Art Entertainment Bright Harari Young Art Entertainment
Harar

Its all about art and entertainment

Harar Multimedia Harar Multimedia
Harar, 22KFOLLOWERS

https://youtube.com/channel/UC9FlU3eI91TSyiMBB7NMKoA

Sabaaf tube Sabaaf tube
Harar, BEDDENNO

Follow like share godhii bro dhibee sin qabsiisu

Lafto wood Lafto wood
Harar
Harar, LAFTO

lafto

Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Harar
Harar

"ጥበብን ለጥበበኞች" ይህ ገፅ የማዕዶት የኪነ-ጥበብ ማህበር ይፋዊ ገፅ ነው

Aarif Isaaq Aarif Isaaq
Harar

You tub Aarif Isaaq subiscribe godhaa https://youtube.com/channel/UC9ooM_D9JGVUCyvN334O6mQ

Sudeysi shek kadir Sudeysi shek kadir
Harar

Roraasaa tube