Sabom mame 2

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sabom mame 2, Digital creator, Dakar, Harer.

Photos from Harari Region Prosperity Party - ብልፅግና's post 19/09/2024
19/09/2024

"የጋራ ግብ" የመደመር አንዱ መሰረታዊ ጉዳይ ነው

መደመር ልዩነትን ተሻግሮ ለጋራ አላማ እና ጥቅም መሰለፈን ስለሚመርጥ ነው በእያንዳንዱ ልዩነት ውስጥ የጋራ ግብን መሰረት አድርጎ መተበባርና ውጤት ማምጣት ይቻላል ብሎ ታሳቢ ያደረጋል። የአድዋ ድል እውን የሆነው በውስጣችን የነበረው ልዩነትን የተሻገረ የጋራ ግብ ስለያዘንና ለዚያ ስለተሰለፍን ነው። የጋራ ግብ የጋራ ህልውናንና የጋራ ድልን ያቀዳጃል።

Photos from Harari Government communication affairs Office's post 19/09/2024
18/09/2024

ሐረሪ ሑስኒ መትሒዳደርቲ ሒርጊ ጋር ኮንስትራክሽን ዋ አሳሲያ ኔሮት ዲላጋች ሙነዘማ ኤሰሳ

ሐረሪ ሑስኒ መትሒዳደርቲ ሒርጊ ጋር ዘሜሐሬው ዲብላንቤ ኮንስትራክሽን ዋ አሳሲያ ኔሮት ዲላጋች ሙነዘማ መኤሰስሌ ዚቀረባ ሚርዋቅ ለአይቤ ዘገሕቤ ተሕራረገማ ዘሰበታ ዚኻነሳ ዪ ሑስኒዞቤ ነቲጃም ቼኸሎት ዲላጋች መሜሐርሌ ጊርጋራ ያሻል ባዩ።

ሙነዘመዞ መትኤሰስ ዪትሜሐርዛሉ አሳሲያ ኔሮት ዲላጋች ሳኒ ዚታ ሲፈቤ መኤቀድሌ የትፊርኪዛል ዋ ቀዲምቤ ዪትሪኡቤ ዚናሩ ተዋሐቦት ቂብላናቹው ዪፈትሒዛል ኢንታ ባዩ።

ሙነዘመዞ ኪም ዲላጋ መቦአዞ ሉይቤም ሑስኒዞቤ ዪትሜሐሩቤ ዛሉ ኮሪደር ኔሮት ዲላጋች አማንቤ ነቲጃም ዩኹንኩት ሞሸ ገረብሌ ፋይደዞ ላቂ መኽነዞ ተቀነኣ።

ዪቤ ዲባያም ኢምቲሓነኛ፣ ፈጢን ዋ ደረጀዚዩው ዜቀቡ ቼኸሎት ዋ መሔጀስቲ ዲላጋቹው መሜሐርቤ ሑስኒዞ ኔሮት ታኹው ላቂ አትታጮት ዪነብራኩት ሞሸቤ ኩሉ ሑቁፍ ሳዮቱው የቂን ሞሸሌ ጊርጋራ ያሽዛልነት ተቀነኣ።

መትሒዳደርቲ ሒርጊ ጋርዞም ሚርዋቅዞ ለአይቤ ዘገሕቤ ተሕራረገማ ዲላጋ ለአይቤ ዩሊኩት ዌሰና።

መትሒዳደርቲ ሒርጊ ጋርዞ ዪቤ ዲባያም አላያች አጀንዳች ሺርቲቤ ሒርጊ መሜሐርቤ ሙርቲ ሑሉፍ ኣሻ።

18/09/2024

Manni Marii Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Hararii jaarmiyaa hojii ijaarsaa fi bu'uuraalee misoomaa hundeesse.

Manni Marii Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Hararii (Kaabineen) walgahii gaggeesseen dambii gurmaa’ina jaarmaya hojii ijaarsaa fi bu’uuraalee misoomaa hundeessuuf dhihaate irratti mari’achuun raggaasiseera.

Dhaabbanni hundaa'e kun kanaan dura hojiiwwan ijaarsaa fi bu’uuraalee misoomaan walqabatee hanqina qindoomina hojii ture sirreessuun sirnaan hogganuuf kan gargaaru tahuun ibsameera.

Dhaabbatichi hojiitti seenuun isaa keessumattuu bu’a qabeessummaa hojiiwwan misooma kooridarii naannichatti gaggeeffamaa jiran caalatti milkeessuuf kan gargaaru tahuun eerameera.

Kana malees hojii ijaarsaa fi suphaa misoomaa naannichatti hojjataman sadarkaa isaa eeggate dorgomaa, gahumsaan raawwachuu keessatti gumaacha olaanaa kan taasisuu fi imala badhaadhina waloo mirkaneessuuf kan gargaaru ta’uun eerameera.

Manni marii (Kaabineen) naannichaa dambii kana irratti bal’inaan irratti mari’atee booda hojiirra akka oolu murteessera.

Kana malees ajandaalee biroo irratti marii gaggeessuun murteelee dabarseera.

18/09/2024

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የኮንስትራክሽንና የመሠረተ-ልማት ሥራዎች ድርጅት አቋቋመ

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የኮንስትራክሽንና የመሠረተ-ልማት ሥራዎች ድርጅት ለመቋቋም በቀረበው ደንብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ ያፀደቀ ሲሆን ይህም በክልሉ ውጤታማ የግንባታ ስራዎች ለማከናወን ያግዛል ተብሏል።

የድርጅቱ መቋቋም የሚከናወኑ የመሰረተ ልማት ስራዎች ወጥ በሆነ መልኩ ለመምራት የሚያስችልና ቀደም ሲል ሲስተዋሉ የቆዩ የቅንጅት መጓደሎችን የሚቀርፍ ነው ተብሏል።

የድርጅቱ ወደ ስራ መግባት በተለይም በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ፋይዳው የላቀ መሆኑ ተጠቁሟል።

ከዚህ በተጨማሪ ተወዳዳሪ፣ ቀልጣፋና ደረጃቸውን የጠበቁ ግንባታና የጥገና ስራዎች በማከናወን በክልሉ የልማት አቅም የጎላ አስተዋጽኦ በማድረግ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ እንደሚያግዝ ተመልክቷል።

መስተዳድር ምክር ቤቱም በደንቡ ላይ በስፋት ተወያይቶ ሰራ ላይ እንዲውል ወስኗል፡፡

መስተዳድር ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪም በሌሎች አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት በማካሄድ ውሳኔ አስተላልፋል።

Photos from Harari Mass Media Agency's post 18/09/2024
18/09/2024

የኢትዮጵያውያን ነባር እሴቶች የሆኑት መረዳዳት እና መተባበር እንዲጎለብቱ ፓርቲያችን ብልጽግና አተኩሮ ይሰራል።

ለፍትሀዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ልዩ ቦታ የሚሰጠው ፓርቲያችን ሁሉም የልማት ፕሮጀክቶች የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሰው ተኮር እንዲሆኑ በትኩረት ይሰራል፡፡

የኢትዮጵያውያን ነባር እሴቶች የሆኑት መረዳዳት እና መተባበር እንዲጎለብቱ ፓርቲያችን ግልፅ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ እየተተገበረ የሚገኘው ሁሉንም አቅሞች በሰው ተኮር ተግባራት ማስተባበር ፋይዳው ትውልድ ተሻጋሪ በመሆኑ ነው፡፡
ሁለንተናዊ ብልፅግናን በማረጋገጥ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል ከሚደረገው ውጤታማ ርብርብ ባሻገር ባለሀብቶችን ፣ ወጣቶችን ፣ ሴቶችን እና ሌሎችንም የህብረተሰብ ክፍሎች በማሳተፍ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጐችን የኑሮ ጫና ለማቃለልም የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ተቋማዊ በማድረግ በጋ እና ክረምት የሚደረገው እንቅስቃሴም ተጠናክሯል፡፡
ቤታቸው የተጎሳቆለባቸውን መጠገንና መልሶ መገንባት፣ የተቸገሩትን መርዳት፣ የደከሙትን መደገፍ የታመሙትን መጠየቅ፣ የተራቡትን ማጉረስ እና የመሳሰሉ የህዝባችን ነባር እሴቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፓርቲያችን ብልጽግና አተኩሮ ይሰራል።

17/09/2024
17/09/2024

ዜጎችን በዛሬ ድህነት ውስጥ ሳይሆን ነገ በተሻለ ሁኔታ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸውና ጥራት ያለው ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ተቀዳሚ ግባችን ነው።

ፓርቲያችን በኢኮኖሚ ውስጥ የተከሰቱ የሚዛን ክፍተቶችን በማስተካከል ጥራት ባለው እና በተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን በመፍጠር ኢኮኖሚውን በፍጥነት ለማሳደግ እይሰራ ይገኛል።ይህን ጥራትና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ የግሉ ዘርፍ ሚናውን በአግባቡ እንዲጫወትና የላቀ ሚና እንዲኖረው ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየሰራ ይገኛል ፡፡ሆኖም መንግስት የግሉ ዘርፍ በአለም ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን የተለያዩ ማበረታቻዎችን እና ለእድገት ወሳኝ የሆኑ የመሰረተ ልማት ግብአቶችን በማቅረብ የኢኮኖሚ እድገቱ ፈጣን፣ ዘላቂ እና ጥራት ያለው እንዲሆን ጉልህ ሚና ተጫውተዋል፡፡በመሆኑም የግል ዘርፉን በማጎልበት፣የመንግስትን ሚና ከግሉ ዘርፍ ጋር በማስተሳሰር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትን ማስመዝገብ የሚያስችል አካሄድ እንዲኖር ፓርቲያችን እየሰራ ይገኛል፡፡

 👉ጥራት ያለው የኢኮኖሚ እድገትና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ የኢትዮጲያን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ ገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት ተገንብቷል።

 👉ኢትዮ-ቴሌኮም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለትራንስፎርሜሽንና የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው።

 👉በማኑፋክቸሪንግ ሴክተር ሰፊ የስራ ዕድልን በመፍጠር እና የቴክኖሎጂ አቅምን በማሳደግ የሀገር ብልጽግና ማረጋገጫ ቁልፍ መንገድ ሆኗል።
ሀገራችን ኢትዮጲያን በመጪዎቹ አመታት አፍሪካዊ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ሀገር በቀል ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን መሰረት በማድረግ ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡በዚህም የኢኮኖሚ ከፍተኛ የማምረት አቅም ላይ ለመድረስ በአለም አቀፍ የንግድ ዕሴት ሰንሰለት ውስጥ በበቂ ደረጃ ለማሳተፍ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ ደረጃ በተለይም የአምራች ዘርፎች ቅልጥፍናን የመጨመር እንዲሁም ብክነትን የማስወገድ ስትራቴጂዎች ተተግብርዋል፡፡

17/09/2024

ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ አካታች ማኅበራዊ ልማት

ሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕድገት መነሻዋ ዝቅተኛ ደረጃ በመሆኑ ሁለንተናዊ ማኅበራዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዳይ የፓርቲያችን የማኅበራዊ ፕሮግራም አንድ ዋና ትኩረት ይሆናል። በመሆኑም የማኅበራዊ ልማት ሥራዎቻችን የዕድገትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት መንትያ ግቦችን የማሳካት ጉዳይ ይሆናል። ማኅበራዊ የልማት ሥራዎቻችን ከችሮታና ከነባሩ የማኅበራዊ ደኅንነት ትኩረት ወጥቶ ችግሩን ከመብት አንፃር የሚመለከተው ይሆናል። የማኅበራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት ተደራሽነትና አካታችነት ባለው መልኩ የማኅበረሰብን ጤና፣ ደኅንነት እና ምቾት የሚያስጠብቅ መሆን ይኖርበታል።

ማኅበራዊ ፕሮግራማችን ዜጎችን የሚያስተሣሥር፣ ከችግርና ከመከራ የሚታደጋቸው፣ የሀገርን አለኝታነት የሚያሠርጽ እና በሀገራችን አዎንታዊ ሰላምን የሚያረጋግጥ ይሆናል። ማኅበራዊ የልማት ፕሮግራማችን ኅብረ ብሔራዊ ማንነትን መሠረት ያደረገ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብት እንዲሆን ዒላማ አድርጎ መንቀሳቀስ የፓርቲያችን የማኅበራዊ ፕሮግራም ዓላማ መገለጫ ይሆናል። ይህንንም እውን ለማድረግ በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ የአርሶ አደሩን እና አርብቶ አደሩን፣ እንዲሁም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የከተማ ነዋሪ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፓርቲያችን ይሠራል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Harer?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Dakar
Harer
Other Digital creator in Harer (show all)
Abdu samed Mohammed Abdu samed Mohammed
Abdu Samed
Harer

Xiqqaattus har'a kee kaaleessa ke irra caalchisu Qabda

Ethio Lovers Ethio Lovers
Oromia
Harer

Fàřßìñãñ Śêĕýfìì Fàřßìñãñ Śêĕýfìì
Harerge
Harer

I don't compare myself with athers Because I know that I am the best in my own way

M A M E     P H O T O G R a P H Y M A M E P H O T O G R a P H Y
Harer

Photography and other arts

Komunikeeshini  Aanaa Fadiis Komunikeeshini Aanaa Fadiis
Harar
Harer

Community

Hunde dhalota Hunde dhalota
Harer

BONINAN

Érmi Låx Érmi Låx
Harer

Usmaa'il Adam Usmaa'il Adam
Meyu
Harer

Alhamdullilah everything

Yared Asefa Yared Asefa
Harer

🤲🤲THANKS MY GOD FOR EVERYTHING 🤲🤲

Yasir Abdulatif Yasir Abdulatif
Jaaja
Harer

Ethiopia Afirca Europa Amerca Jaja Hararge Ethiopia