Aari Zone Culture And Tourism Department -የኣሪ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ
Nearby government services
Bako
Ligaba, Sodo
Addis Ababa
Leku
Becho Town, Metu
Delghi
Harar
Chefa Robit, Kemise
Saqala, Shambu
Awash
Goba Wereda, Bonga
Gode
Konso, Addis Ababa
Debre Birhan
ጎፋ ካምፓ, Addis Ababa
PROMOT ይህ ገጽ የቱሪዝም ሀብት ባህላዊ ፣ ታሪካዊ ፣ ተፈጥሯዊ መስህቦች እና ማናቸውንም መምሪያውን የሚመለከታቸውን ጹሁፍ ወይም ፎቶግራፍ ማስታወቂያ ነው ።
ነሀሴ 17/2016 ዓ/ም ኣሪ ዞን መንግስት ሰራተኞች እና የዞን አመራር የጋራ ችግ ታካላ ይህን ይመሰላል
Life
ፕሮጀክት ቀረፃ
አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
ፔጃችንን Like ያድርጉ!
1⃣ ማውጫ (Table of contents)
ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡
ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
2⃣ አጭር መግለጫ (Executive Summary)
ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው የሚገቡ ሃሳቦች
✅ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር
✅ ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ
✅ ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ
✅የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ
✅ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም
✅ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡
3⃣መግቢያ (Back Ground)
ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡-
✅ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ
✅ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው
✅ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡
4⃣ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች (Rationale)
ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው መገለፅ አለባቸው በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስፈር አለበት፡፡
5⃣የፕሮጀክቱ ዓላማ (project objective)
ፕሮጀክቱ ሊሰራበት የሚችሉ ዋናውንና ዝርዝር ዓላማዎች ለይቶ ማቅረብ አለበት፡፡
ይህም ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሊያስገኘው ይችላል ተብሎ የታሰበውን ወጤት መግለፅ ያስፈልጋል፡፡
6⃣የፕሮጀክቱመግለጫ (project Description):-
✅ የፕሮጀክቱ ስያሜና ዓላማ
✅ጉዳዮን የሚያስረዳ ገለፃ
✅የፕሮጀክቱ ቀጣይነት
✅የፕሮጀክተ የሚተገበርበት ስልት
✅ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችና የፕሮጀክቱን የግዜ ሰሌዳ ከአስር ገፅ ባልበለጠ መገለፅ አለበት፡፡
7⃣የፕሮጀክቱ አመራርና አደረጃጀት (project management and organization):-
✅ፕሮጀክቱን የሚመሩቱና የሚሳተፉ
✅የባለሙያዎችን ኃላፊነትና ተግባር
✅የፕሮጀክቱን ውስጣዊ አሰራር አደረጃጀት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም መግለፅ አለበት፡፡
8⃣የፕሮጀክቱ ያገባኛል ባዮች ተጠቃሚዎች (stakeholders and Beneficiaries):-
✅ተጠቃሚዎች (Beneficiaries) ማለት በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚሆኑትን ይገልፃል፡፡
✅ያገባኛል ባዮች (stakeholders):-
የመጀመሪያ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (Primary stake holders)፡-
በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሉታዊም ሆነ በአወንታዊ ተፅዕኖ የሚደርስባቸው ወይም በፕሮጀክቱ ላይ የሚያደርሱትን ያካትታል፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (secondary stake holders)፡- ለፕሮጀክቱ መሰራት የራሳቸው ድርሻና ተፅዕኖ ያላቸው ግለሰቦች፤ ቡድኖችና ተቋማት ተለይተው መዘርዘር አለባቸው፡፡
9⃣የፕሮጀክቱ ትግበራ (project implementation):-
የፕሮጀክት ዕቅድ ማለት የሚሰሩት ስራዎች፤ ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ የሀብት ድልድል፤ ስራው በማን፤ እንዴት፤ መቸና የት እንደሚፈፀም መገለፅ አለበት፡፡
1⃣0⃣ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋትና በጎ ጎኖች (Risk and Assumption):-
✅ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ተብሎ የሚታሰቡ ስጋቶች ይገለፁበታል፡፡
✅ለፕሮጀክቱን ተፈፃሚነት የሚያፋጥኑ፤ የሚረዱ በጎ ጎን ያላቸው ነገሮች አብራርቶ በሰንጠረዥ መገለፅ አለበት፡፡
1⃣1⃣ ክትትና ግምገማ (Monitoring and Evaluation):
ይህ ርዕስ የሚይዛቸው፡-
✅የስብሰባ ቃለ ጉባኤ፤ የስራ ጉብኝት፤ የማማከር ስራ መቸ እንደሚደረግና በስንት ጊዜ ልዮነት እንደሚቀርብ
✅ የክትትል ስራ የሚሰራበት ስልት
✅ የግምገማ ዕቅድን
✅ፕሮጀክት እንዴት ለሚመለከታቸው ሪፖርት እንደሚደረግ
1⃣2⃣ የፕሮጀክቱ ቀጣይነት (sustainability):
ፕሮጀክቱ የሚሰጠውን ጥቅም ዘላቂነት መገለፅ አለበት፡፡
ምርጥ የResearch ቻናል።
❓ትምህርት እየተማሩ ነው? ወይም ለመማር አስበዋል?
❓ጥናትና ምርምር(Research) እየሰሩ ነው?
❓ስለ Research እውቀትዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
❓ስለ SPSS, Stata, matlab ማውቅ ይፈልጋሉ?
⁉️የምንረዶት ጉዳይ አለ?
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎትም እንሰጠለን።
✅ ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
✅ ለመጠይቅ - Questionnaire
✅ ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
✅ ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation
S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
✅በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ በግልጽና ቀላል አገላለጽ ስለ Research ጽንሳ ሀሳብ ጀምሮ ጽሑፎችን ያገኛሉ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👆👆👆👆👆👆👆👆
የተለያዩ የኣሪ ዞን ገጽታ
28--29/2016 ዓ.ም የኣሪ ዞን መንግሥት ሥራተኞች ስልጠና
በኣሪ ዞን በባካ ደውላ ወረደ በኩሬ ቀበሌ በአንድ ግለሰብ ውሎ አደር በተመለከተ የተዘጋጀ የEBC አርቲስት አስካለ ፕሮግራም እሁድ ታህሳስ 7/2016ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ኢቲቪ መዝናኛ ይከታተላሉ
ከEbc ሚድያ ጋር በጌዛ ቀበሌ የኀብረት እርሻ የኣሪ ብሄረሰብ አንድነትና አብሮነትን የሚገልጽ ቀረጻና እንድሁም ከአቶ ታሪኩ ገንጋስ ጋር የቃላ መጠይቅ ፕሮግራም ተከናወነ ።
የኣሪ ዞን ድሽታ ጊና በዓል አሰመልክቶ በዞኑ ሁለገብ አደራሽ የፈናል ውይይት ይንን ይመስላል
ጂንከ ከተማ 200 አቅመ ደከመ ለሆኑ ኀብረተሰብ የማዕድ ማጋራትና የተለያዩ አልበሳትን ጭምር ድጋፍ በማድረግ የድሽታ ግና በዓል አከባበር አንዱ መሆኑን የዞንና የከተማ አመራር እንድሁም የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳዩ መምሪያ ባደረገው አሰተዋጽኦ ፕሮግራሙ አብሮነትን የበለጠ ያጠናከረ መሆኑን የኣሪ ዞን አስተዳደር አቶ አብርሃም አታ ገለጹ !!!
በጅንካ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ዩኒት በዛሬው ዕለት አጠቃላይ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ መኪና ፣ሞቶር ሳይክልና በጃጂ አንድ ሳይቀር በንቅስ ወጥቶ በከፍተኛ ድምቀት ተከበረ
በደቡብ አሪ ወረደ የድሽታ ግና በዓል እጅግ በጠም አስደማሚ በሚያስደቅ መልኩ ተከብሮ ውሏል ።
የ2016ዓ.ም ድሽታ ግና በባከ ደውላ ወረደ በተለያዩ ባህላዊ ጭፈራ ፣ አጋጌጥና አለባበስ እንድሁም በተላያዩ ባህላዊ ምግብና መጠጥ አሸበርቆ እየተከበረ ነው
የኣሪ ብሄረሰብ ባህለዊ የቤት ውበት ፣ የአረኬ /አልኮል/ መጣጥ አሰራር ፣ ባህላዊ ጭፈራ ፣ባህላዊ አጋጌጥ ከና ትርጉማቸው የማስታዋወቅ ስራ ተሰርቷል።
በኩሬ ቀበሌ በአረሶ አደር አቶ መለሰ በሽርና በወ/ሮ መሠረት ውልም መኖሪያ ቤት ወሎ አደር የአርትስት አስከለ ፕሮግራም ጀምሮል።
ወሰት ቀበሌ አገር ከተማ የአርሶአደረ አቶ ደቀልስ ውሲ ቤት ለውሎ አደር የሚድያ ፕሮግራም የተመረጠ ቤተሰብ ነበሩ ግን ይቅርታ ከቦታው እርቀት የተነሳ አልተሰራም ።
ደቡብ ኣሪ ወረደ ከጂንከ ከተማ 17 ኪሜ ለይ የምገኝ ስሆን መንገዱ ሙሉ አስፓልት ነው። እንድሁም የተለያዩ የቱሪስት መስህቦች ታሪካዊ ፣ተፈጥሯዊና ባህላዊ እሴቶቻችንን የምገኙበት ወረደ ስትሆን እንድሁም ታሪካዊ የኣሪ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫ ድሽታ ግና በአል አከባበር ጋር በሀገር ውስጥና በውጭ ሚድያ ተጨናንቃለች። እባካችሁ ከሀገር ሆነ ከውጭ መጥታችሁ ጎበኙት 0910998679 ሙሉ መረጃ ጠይቁን!!!
የድሽታ ግና ፈናል ውይይት በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ነው
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
South Omo
Jinka
South Omo Zone
Jinka, YFSR1234Y
About organizations
South Omo Zone
Jinka
It gives new event and news about woreda
ቀይ አፈር
Jinka
Government communication affairs office
Jinka
please supported my id my insta all brother support me follow me
Jinka, 54
Welcome to the official South Omo Zone SITD page, your source for news and conversation abo