Bayira koyisha woreda agriculture and natural Dev.t office
Gov.t org
የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2013ዓ.ም የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም በወይዴ ማሳያና ቀበሌ የሁሉም የወረዳ ከፍተኛ አመራሮችና የዞን እርሻ መምሪያ ኃላፊዎችና የዞን ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ እንድህ በመሰለው ዝግጅት በየአደረጃጀትና የህዝብ ንቅናቄ በላውንችግ ተቀን አጠቃላይ መገኘት ያለበት ወ 1899 ሴ1561 ድ 3460 ባሳተፌ ያለምንም የሰው ጉልበት ብክነት ሳይኖር በተመረጡ ቴክኖሎጂና ማለትም ጤረጰዛማና ድፕ ትሬንች ትኩረት የተደረገ የተፋስስ ፅንሴ ሀሳብ በማስፋት ሰፊው የህዝብ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልክ ተጀምሯል
የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2013ዓ.ም የተፋስስ ማብሰሪያ ቀን 19/05/2013ዓ.ም በወይዴ ማሳና ቀበሌ አመራሮችና የመሠረታዊ ድረጅት፣1ለ5 /1ለ10/አደረጃጄቶች፣ የሴቶች ልማት ቡድንና አደረጃጄትና የወጣቶች ተሳትፎ ከነ ሙሉ የእርሻ መሣርያ የወረዳ ከፍተኛ አመራሮችና የዞን እርሻ መምሪያ ኃላፊዎችና የዞን ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ እንድህ በመሰለው ዝግጅት በየአደረጃጀትና የህዝብ ንቅናቄ በላውንችግ ቀን አጠቃላይ መገኘት ያለበት ወ 1899 ሴ1561 ድ 3460 ባሳተፌ ያለምንም የሰው ጉልበት ብክነት ሳይኖር በተመረጡ ቴክኖሎጂና ማለትም ጤረጰዛማና ድፕ ትሬንች ትኩረት የተደረገ የተፋስስ ፅንሴ ሀሳብ በማስፋት ሰፊው የህዝብ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልክ ተጀምሯል
የ2013ዓ.ም የባይራ ኮይሻ ወረዳ እርሻና ተፈ/ሀ/ል/ጽ/ቤት አንደኛ ዙር መስኖ በመደብና ከመደብ ወደ ማሣ የተዛወረ የወይዴ ማሣና ቀበሌ በአቶ ተስፋዬ ቴጋ ማሳ ላይ 0.5ሄ/ር የተሸፈነ ጎሮ አትክልት
Click here to claim your Sponsored Listing.