Sodo Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sodo Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office, Political Party, Sodo.

03/08/2022

ብልጽግና _ የለዉጥ ሀሳብ፣ ባለብሩህ ራዕይ !

ብልጽግና ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና እዉን መሆን ራዕይ ሰንቆ እየሠራ ያለ ፓርቲ ነዉ።
ትልቋ ኢትዮጵያ በታላቅ የእሳቤ ማዕቀፍ ተመርታ ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ እንድታደርግ አዲስ የፖለቲካ እሳቤን ማስፈን ያሻል።

ሀሳብ የለዉጥ ሞተር ነዉ። የለዉጥ ሀሳብ የምለዓተ ህዝቡ ሀሳብ ሲሆን ደግሞ ለዉጥ ይፋጠናል ።
ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን እና እህትማማችነትን መሠረቱ ያደረገዉ ብልጽግና የፓለቲካ ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ብልጽግናን ለማስፈን ይሠራል።
መንፈሳዊ፣ ቁሳዊ ፣ ሞራላዊ ፣ግብረገባዊ ብልጽግና እዉን እንዲሆን ይተጋል።
ስር ሰደዉ የቆዩ የልዩነት፣ የቁርሾና የጥላቻ መነሻ ዉዝፎች በአገራዊ አካታች የምክክር ሂደት እንዲፈቱ የበኩሉን ለመጣት እየሠራ ይገኛል ።
የፖለቲካ አካታችነትን፣ የልማት ፍትሃዊነትን፣ የሠላምና የዲሞክራሲ ዘላቂነትን ለማረጋገጥ ጥረቱን ቀጥሏል።

በተቃራኒዉ በሀሳብ ትግል ከመመራት ይልቅ፣ በሴራና በግጭት የተካኑ ኃይሎች ሠላምን በማደፍረስ፣ ግጭትን በማባባስ ተግባር ተጠምደዋል። ይህንን የለዉጥ ሀሳብና ተግባር ተቀርነዉ የቆሙ ለዉጥ አደናቃፊ ኃይሎች የማደናቀፍ ተልዕኳቸዉን በሁሉም መንገዶች ተያይዘዉታል።
እነዚህ ኃይሎች የብሔር፣የሃይማኖትና መሠል አጀንዳዎችን እየፈበረኩ ማደናገራቸዉን ቀጥለዋል። በማደናገሪያ አጀንዳቸዉ እንዳንጠለፍ እንጠንቀቅ ። የጥፋት ዓላማቸዉን እንረዳ፤።እናስረዳ። እንዳያዘቡን እንጠንቀቅ ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 30/06/2022

ዋዱ ቀበሌ አስተዳደር በወጣቶች አደረጃጀት
በቀጠና አንድ ዛሬ23/10/2014ዓ/ም የፅዳትና ውበት የቀበሌው አጠቃላይ አመራር በተገኙበት የከረምት በጎ ተግባር አካል አንዱ የሆነው ተጀምሯል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 29/06/2022

በዋዱ ቀበሌ አስተዳደር ቀጠና አንድ ላይ ልግ ፣ማህበር፣ፌደረሽን አመራሮች ጋር በክረምት በጎ አድራጎት ሥራ ላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ቀጣይ በወጣቶች የምሠሩ ተግባራት ላይ የዋዱ ቀበሌ አስተባባሪ አካላት መሪነት ሰፊ ውይይቶችን በማድረግ መግባባት ላይ ተደርሷል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 18/06/2022

በሶዶ ከተማ አስተዳደር በዋዱ አምባ ቀበሌ አስተዳደር በቀጠና አንድ ሰፈር ሦስት ከወንጀል ነፃ ሰፈር ምርቃ ሥነ ሥርዓት የሶዶ ከተማ አስተዳደር ከንትባ ተወካይ እና የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ እንድሁም የሶዶ ከተማ ፀጥታ አስተዳደር ኃላፊ መቶ አለቃ በየነ እና የሶዶ ከተማ ፖሊስ አዛዥ መቶ አለቃ ደሳለኝ እና የከተማው ደጋፊ አመራር እና የዋዱ ቀበሌ አመራሮች በሙሉ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቋል።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 09/06/2022

በሶዶ ከተማ አስተዳደር ዋዱ አምባ ቀበሌ ኢትዮ ሰላም ሩጫ በወላይታ በምል መሪ ቃል የዝግጅት ምዕራፍ በምገባ ተጠናቋል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 05/06/2022

ዛሬ 28/09/2014ዓ/ም በሶዶ ከተማ አስተዳደር በዋዱ አምባ ቀበሌ በሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን እንድሁም የብልፅግና ፓርቲ ተቋማት ግምባታ ሥልጠና ዛሬም በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 04/06/2022

አድስ አፓለቲካዊ እይታ አድስ አገራዊ እምርታ
New Paradim New Politics በምል ሰነድ ለታችኛው መዋቅር የተዘጋጀ ሥልጠና በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል ።

Photos from Wolaita S**o City Chief Administration's post 01/06/2022
Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 28/05/2022

በህግ ማስከበር ዘመቻ የተሳተፉት የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል አባላት የእንኳን በደህና መጣችሁ ፕሮግራም እና የዕውቅና መስጠት መረሃ ግብር በለምለምቷ እና የሰላም ተምሳሌት በሆነችው ወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 25/05/2022

በሶዶ ከተማ አስተዳደር ዋዱ አምባ ቀበሌ አስተዳደር የምገኙ የሰፈር 1 እና የሰፈር 3
በሕዝባዊ አደረጃጀት አካባቢውን ከወንጀል ነጻ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ ነው።ከወንጀል ነጻ የሆነ መንደር ፣ሰፈር፣አከባቢ እና ከተማ ለማስመረቅ ከቀበሌው አስተባባሪ አካላት እና ከቀበሌው ፀጥታ መዋቅር ጋር በጋራ በመሆን የምክክር መድረክ ተካሂዷል ።

Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 21/05/2022

ደረቅ ቆሻሻንበአግባብ በማስወገድ ከተማችንን ጽዱእና ውብ በማድረግየማሕበረሰባችንን ጤና በጋራ እንጠብቃለን በምል መሪ ቃል የዋዱ ቀበሌ አመራሮች፣አጋዥ ኃይሎች እና የሰፈር 1 ህብረተሰብ ጋር የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል ።

15/05/2022

ለ 1 ሰከንድ ከአቋሜ ዝንፍ አልልም✅✅
በአቋሜ የፀናው የዶ/ር አብይ ደጋፊ ነኝ

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 14/05/2022
Photos from S**o Ketema Wadu Amba Kebele Prosperity Party Office's post 14/05/2022

በሶዶ ከተማ አስተዳደር ዋዱ ቀበሌ በሰፈር 2 በሕዝብ ተሳትፎ ላውንችግ ተድርጎ ለሕዝብ ተጨማሪ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጥቷል።

01/05/2022

💠✅3 ነገሮችን ጠብቅቅቅቅ✅💠

1. ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
★ ሀገር
★ እናት
★ ዓይን

2. ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
★ ለኃላፊነት
★ ለእውቀት
★ ለትዳር

3. ሦስት ነገሮችን አክብር!
★ ቃልኪዳን
★ ጓደኛ
★ ትዳር

4. ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
★ ምላስህን
★ ቁጣህን
★ ስሜትህን

5. ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
★ ውበት
★ ሕይወት
★ ተፈጥሮን

6. ሦስት ነገር ጥላ!
★ሀሜት
★ ቅናት
★ ተንኮል

7. ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
★ እምነት
★ ተስፋ
★ ፍቅር

8. ሦስት ነገሮችን ለዚህ ፔጅ አበርክት!
★ ላይክ
★ ኮሜንት
★ ሼር
ምርጥ መጣጥፎች

01/05/2022
Want your organization to be the top-listed Government Service in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

S**o
Other Political Parties in S**o (show all)
South Ethiopia Region Prosperity Party - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ South Ethiopia Region Prosperity Party - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ
S**o

ይህ ገጽ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ነው። This Page belongs to South Ethiopia Region Branch PP.