ENDCP

ENDCP

Mulugeta Esatu Ethiopian National Democratic Congress Party

31/01/2023

የምትሰራው ስራ ደስታን ሊስጠህ ይገባል!

የምንወደውን ነገር ስናደርግ በቀላሉ ተስፋ አንቆርጥም።

ሙያችን እንዲሆን የምንመርጠው ነገር የምንወደው ነገር ከሆነ በዛ ነገር ላይ እውቀታችንን ለማዳበርም ሆነ ልምድ ለማግኘት ፍላጎት ይኖረናል።

ለምሳሌ:- ሰውን መርዳት የማይወድ ወይም ለሰው ምንም ግድ የለለው ሰው የህክምና ባለሙያ ቢሆን፤ በሽተኞቹን እንደ ገንዘብ ማግኛ ከመቁጠር በቀር ለጤንነታቸውም ሆነ ለደስታቸው ደንታ አይሰጠውም።

ስለዚህ የምንሰራው ነገር ምን ያህል ደስታ ወይም እርካት ይሰጠናል? የሚለው ጥያቄ በተሰማራንበት መስክ ሁሉ እራሳችንን ልንጠይቀው የሚገባ ጥያቄ ነው።

#ስቲቭጆብስ

30/01/2023
29/01/2023

እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የሕግ መረጃ ፖርታል በደህና መጡ
እናንተን በማገልገላችን ደስትኞች ነን!

የህግ ቅፆች

29/01/2023
Timeline photos 29/01/2023
27/01/2023

Videos (show all)

አዲስ ቤተመንግስት በ49 ቢሊዮን ብር!!!የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ49 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተ መንግሥት ሊገነባ መሆኑ ተነገረ! የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ49 ቢሊዮን ብር...

Telephone