ENDCP Videos

Videos by ENDCP. Mulugeta Esatu

Click to enable sound Next

Other ENDCP videos

አዲስ ቤተመንግስት በ49 ቢሊዮን ብር!!! የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ49 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተ መንግሥት ሊገነባ መሆኑ ተነገረ! የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ49 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተ መንግሥት ሊገነባ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ለቤተ መንግሥቱ ግንባታ የተያዘለት በጀት ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ በኋላ ከፍተኛ ወጪ የሚወጣበት የመንግስት ሜጋ ፕሮጀክት እንደሚሆን ዘገባው አመላክቷል። በየካ ክፍለ ከተማ የሚገነባው አዲስ ቤተ መንግስት ከሚያካትታቸው ግንባታዎች መካከል ልዩ ልዩ አዳራሾች፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ ሦስት ሠው ሰራሽ ሐይቆችና መንገዶች እንደሚገኙበት ተገልጿል። ዜጎቻችን በራሃብ እና በስቃይ ውስጥ እያሉ አዲሱ ቤተመንግስት ለመገንባት 49ቢሊዮን ብር የሚመድብ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ጉድ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣