Sunday Service, Debre Genet Kidist Dingil Mariyam EOTC San Antonio, TX

This page is created and hosted by Dingil Mariyam Ethiopian Orthodox Tewahedo church . Service like: Liturgy, hymns and preaching.

The purpose of this page is to share service provided every Sunday services online.

09/01/2024
08/26/2024

✝️⛪️◈⛪️ ✝️ ✍እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ ነገ ጠዋት ማክሰኞ፣ ነሐሴ፣ ፳፩ ፪ሺ፲፮ Tuesday, August 27, 2024

ደብራችን ደብረ ገነት ከ4:30AM ጀምሮ ጸሎተ ኪዳን እና ቅዳሴ ስላለ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ
መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። አድራሻ ፡ 5400 Callaghan Rd,
San Antonio, TX 78228 ✞ ✞✞ 🙏🙏 🙏✞ ✞ ✞

08/26/2024

ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድር ሳረረ ( ፪ )
አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ ( ፪ )

ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያፀና { 2 }
ሀያል ጌታ ህያው አምላክ ያለ አንተ ማን አለና { 2 }

ዕርገታ ውስተ ሰማያት/2/
ወበዓታ /2/ ውስተ ገነት/4/
እርገታ ውስተ ሰማያት/2/
ገነዝዋ /2/ ሐዋርያት/4/
ዕርገታ ውስተ ሰማያት/2/
ገነዝዋ/2/ በስብሐት /4/
ትርጉም ፡- እመቤታችን ወደሰማይ ማረጓ ወደ ገነት መግባቷ ተሰማ። ሐዋርያትም በክብር ገነዙአት

08/25/2024

የራማው ልዑል ገብርኤል (2)
ተመላለስ ምሃላችን ስምህን ጠርተን ና ስንል (2)
ብርሃን ልብሱ እሳታዊ መልአክ
አንተ አማልደን ከመሃሪው አምላክ (2)
አዝ….
የምስራች ነጋሪ ድንቅ ልደት አብሳሪ
የጽድቅ ፋና የምህረት ጎዳና (2)
አዝ….
ላመኑብህ ለተማጸኑብህ
ፈጥኖ ደራሽ አለኝታቸው ነህ (2)
አዝ….
የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ከለላቸው
ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው (2)
አዝ….
ምሰሶ አምባችን መጠጊያችን
ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን (2)
አዝ….
ዕለት ዕለት የምንማልድህ
ልጀችህን ይምራን መንፈስህ /2

08/22/2024

አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት/2/
አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት/2/
አሳረጓት መላእክት ወደ ሰማያት /2/
አሳረጓት መላእክት ወደ ሰማያት /2/

08/19/2024

✝️✝️✝️ በደብረ ታቦር(3x)
ተሰብሐ(3x) በደብረ ታቦር ✝️✝️✝️

08/19/2024

እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ።

Photos from Sunday Service, Debre Genet Kidist Dingil Mariyam EOTC San Antonio, TX's post 08/18/2024

"ታቦር እና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል።"

08/10/2024

ማርያም ፊደል የሁሉም መማሪያ/2/ በንፅና/2/ ተፅፋለችና/ 2/የደብራችን የህጻናት መዘምራን ሶልያና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

Debre Genet EOTC San Antonio Tx ሰንበት መዘምራን 08/05/2024

አማን በአማን (፪)
አማኑኤል ተመስገን ለዚህ ፍቅርህ ምን እንበል (፪)

ድብቁን ኃጢአት አንተ ብትገልጸው
ይቅር ብለኸኝ ባትሸፋፍነው
እንደሰው በቀል ቢኖርህ ጌታ
ለኔስ ኃጢአቴ የለውም ቦታ
አማኑኤል ተመስገን ለዚህ ፍቅርህ ምን እንበልህ(፪)

በየደቂቃው ኃጥያት ስሰራ
ስሰርቅ ስበድል አንተን ሳልፈራ
አንተ ግን ፊትህ ምንም ቢቀየር
በቁጣ በትር አልገረፍከኝም

ምሕረትን ልከህ አድነኝ ዛሬ
ታክቶኛልና በኃጥያት መኖሬ
አለም በኃጢአት እየሳበችኝ
በጽድቅ ደስታ መኖር አቃተኝ

የኃጢአት ጉዞ ጣፋጭ ቢመስልም
ውጤቱ መሮ ፍጹም አይጥምም
እንደበደሌ ስላልከፈልከኝ
ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ

የብርሃን ጎርፍ ናት ድንግል እናታችን
ከሰማይ እያበራች ደስ አለው ልባችን
ፍቅርሽን ሰላምሽን ድህነት ይሁነን ኸ ኸ
ፍጥረት በሙሉ(2)ፊትሽ ይወድቃሉ
ፀጋሽ ይድረሰን(2)ይሰጠን እያሉ

የእኔ ልብ ምን ፅድቅ አለው አንቺ ለማስተናገድ
የሀጥያት ጎተራ ነው የተሞላው በስሥት
ኧረ እንዴት(2) ድንግል ትኑርበት ኸ ኸ
አትፀየፍም የእኔ ልብ ታሳናዳዋለች
ስለሀጥያቴ የእኔ እናት ምልጃ ታቀርባለች

ልባቸውን የዘጉ ድንግልን ለማስገባት
ህሊናቸው ይመለስ እንፀልይ ለዚህ ጥፋት
አምላክን ይዛ ነው ድንግል የምትመጣው ኸ ኸ
እሷን ስንመልስ ጌታ ነውን የምናስቀይመው

ብፁዕ ውእቱ ሰላማ አቡነ/2/
ዘከሰተ ለነ ብርሃነ /2//2/
ትርጉም:-
በጨለማ ሳለን ብርሀንን የገለጠልን አባ ሰላማ ንዑድ ክቡር ነው

መርቆሬዎስ ሀያል ሀያል መስተጋድል/2/
ገባሬ ተአምር ኮከበ ክብር/2/

Debre Genet EOTC San Antonio Tx ሰንበት መዘምራን

July 28, 2024 07/29/2024

July 28, 2024

07/29/2024

===========
ሐመልማለ ወርቅ (2x)
ዑራኤል(3x) ሐመልማለ ወርቅ ===========

Photos from Sunday Service, Debre Genet Kidist Dingil Mariyam EOTC San Antonio, TX's post 07/27/2024

እሁድ፣ ሐምሌ፣ ፳፩ ፪ሺ፲፮ Sunday, July 28, 2024

††† በዓለ እግዝእትነ ማርያም ወዑራኤል መልአከ ወልደተ ኤዎስጣቴዎስ ወሱስን ዮስ ሕፅዉ ወአባ በጸሎተ ሚካኤል ወአወ ክርስቶስ ወላእከ ማርያም ኢትዮጲያዊ †††

07/23/2024

============
ሰላም እለኪ(3)
ሰላማዊት ኪዳነ ምህረት ኧኸ
========

Debre Genet EOTC San Antonio Tx ሰንበት መዘምራን 07/22/2024

አረጋዊ ጻድቅ ዘደብረ ዳሞ/2/
ዘውገ ሙሴ ወገብረ ክርስቶስ/2/
ትርጉም:-
የደብረዳሞው ጻድቅ አረጋዊ ሙሴ እና ገብረ ክርስቶስ በሥራቸው በምግባራቸው አንድ የሆኑ ጓደኛሞች ናቸው።

Debre Genet EOTC San Antonio Tx ሰንበት መዘምራን

07/08/2024

ወለደት ነቢየ/3/
ኤልሳቤጥ /3/ወለደት ነቢየ/2/
ትርጉም:-
ቅድስት ኤልሣቤጥ ነቢይ ወለደች (ዮሐንስን)

አንፈርዓፀ/3/
በውስተ ከርስየ /3/ አንፈርዓፀ
ትርጉም:-
ኤልሣቤጥ ጽንስ በሆዴ ዘለለ አለች (የማርያምን መምጣትና ድምጽ በሰማች ጊዜ

07/08/2024

ያርኍ ክረምተ/2/በበአመት /2/
ይሰምዑ /3/ ቃሎ ደመናት /2/
ትርጉም:-
በየአመቱ ክረምትን ያፈራርቃል /ያስገባል / ደመናትም ድምጹን ይሰማሉ

ምን ሰማህ ዮሐንስ በማጸን ሳለህ /2/
ህፃን ሆነህ ነቢይ ለክብር የተጠራህ /2/
እንደ እንቦሳ ጥጃ ያዘለለህ ደስታ /2/
ምን አይነት ድምፅ ነው ምን አይነት ሰላምታ /2/
አ.ዝ-------------\\
ከተፈጥሮ በላይ ያሰገደህ ክብር
እንዴት ቢገባህ ነው የእናታችን ፍቅር /2/
ሌላ ድምፅ አልሰማም ከእንግዲህ በኋላ
ለውጦኛልና የሰላምታ ቃሏ /2/
አ.ዝ-------------\\
በረሀ ያስገባህ ለብዙ ዘመናት
ምዓነት ያለ ራዕይ እንዴት ያለ ብሥራት/ /2/
አንደ አዲስ ምስጋና ስልቱ የተዋበ
ተደምጦ የማያውቅ ጭራሽ ያልታሰበ /2/
አ.ዝ-------------\\
ከሴት ከተገኙ ከደቂቀ አዳም
ድንግል ስለሆነ በህይወቱ ፍፁም /2/
ከማህፀን ሳለ ተመርጦ በጌታ
ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ /2/

07/07/2024

ከህጻናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ ማቴ 21:16 ህጻን ሶልያና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

07/07/2024

የእለቱ ትምህርት በመጋቤ ጥበብ ቀሲስ ሺበሺ

07/07/2024

+++ለኔስ ልዩ ነሽ+++
===============
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም
ለኔስ ልዩ ነሽ እመብርሃን
ፈልጌ /4/ ላንቺ ምሥጋና አላገኘሁም /2/
ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም
ውስጤ ሲሸፍት አልተወችኝም
ከቤተ መቅደስ እጇን ዘርግታ
ትጠራኛለች የኔ መከታ
አዝ …
የሆዴን ሐዘን የልቤን ምሥጢር
እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር
የምትሸሽጊ የሕዝብን ኃጢአት
ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል አዛኚት
አዝ …
ጣዕሙ ልዩ ነው ካንቺ ጋር መኖር
ድንግልን ይዤ መቼም አላፍር
ወደ ጽድቅ ሕይወት ትወስደኛለች
ድንግል ማርያም እናቴ እኮ ነች
አዝ …
በሐዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ
ውስጤ ሲደማ ለማን እነግራለሁ
ከኃጢአት እድፍ ንጹሕ መሆኛዬ
አንቺ ነሽ ለኔ የኔስ መጽናኛዬ
አዝ …
የኃጢአት ቁስል ያላንቺ አይጠግም
ልቤ ሳይፈቅድ በሕይወት አልኖር
ከልጅሽ ሌላ መድኅን የለኝም
ከጸሎት በቀር ፍጹም አልድንም
አዝ …

Photos from Sunday Service, Debre Genet Kidist Dingil Mariyam EOTC San Antonio, TX's post 06/27/2024

✍ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ33ቱ በዓላት አንዱ ለሆነው ሕንጸተ ቤታ (ሕንጸታ) ቤተክርስቲያን በሰላም አደረሳችሁ፣ .../አደረሰን። ይህቺ እለት የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን በአምላካችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰኔ 20 ታንጻለች። 👉 ዳግመኛም በማግሥቱ ሰኔ 21 ቀን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድንግል እናቱን እመቤታችንንና ቅዱሳን መልአክትን አስከትሎ ወረደ፡፡ እመቤታችንን መንበር ፣ ቅዱስ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን ፣ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ ለሐዋርያቱ አቁርቧቸዋልና ፍጹም ደስታም ሆነ፡፡ ዳግመኛም ቅዱስ ጴጥሮስን እጁን ጭኖ ፓትርያርክ አድርጎ ሾሞታል፡፡ በዚህም ጊዜ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ሐዋርያት አንድ ሆነው አመስግነዋል፡፡
👉 ከዚህ በኋላ ሐዋርያት ከጌታችን እንዳዩት በዓለም ዞረው ቤተክርስቲያን አንጸዋል፡፡ ✝️ ⛪️◈⛪️ ✝️ ይህንን ታላቅ በዓል ምክንያት በማድረግ ደብራችን ደብረ ገነት እለቱን ሰኔ 21/2016(Jun 28/2024)ከ11AM ጀምሮ ጸሎተ ኪዳን እና ቅዳሴ ስላለ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ
መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። አድራሻ ፡ 5400 Callaghan Rd,
San Antonio, TX 78228 ✞ ✞✞ 🙏🙏 🙏✞ ✞ ✞

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in San Antonio?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድር ሳረረ ( ፪ )አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ ( ፪ )ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያፀና { 2 } ሀያል ጌታ ህያው አምላክ ያለ አንተ ማን አለና { 2 }       ...
የራማው ልዑል ገብርኤል (2)ተመላለስ ምሃላችን ስምህን ጠርተን ና ስንል (2)ብርሃን ልብሱ እሳታዊ መልአክአንተ አማልደን ከመሃሪው አምላክ (2)አዝ….የምስራች ነጋሪ ድንቅ ልደት አብሳሪ የጽ...
አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት/2/አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት/2/አሳረጓት መላእክት ወደ ሰማያት /2/አሳረጓት መላእክት ወደ ሰማያት /2/
✝️✝️✝️   በደብረ ታቦር(3x) ተሰብሐ(3x) በደብረ ታቦር ✝️✝️✝️
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል  አደረሳችሁ።
ማርያም ፊደል የሁሉም መማሪያ/2/ በንፅና/2/ ተፅፋለችና/ 2/የደብራችን የህጻናት መዘምራን   ሶልያና  ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
===========ሐመልማለ ወርቅ (2x)ዑራኤል(3x) ሐመልማለ ወርቅ                                 ===========

Category

Telephone

Address


5400 Callaghan Road
San Antonio, TX
78228

Opening Hours

4am - 12pm
Other Churches in San Antonio (show all)
The Hills Church The Hills Church
2255 Horal Street
San Antonio, 78227

Glorifying God through Transformed Lives Know God. Love Others. Live the Gospel.

KBC Ministries KBC Ministries
16010 University Oaks Ste. 104
San Antonio, 78249

http://kbc-ministries.org

GFC Youth GFC Youth
10907 W 1604 N
San Antonio, 78254

Middle & High School Ministry of Gateway Fellowship Church. • Helping Friends Become Devoted Followers of Jesus. • Wednesday Service at 7PM

Bracken Methodist Church Bracken Methodist Church
20377 FM-2252
San Antonio, 78266

A Church where we Love All, Grow Disciples, Serve Community. We also love our Bracken Preschool!

New Vision Church of God New Vision Church of God
10050 W Commerce Street
San Antonio, 78227

Helping people find God, grow their faith, discover their purpose and to build God’s Kingdom

Exchange Life Church Exchange Life Church
11503 Big Mesa Drive
San Antonio, 78245

We lead people far from God into a life-changing encounter with Jesus.

Great-Commission Christian Church - GCC Great-Commission Christian Church - GCC
2718 Frontier Drive
San Antonio, 78227

Taking the gospel light to all nations

Lutheran Church of the Good Shepherd Lutheran Church of the Good Shepherd
San Antonio, 78223

We are spiritual community that celebrates the gift of God that empower us to engage in the struggles of life,to care for each other, and to serve Christ where we work and live.Joi...

Brujos y Chamanes de Latinoamerica Brujos y Chamanes de Latinoamerica
Latinoamérica
San Antonio

Se hacen trabajos esotéricos con brujos y chamanes de toda Latinoamérica

The Church at Brooks The Church at Brooks
2623 SE Military Drive
San Antonio, 78223

The Church at Brooks is a Christian community which serves the Brooks City Base area in San Antonio, TX. We meet Sunday mornings at 10am at City Base Cinema. Theatre 9. Families...

The Rim Church The Rim Church
4114 Lockhill Selma
San Antonio, 78249

At The Rim, we desire to create space for people to discover the beauty of Jesus.

All Things New Worship Center San Antonio All Things New Worship Center San Antonio
San Antonio

Founded on biblical principles and empowered by God; knowing Jesus and making Jesus known, by reaching up, reaching out and reaching in to help others be saved, equipped, and empow...