The Ins and Outs

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Ins and Outs, Cinema, Washington D.C., DC.

07/09/2022

ALL REMAINING TICKETS CAN BE FOUND AT THE VENUE ONLY

07/09/2022

🔥🔥FREE PARKING FREE PARKING FREE PARKING🔥🔥 - Use Montgomery College Parking Garage at the same location.

ESFNA

07/06/2022

TICKETS GOING FAST !

07/06/2022
07/05/2022

The man of the hour!!

The Ins and Outs 07/03/2022

GET YOUR TICKETS - call 2023047938

The Ins and Outs A Journey of an immigrant filmmaker settling into his new mindset than the society.

የኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሜሪካ በመሰንበቻ ፕሮግራም Fm Addis 97.1 Etv | Ethiopia | News 06/29/2022

🔥🔥 ✌️የኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሜሪካ በመሰንበቻ ፕሮግራም Fm Addis 97.1 Etv | Ethiopia | News
644 views Jun 25, 2022 የኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሜሪካ በመሰንበቻ ፕሮግራም Fm Addis 97.1 🔥🔥✌️

https://youtu.be/3P6A_6N8CRM

የኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሜሪካ በመሰንበቻ ፕሮግራም Fm Addis 97.1 Etv | Ethiopia | News የኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሜሪካ በመሰንበቻ ፕሮግራም Fm Addis 97.1

06/29/2022

2022 Addis International Film Festival

06/29/2022

አዲሱ መስታዎት -
“THE INS AND OUTS"

“ጥቂቶች መግባባትና መደማመጥ አቅቷቸው በሚጭሩት እሳት አልያም በውጭ ጣልቃ ገብነት በሚቀሰቀሱ ትርፍ የለሽ የእርስ በእርስ ጦርነቶች በቀዳሚነት ህይወታችንን ለመስጠት መገደዳችንን እንዲሁም ዋጋ ከፍለው ያሳደጉንን ወላጆቻችንን ወይም የምንኖርላቸውን ሰዎች ህይወት ለመቀየር ስንል በአገር ከመኖር ይልቅ ስደት መርጠን በየበረሃው እና በየውቅያኖሱ እንደ ጨው ተበትነን መቅረት ዕጣ ፋንታችን ሆኖ መቅረቱን ሳስብ፣ የሌለብንን ዕዳ ለመክፈል የመጣን ትውልዶች ነን ብዬ አስባለሁ!”

[ ከ “THE INS AND OUTS” ፊልም የተወሰደ ]

| ዮሃንስ ፈለቀ ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘውና በተለምዶ “ፈረንሣይ ለጋሲዮን” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው፡፡

ከቤተሰቡና ከዕድሜ እኩዮቹ ጋር ከሰፈሩ ተነስቶ ወደ እንጦጦ ጫካ በማምራት የማገዶ እንጨት መልቀም ያዘወትር የነበረው ብላቴናው ዮሃንስ፣ ከእንጦጦ ጫካ የእለት እንጀራ ማብሰያ ማገዶ ብቻ ሳይሆን ለዘመናት የዘለቀ የፈጠራ ሰበብ ወይም ሃሳብ ጭምር ነበር ይዞ የወጣው፡፡

ማገዶ ለመልቀም በሄደበት ጫካ ውስጥ ያጋጠመውና የልጅ ልቡን ክፉኛ ያሳዘነው የድሃ እንጨት ለቃሚ እናቶች አስከፊ ዕጣ ፋንታ፣ ለዘመናት በውስጡ ሲብላላ ኖሮ በስተመጨረሻም ዘጋቢ ፊልም ለመሆን በቃ፡፡

ዮሃንስ የልጅነት ገጠመኙን መነሻ በማድረግ 500 ብር በማይሞላ ወጪ ሰርቶ ያጠናቀቀው “Just for one day” የተሰኘው የመጀመሪያ ዘጋቢ ፊልሙ፣ ህይወትን ለማሸነፍ ሲሉ ከእንጦጦ ጫካ ጋር ትግል በሚገጥሙ እናቶች ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡

የዘጠኝ ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ይህ ዘጋቢ ፊልም በበርካታ የአውሮፓ እና የአፍሪካ አገራት ለእይታ የበቃና ዩሃንስን ለተለያዩ ሽልማቶች ያሳጨው ብቻ ሳይሆን፣ ዛሬ ለደረሰት የኪነ-ጥበብ ህይወት በር ከፋችም ጭምር ነበር የሆነለት።

የስፔን የሳይንስ እና ባህል ማእከል ለአምስት አመታት None Exclusive Right በመላው አለም በስፋት እንዲታይ ባደረገው በዚህ አጭር ዘጋቢ ፊልም ረጅሙን የሲኒማ ጥበብ ጉዞውን አሃዱ ብሎ የጀመረው ዮሃንስ ፈለቀ፣ በትጋት በታጀበው ጉዞው በርካታ ስኬታማ ስራዎችን ለማበርከት በቅቷል፡፡

📍“ለአንድ ቀን”፣
📍“ሳምራዊ”፣
📍“ሄሎ ኢትዮጵያዊ”፣
📍“ልጆቹ” እና
📍 “Where is my dog?” ዮሃንስ ፅፎ ካዘጋቻቸውና ለእይታ ካበቃቸው በርካታ ተወዳጅ ፊልሞች መካከል ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው።

በፕሮዲዩሰርነት፣ በረዳት አዘጋጅነትና በፕሮዳክሽን ማኔጀርነት ከሰራባቸው ከ20 በላይ የሚሆኑ ፊልሞች መካከልም

📍የ ያሬድ ዘለቀ “Lamb”፣
📍“The Ethiopia”፣
📍“The wild years” እና
📍“Crumbs” በታላላቅ አለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት የቻሉ ናቸው።

የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ብቻ ሳይሆኑ፣ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ የተለያዩ ሚዲያዎች ጭምር ስለ ስራዎቹ ብስለትና ኪነጥበበቃዊ ፋይዳ በስፋት የዘገቡለት ትጉህ የሲኒማ ጥበብ ባለሙያ ነው - ዮሃንስ ፈለቀ።

ሙያውን ለማህበራዊ ግልጋሎት በማዋል የሚታወቀው ባለሙያው፣ በዚህ ረገድ ከሰራቸው ተጠቃሽ ስራዎች መካከልም በወሊድ ምክንያት የሚሰቃዩና ለሞት የሚዳረጉ እናቶችን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሙዚቃ እንዲዘጋጅ ሃሳብ በማመንጨት ከአዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል እና ከአርቲስት ሞገስ ተካ ጋር በመተባበር አንጋፋውን ድምጻዊ መሀሙድ አህመድን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ የአገራችን ባለሙያዎች የተሳተፉበትን “ጂንግል” ለህዝብ ማድረሱ ይጠቀሳል፡፡

ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመቀናጀትም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በመዘዋወር የእናቶችን ሞት ለመቀነስ የሚያግዙ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል።

📍📍“We are the world” የተሰኘውንና በርካታ የአለማችን ዝነኛ ድምጻውያን በጋራ ያቀነቀኑትን አለምአቀፍ ህብረ ዝማሪያዊ ሙዚቃ ርዕስና ሃሳብ መነሻ በማድረግ ከታዋቂ ድምፃውያን እና የጥበብ ባለሙያዎች ጋር ጥምረት በመፍጠር ያዘጋጀውን

“እኛ ነን ኢትዮጵያ”

የተሰኘ ህብረ ዝማሬም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በስጦታ አበርክቷል።

ዮሃንስ ፈለቀ ከሁለት አመታት በፊት በኦሮምኛ ቋንቋ ያቀነቀነው ሙዚቃም፣ በአገር አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጀው አመታዊው “ኦዳ አዋርድ” የተሰኘ የኪነጥበብ ዘርፍ ሽልማት በዕጩነት ከቀረቡ ሦስት የኦሮምኛ ሙዚቃዎች አንዱ ለመሆን በቅቶለታል።

በአንድ ወቅት ከቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ጋር ለአጭር ቆይታ የመገናኘት ዕድል የገጠመው ዮሃንስ፣ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለሰውዬው እንዲመለከቱት የጋበዛቸው ፊልም “Just for one day” የተሰኘውን የራሱን የመጀመሪያ ፊልም ነበር።

ዮሃንስ ይህን ፊልም ለሰውዬው የጋበዘበት የራሱ ምክንያት ነበረው፡፡ “ዋጋ ተከፍሎብን ነው ያደግነው፤ አንዲት ደሃ እናት ዳገት ቁልቁለት ወጥታ ወርዳ፣ ከጫካ አውሬ ጋር ታግላ እንጨት ለቅማ ያሳደገችው ተስፋ የምታደርግበት ልጇ ድንገት ወጥቶ የውሃ ሽታ ሆኖ ሲቀር ምን አይነት ስሜት ሊሰማት እንደሚችል ይመልከቱ” ለማለት ነበር ፊልሙን እንዲያዩት የጋበዛቸው፡፡

ድንገት ወጥቶ የውሃ ሽታ ሆኖ የመቅረትን አሳዛኝ ዕጣ ፋንታ ሊያሳይ የሞከረው ዮሃንስ፣ የኋላ ኋላ ግን እሱም የዚህ ዕጣ ፋንታ ገፈት ቀማሽ ከመሆን አላመለጠም፡፡ የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ተስፋ አስቆራጭ ደረጃ ደርሷል የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሱን ተከትሎ፣ ያገኘውን አጋጣሚ በመጠቀም የሚወዳትን አገሩን ትቶ ወደ አገረ አሜሪካ ተሰደደ፡፡

ተሰድዶም ቢሆን ግን፣ ከሚወደው የሲኒማ ጥበብ ርቆ አልራቀም፤ ለዚህም ምክንያት አለው፡፡
“ሲኒማ ትላንት ምን ይመስል እንደነበረ፤ ዛሬ ምን እንደሚመስል፤ ነገ ምን ሊሆን እንደሚችል የምናይበትና የምናሳይበት መስታወት ነው። ዛሬ ፊታችንን በመስታወት ስንመለከት ደግሞ፣ ከፊታችን ላይ ቆሻሻ ካለ ማየት እና መጥረግ ግዴታችን ነው!” ይላል ዮሃንስ ፈለቀ፤ ስለ ሲኒማ ጥበብ ያለውን አመለካከት ሲናገር፡፡

ዮሃንስ ከዚህ እሳቤው በመነሳት ነው፣ ላለፋት አራት አመታት በስደት በቆየባት አሜሪካ የታዘበውን እና የሕይወት ተሞክሮውን በማቀናጀት “THE INS AND OUTS” የተሰኘ አዲስ ዘጋቢ ፊልም ሰርቶ ያጠናቀቀው፡፡

ዮሃንስ ፈለቀ ከስደት ያፈራትን ጥሪት ወጪ በማድረግ ያዘጋጀውን ይህን ፊልም፣ በመጪው ጁላይ 9 በሜሪላንድ ሞንትጎሞሪ ኮሌጅ ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ ይገኛል ።

06/28/2022

THE INS AND OUTS movie ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!

The Ins and Outs 06/10/2022

The Ins and Outs A Journey of an immigrant filmmaker settling into his new mindset than the society.

Yohannes Feleke - INs and OUTs (Coming Soon New Movie Trailer) 05/06/2022

ይህ የ40 ደቂቃ አፈጻጸም ሞድ ዶክመንተሪ ፊልም ፊልም ሰሪ እንደ አፍሪካዊ ስደተኛ አለም አቀፍ ፊልም ሰሪ የመሆን ተስፋ ያለው የኢንዱስትሪው ወሰን እና በሰለጠኑት ሀገራት የስደተኛ ህይወት እውነታ ላይ የተጋፈጠውን ጉዞ የሚያሳይ ነው። ለሁሉም ዳያስፖራዎች ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው በአሜሪካ ውስጥ የስደተኞች ስኬት ወይም ውክልና ያለው ፍላጎት የፊልሙን የንግድ እሴት ያሳድጋል።

በቅርብ ቀን በሲልቨር ስፕሪንግ!!

This 40 minutes performative mode documentary movie is about a filmmaker's journey as an African immigrant with the hope of becoming an international Filmmaker faced with the industry's boundaries and the reality of an immigrant's life in developed countries. The interest in the success or representation of immigrants in the US, which has massive appeal to all Diaspora, will enhance the film's commercial value.

Yohannes Feleke - INs and OUTs (Coming Soon New Movie Trailer) Yohannes Feleke - INs and OUTs (Coming Soon New Movie Trailer)Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shew...

04/10/2022

Synopsis
The Ins and Outs: This 40 minutes performative mode documentary movie is about a filmmaker's journey as an African immigrant with the hope of becoming an international Filmmaker faced with the industry's boundaries and the reality of an immigrant's life in developed countries. The interest in the success or representation of immigrants in the US, which has massive appeal to all Diaspora, will enhance the film's commercial value. Using his personal experience orrelationship with the subject as a jumping-off point for exploring a more prominent, subjective truth about immigrants' lives, the filmmaker touches on deep, fun, and brutal perspectives of one's expectations.
The film follows host Yohannes Feleke as he travels from Ethiopia to Europe and then the US for the sole purpose of Providing back to his mom and family members. This emotional rollercoaster ventures out to each detailed element of
what most immigrants go through in their journey,contrasting their expectations
and reality. Yohannes showcases his own experiences as benchmarks to measure
every immigrant's success story.
Viewers follow Yohannes's progression from solid opposition to settling reality, to reluctant immigrant and first-time ventureer, to outspoken advocate for this growing ambition revolution. Along the way, he gets to share in his challenges and victories and gather the necessary resources and encouragement to hope with excellence -
"A Journey of an immigrant filmmaker settling into his new mindset than the society "

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Washington D.C.?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

The Ins and outs
THE INS AND OUTS movie premiere

Category

Website

Address


Washington D.C., DC
20004
Other Movie Theaters in Washington D.C. (show all)
Spooky Movie International Horror Film Festival Spooky Movie International Horror Film Festival
Washington D.C., 20002

The Washington, D.C. International Horror Film Festival - October 8-17, 2015

mehak junejo mehak junejo
Washington D.C.

MOVIE RIOFG MOVIE RIOFG
Washington D.C., 20006

Say It Once Dog Training Say It Once Dog Training
1213 115th St Court NW
Washington D.C., 98332

Follow to get more movies

Filmes de accao Filmes de accao
Los Angeles
Washington D.C.

Filmes para ti

Regal Regal
701 Seventh Street Northwest
Washington D.C., 20001

zak bagsns zak bagsns
United State
Washington D.C., 98052

cool

Azotes de barrio Azotes de barrio
Washington D.C., 20004

Cinema Pacer Cinema Pacer
Washington D.C.

Shoaib Akram Shoaib Akram
Beach Drive
Washington D.C., 98063

Indian movies Indian movies
Washington D.C., 20006

Do support for more Indian and South Indian movies

Lipt Lipt
Barnes Street
Washington D.C., 32808

Movie Scene For Your Entertainment