ሳይኮሎጂ-Inner Motivation

ሳይኮሎጂ-Inner Motivation

ራስን ለማወቅ የሚረዱ ጥያቄዎች, ኮመንቶች እና ማብራሪያዎች የሚገኙበት የሳይኮሎጂ ገፅ ነው::

04/06/2024

አምላክ ስለእናንተ ምን የሚል ይመስላችኃል?

03/06/2024

ራስን, አካባቢን, አለምን መቀበል መቻል...... Accpetance

29/05/2024

ከመፅሐፍ ቅዱስ ወይም ከቅዱስ ቁርአን ውስጥ የተለየ ትርጉም የሚሰጣችሁ ምንድነው?

22/05/2024

አሁን ላይ ሙሉ ትኩረታችሁን የሰጣችሁት ለምን ጉዳይ ነው?

21/05/2024

ብቻውን በሰላም መኖር ያልቻለ ሰው አግብቶ ደስተኛ ቤተሰብ መመስረት የሚችል ይመስላችኃል?

20/05/2024

ፍቅረኛችሁ እንዲሆን የምትፈልጉት ሰው ምን አይነት ባህሪ ያለውን ነው?

19/05/2024

ጥሩ ጓደኛ ነኝ ብላችሁ ታስባላችሁ?

18/05/2024

ሰዎች ፍፁም እንዲሆኑ ለምን እንጠብቃለን?

17/05/2024

ቆይ እኛ ወንዶች....
ሲኖረን ጉራችን
ስናጣ አንገት መድፋታችን
ምን ይሻለናል?

16/05/2024

አንድ ሰው ብቻውን በራሱ ሙሉ ነው አይደል?

13/05/2024

እኛ በፍቅር ተስፋ ብንቆርጥም ፍቅር ወደ እኛ መምጣቱን አያቆምም:: ሲገርም!

12/05/2024

ከሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት መገንባት ስትፈልጉ ምን ታደርጋላችሁ?

11/05/2024

ብዙ ሴቶች ስራ የማይወዱት ለምንድን ነው? 🤔

10/05/2024

የእናንተ ዋና መገለጫ ባህሪያችሁ ምንድን ነው?

08/05/2024

ፈጣሪ ለእኛ ብሎ ያዘጋጀልን ባል ወይንም ሚስት አለ እንዴ?

07/05/2024

ስለትዳር ምን አይነት አመለካከት አላችሁ?

04/05/2024

ሰዎች ከእናንተ ሕይወት ምን ምን ነገሮችን ሊማሩ ይችላሉ?

03/05/2024

እስካሁን ለመቀበል የከበዳችሁ ነገር ምንድን ነው?

02/05/2024

ኢትዮጵያዊ በመሆናችሁ ምን ይሰማችኃል?

01/05/2024

ሰው ቢኖረኝ ኑሮ እንዲህ አልሆንም ነበር የምትሉት ምን አለ?

30/04/2024

በውድቀታችሁ ውስጥ ምን ተምራችሁ ታውቃላችሁ?

25/04/2024

ትርጉም ሰጥቷችሁ የሚያውቅ መልካም ምኞት አለ? ምን ይሆን? 🤔

24/04/2024

ለአንድ ሰው ያላችሁን ፍቅር ምን ይገልፅላችኃል?

22/04/2024

ለካ ምላሴን አልወደውም ነበር 🤔😄

20/04/2024

ካነበባችሁት መፅሐፍ የወደዳችሁትን ጋብዙን...

18/04/2024

መቀበል እረፍት ይሰጣል!

https://youtu.be/2X2SAvcgxRQ?si=jCmOGeGHp5PzvVB2

17/04/2024

ሰዎች እንደሚወዷችሁ ሲነግሯችሁ ምን ይሰማችኃል?

16/04/2024

ሰዎች እንዲወዷችሁ ምን አድርጋችሁ ታውቃላችሁ?

15/04/2024

ዝምታ ውስጥ ስትሆኑ ምን ይሰማችኃል?

14/04/2024

መቀበል የለውጥ ቁልፍ ነው!

ቪዲዮውን ኮመንት ላይ ታገኙታላችሁ...

አንድን ነገር ተቀበልነው ማለት አይቀየርም ማለት ሳይሆን እንዲቀየር የሚያስችል አቅም የሚሰጠን ነው::

መቀበል እረፍት ይሰጣል::
መቀበል ለመፍትሄ ያዘጋጀናል::
መቀበል የለውጥ መግቢያ በር ነው::

ስለመቀበል የሰራነውን የዩቱብ ቪዲዮ ኮመንት ላይ ታገኙታላችሁ::

Videos (show all)

ራስን, አካባቢን, አለምን መቀበል መቻል...... Accpetance
ለካ ምላሴን አልወደውም ነበር 🤔😄
መቀበል እረፍት ይሰጣል! https://youtu.be/2X2SAvcgxRQ?si=jCmOGeGHp5PzvVB2
Communicate with your emotions.
ነፃነትን ማግኘት የሚቻለው በኃላፊነት ውስጥ ነው
ስንፍህን አምነህ መቀበል እንጂ ማብራራት ምን ያደርጋል!ስንፍና በማድረግና ባለማድረግ መካከል ልዩነት እንዳናይ ይሸፍንብናል!
የምንኖርበትን አካባቢ  መቋቋም ሲያቅተን እናፍራለን!
16,000 ተከታይ ደርሰናልእናመሰግናለን!
ስሜት ምንድን ነው?ስሜት ሰውነት ምላሽ የሚሰጥበት መንገድ ነው። አሁን ሰውነቴ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የማውቀዉ በሚሰማኝ ስሜት ነው። ብዙዎቻችን እንደምንለው ስሜት እንዲሁ የሚነዳን ወይም ...
የትኛውም በእኔ ህይወት ላይ ጉዳይ በሙሉ መኖር የሚችለው ቅድሚያ እኔ ስኖር ነው፡፡ የኔ ህይወት ማዕከል እኔ ነኝ!

Website