Abinet Demissie

Neve change yourself if you want to change then change some habits life will change very quickly.

Photos from Abinet Demissie's post 24/12/2023

Lil baby sis❤️

20/09/2023

゚viral

06/09/2023

100%







#

01/09/2023

15 𝙄𝙣𝙩𝙚𝙧𝙚𝙨𝙩𝙞𝙣𝙜 𝙁𝙖𝙘𝙩𝙨 𝘼𝙗𝙤𝙪𝙩 𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖🇪🇹

1. The Ethiopian 🇪🇹 calendar is different from the Georgian calendar. There are thirteen months in the Ethiopian calendar, which means they are currently in 2015.

2. Ethiopians 🇪🇹 also measure the hours of a day to a different schedule based on the logic that the clock starts when the day does. Ethiopia, however, observes 13 calendar months per year. This makes the Ethiopian calendar 7 years behind the rest of the world.

3. Ethiopia 🇪🇹 is the only African country never to have been brought under colonial rule. The Itàlians tried but failed woefully and were defeated by the solid Ethiopian forces.

4. Ethiopia 🇪🇹 has the world's 0ldest Bible and the most unique.

5. Ethiopia 🇪🇹 is home to one of the world's best coffee. In fact, coffee production is huge in Ethiopia.

6. According to some archaeological findings, Ethiopia 🇪🇹 is the cradle of humànkind. Meaning lifè actually started in Ethiopia.

7. In 1960, an Ethiopian named Abebe Bikila became the first Black African to win gold in the Olympics. He won it by running barefoot.

8. Addis Ababa's name translates to ‘New Flower’ in Amharic. The city is one of the oldest cities in the world.

9. Ethiopia 🇪🇹 is home to some of the world's tastiest, healthiest and most diverse cuisines on the continent of Africa.

10. The biggest festival in Ethiopia, Timket, is a three-day annual festival that honours the baptism of Jesus Christ in the river Jordan. It's one of the world's largest festivals that takes place annually. The festival attracts millions of people from all over the world.

11. Ethiopia 🇪🇹 has the most UNESCO World Heritage Sites on the continent. Ethiopia takes first place as the African country with the most UNESCO World Heritage sites. There are 9 total ranging from religious sites to natural areas. Among them are the Simien National Park, Konso Cultural Landscape and the rock-hewn churches.

12. Over 80 languages are spoken in Ethiopia. There are over 80 languages spoken with English being the language of educational systems in addition to local languages which include Oromo, Amharic, Somali and Tigrinya.

13. Over half of Africa’s mountains are in Ethiopia 🇪🇹 Along with Ethiopia’s incredible cultural and historical significance, the natural beauty is in a league of its own. In addition to a gorgeous landscape of low desserts and volcanic plateaus, Ethiopia is incredibly mountainous. In fact, around 70% of Africa’s mountains are in Ethiopia.

14. Ethiopia 🇪🇹 is Africa’s oldest country. Originally founded in 980 BC, Ethiopia is the oldest independent nation on the continent. Additionally, Ethiopia has remnants of some of the most ancient human beings on earth dating back millions of years making it one of the most important archaeological areas in the world. Not only that, but it is the second most populated country with more than 106 million people.

15. Ethiopia 🇪🇹 is the only country in the world with its own unique Alphabet.

31/08/2023

በመኖር ላይ ሳለሁ ሰዎችን ሳውቅ ውሎዬን በፊት ከነበርኩበት ስቀይር ኢንቫይሮመንቴን ሁሉ Notice ማረግ ስጀምርና ሌላኛውን አለም መረዳት የጀመርኩ ጊዜ በፊት ላይ ያለኝ አመለካከት ፍፁም ልክ ያልነበረ እንደሆነ ተረድቻለሁ ። በነገራችን ላይ በራህ ህይወት ፕሪንሲፕል ለራህ ዋጋ ስጥ ፣ የሰውን Recognition ለማግኘት ዝቅ ያለ ቦታ ላይ ሄደህ ማስጨብጨብ አይጠበቅብህም !! be you , be a reall ✌

31/08/2023

ላመሰግን ምክንያት ብዙ ነው የኔ ጌታ
ተመስገን🙏

07/03/2023

It Costs R0.00 to thank God for simple things like being Alive.❤️🙏🏼

Photos from Abinet Demissie's post 21/01/2023

Happy Birthday to my brother🫀🤌🤎 may almight God continue to bless you with many Moree cheerful years to come,may your day be the window that opens&never close❤️💐I wish you lifetime achievement of happiness❤️🫂Smile,love and shinning future,sending special happy birthday wishes to my Brother,cheers to another blessing year🥳✅🥺I'm so happy about Youu ❤️🫀I know you're definitely going to enjoy all the love and laughter shown for Youu ❤️🥺enjoy your big day My G 🤍😘I lovee Youu❤️🥰

20/01/2023

I've just reached 500 followers! Thank you for continuing support. I could never have made it without each one of you. 🙏🤗🎉

16/01/2023

አሜሪካዊው ቢሊዬነር በህይወቱ መጨረሻ ሰዓት ላይ ያስተላለፈው አስደናቂ መልዕክት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
((ስቲቭ ጆብስ በ56 አመቱ ያረፈ አሜሪካዊ ቢሊዬነር ሲሆን ህይወቱ ያለፈው በካንሰር በሽታ ነው))

በንግዱ አለም ውስጥ የመጨረሻ ከፍታ ጫፍ የሚባለው ቦታ ደርሻለሁ፣ ይሁን እንጂ ከዚህ ሁሉ ሀብት ደስታን ማግኘት አልቻልኩም። በልፋቴ ካከማቸሁት ሃብት ያገኘሁት ደስታ እዚህ ግባ የማይባል ነው፣
,
አሁን፣በህይወቴ የመጨረሻው ሰዓት አካባቢ፣አልጋ ላይ ሆኜ ያሳለፍኩትን ነገር ሁሉ ወደሗላ ሳስበው ፣ እኮራበት የነበረው ሀብቴና ዝናዬ ከንቱ እና ትርጉም አልባ እንደሆነ ተረድቻለሁ፥፥
,
✔አንድን ሰው መኪና እንዲነዳልህ ወይም ሰርቶ ገንዘብ እንዲያስገባልህ ልትቀጥረው ትችላለህ፣ እየተሰቃየህበት ያለውን ህመም እንዲሸከምልህ ግን ልትቀጥረው አትችልም፥
,
✔ምድራዊ የሆኑ ቁሳቁሶች ሁሉ ሊጠፉ ፣ዳግም ሊገኙም ይችላሉ፥ አንድ ጊዜ ካመለጠ ደግመህ ልታገኘው የማትችለው አንድ ነገር ግን አለ… እርሱም #ህይወትህ ነው፥
,
✔አንድ ሰው የቀዶ ጥገና ወደሚደረግለት ክፍል ሲገባ አንብቦ ያልጨረሰው አንድ መጽሃፍ ትዝ ቢለው የመጽሐፉ ርዕስ "ጤናማ ህይወት የመኖር ሚስጥር" የሚል ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር የለውም፣
,
✔በየትኛውም የህይወት ከፍታ ላይ ብንሆን የህይወታችን መጋረጃ የሚዘጋበትን ቅጽበት ፊት ለፊት የምንጋፈጥበት አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም፣
,
★ለቤተሰብህ፣ለትዳር አጋርህ እና ለጏደኞችህ የፍቅርን ውርስ አስቀምጥላቸው፣
,
★ራስህን ተንከባከብ ፣ ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርህ
,
👉እያደግን ስንሄድና የህይወት ትርጉሙ ሲገባን ውድ ሰዓትም አሰርን ርካሽ ሰዓት ፣ ሁለቱም የሚነግሩን ጊዜ እኩል መሆኑ ይገባናል
,
👉በኪሳችን ውድ ቦርሳም ያዝን ርካሽ ቦርሳ ፣በውስጡ የሚኖረውን የገንዘብ መጠን አይቀይረውም ፣
,
👉የኣንድ ሚሊዮን ብር መኪናም ነዳን የሶስት መቶ ሺህ ብር መኪና ፣የመንገዱ ርዝመት አይቀየርም፣ አቅጣጫውም ያው አንድ ነው፥፥የምንደርሰውም ያው እዚያው ቦታ ነው ፣
,
👉ውድ መጠጥም ጠጣን ርካሽ መጠጥ፣ ስካሩና አድሮ የሚያመጣው ራስ ምታት ለውጥ የለውም፣
,
👉ሰፊ ግቢ ውስጥ ኖርንም ጠባብ ቤት፣ ብቸኝነቱ ያው እኩል ነው፣
,
…የውስጥ ደስታ በቁሳቁስ እንደማይገኝ ያን ጊዜ ይገባሃል
,
👉አውሮፕላን ላይ የክብር ቦታም ተቀመጥክ ወይም ተራ ቦታ ፣አውሮፕላኑ ከተከሰከሰ እኩል ቁልቁል ትወርዳለህ፣
,
✋እውነተኛው ደስታ የሚገኘው ከቤተሰብህ፣ከጓደኞችህ፣ ከዘመዶችህ ጋር በሚኖርህ ውብ ጊዜኣት ብቻ ነው፥፥
ከእነርሱ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ፣በምትጫወተው ጨዋታ፣ በምትዘምረው መዝሙር፣ በምትስቀው ሳቅ እውነተኛ ደስታን ታገኛለህ ፣
,
5 ሊካዱ የማይችሉ የህይወት እውነታዎች አሉ …
☝ልጆችህ ሀብታም እንዲሆኑ አታስተምራቸው፥፥ ይልቅ እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ አስተምራቸው፥፥ ሲያድጉ የነገሮች ዋጋ ሳይሆን ጥቅማቸው ይገባቸዋል፣
,
☝ምግብህን እንደ መድሃኒት ውሰድ ካልሆነ መድሃኒት እንደምግብ ትወስዳልህ ፣
,
☝የሚወድህ ሰው በቀላሉ አይለይህም፣ ከኣንተ ለመለየት 99 ምክንያት ቢኖረው እንኳ መለየት በማይችልባት አንዲት ነገር ላይ ፀንቶ ይቆማል፣
,
☝"ሰው ሆኖ በመፈጠር"ና "ሰው በመሆን" መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፥፥ ይህ የሚገባቸው ጥቂት ሰዎች ናቸው፥
,
☝ስትወለድ ውድ ነበርክ፣ ስትሞትም ውድ ትሆናለህ፣ በመካከል ያለውን ማስተካከል ያንተ ፋንታ ነው፣
,
☝በፍጥነት ለመሄድ ከፈለክ ብቻህን ሂድ፣ሩቅ ለመድረስ ከፈለግህ ግን ከሌሎች ጋር አብረህ ተጓዝ ፣

15/01/2023

11/01/2023

ሁልጊዜ ጥንካሬዎን እና ተስፋዎን ከሚያሳዩዎት ሰዎች ጋር ይሁኑ እና ውድቀትዎን እና ስህተቶችዎን በቋሚነት ከሚያስታውሱዎት ሰዎች ጋር ጊዜ አያባክኑ።

good morning 🙏

30/12/2022

Rest in Peace Pele🔥🇧🇷

29/12/2022

ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ቢሊየነር ከቤት ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም "ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ቢሊየነሩም "ቆይ ጠብቀኝ ወደ ቤቴ ሄጄ ኮት አመጣልሀለው" ብሎት ሄደ።

ድሃው ሰውም በጣም ተደስቶ እጠብቅሀለው አለው። ቢሊየነሩ ወደ ቤቱ ደረሰ ግን በስራ ተጠምዶ ስለ ምስኪኑ ሰው ረሳ። በማግስቱ ጠዋት ድነገት ምስኪኑን አዛውንት አስታወሰና ሊፈልገው ወጣ ነገር ግን ምስኪኑን አዛውንት በቅዝቃዜው ሞቶ አገኘው።

ምስኪኑ አዛውንትም እንዲህ የሚል ደብዳቤ አስቀምጦለት ነበር "ሞቅ ያለ ልብስ ሳላገኝ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም የሚያስችል የአእምሮ ጥንካሬ ነበረኝ, ነገር ግን እንደምትረዳኝ ቃል ስትገባ, ቃልህ የአእምሮ ኃይሌን ገደለው"

ቃል መፈጸም ካልቻልን ምንም ቃል አንግባ። ለእርስዎ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል, ነገር ግን ለሌላ ሰው ሁሉም ነገር ሊሆን ይችላል!!!💔😐

26/12/2022

አንድ የሳይኮሎጂ መምህር ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ትምህርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ከተማሪዎቹ አንዱ ያፏጫል።መምህሩም ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቃቸዉ። ሁሉም ተማሪዎቹ ዝም አሉ።
ፕሮፌሰሩም ተረጋግተው"የዛሬዉን ሌክቸር ጨርሰናል፤ ከክፍል ከመዉጣቴ በፊት ግን አንድ ታሪክ ልንገራችሁ።" አላቸዉ ሁሉም ተማሪዎች በጉጉት ወደ መምህራቸዉ አፈጠጡ።"ትላንት ማታ እንቅልፍ አልወስደኝ ብሎ ሲያስቸግረኝ፣ወክ ለማድረግ ወደ ዉጭ ወጣሁ።ከአንድ ግሮሰሪ የምትወጣ ቆንጅዬ ወጣት ጋር ተገናኘን።ምሽት ስለነበረ ወደ ቤቷ ልሸኛት ተስማምተን እያወራን መንገዳችንን ቀጠልን።ባወራንባቸዉ ትንሽ ደቂቃዎች ዉጫዊ ዉበት ብቻ ሳይሆን ዉብ የሆነ አስተሳሰብ እንዳላት ለማወቅ አልከበደኝም።እኔ ፕሮፌሰር እንደሆንኩና የት እንደማስተምር ነግሬያት ስልክ ተልዋዉጠን በሌላ ጊዜ ለመገናኘት ቀን ወሰንን።ልንለያይ ስንል ግን 'አንድ ነገር ላስቸግርህ አንተ የምታስተምርበት ኮሌጅ የኔ ወንድም ይማራል በእኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ' አለችኝ።ችግር የለዉም ብዬ ስሙን ስጠይቃት ነገረችኝ። ተመሳሳይ ስም ያላቸዉ ብዙ ተማሪዎች አሉ ።እንዴት ከዚያ ሁሉ ተማሪ ልለየዉ እችላለሁ? ስል ጠየኳት።

እሷም 'ወንድሜ አንድ መለያ ባህሪ አለዉ በእሱ ትለየዋለህ ፣ፉጨት ማፏጨት ይወዳል አለችኝ።"

ፕሮፌሰሩ ይህን ሲናገር ሁሉም ተማሪዎች ወዳፏጨዉ ልጅ ዞሩ።

ፕሮፌሰሩም "የሳይኮሎጂ PhDዬን ተምሬ እንጂ ገዝቼ አይደለም ያገኘሁት!!!!"በማለት ያፏጨዉን ልጅ ጆሮዉን ይዞ ከክፍል አስወጣዉ።

ችግሮችን ለመፍታት ሁልጊዜም ጭንቅላታችንን እንጠቀምበት!!!!

26/12/2022

Childhood memories - School life

26/12/2022

ስኬት!

በጃፓን ውስጥ በምትገኝ ትንሽ የገጠር መንደር ውስጥ ከደሃ ቤተሰብ ነው የተወለደው።ቤተቦቹ እሱን የማስተማር አቅም ስላልነበራቸው ገና በ9 አመቱ ትምህርቱን አቋርጦ ቤተሰቡን ለመደገፍ በአንድ ትንሽ ሱቅ ውስጥ በፅዳት ሰራተኝነት ተቀጠሮ መስራት ጀመረ።
ከትንሽ ጊዜ በኃላም በ አንድ የኤሌክትሪክ እቃዎችን በሚያመርት ድርጅት ውስጥ በቋሚነት ተቀጠረ።የአንፓልና ሶኬት ስራ ትኩረቱን ይስቡት ነበርና በየቀኑ ራሱን ያስተማርና ይመራመር ነበር።ሶኬትን ከቀድሞው አሻሽሎ መስራት ቢችልም በአሰሪው ድርጅት ተቀባይነት አላግኘም።'የማይረባ ስራ ነው።'ሲሉም አጣጣሉት። እሱ ግን በስራው እርግጠኛ ነበርና የራሴን ድርጅት መመስረት አለብኝ ሲል አሰበ።

ሃሳቡን ለጓደኞቹ አጫወታቸው 'አንተ ትምህርት አልተማርክም፣ልምዱም የለህም፣ገንዘብም የለህም።ውጤታማ ለማትሆንበት ስራ ብለህ ቋሚ የሆነውን ስራህን ባትተው ነው የሚሻልህ ይህን የእብድ ሃሳብህን ተው።'ሲሉ ተሳለቁበት።

የተማረ ባይሆንም፣ገንዘብ ባይኖረውም በራሱ ይተማመን ነበርና በ22 አመቱ የህይዎቱ ትልቁን ውሳኔ ወሰነ።በቋሚነት ከሚሰራበት ድርጅት ለቆ በትንሿ ቤቱ ውስጥ የእራሱን ድርጅት መሰረተ።ከሚስቱ ጋር በመሆንም አሻሽሎ የሰራውን ሶኬት በማምረት ቤት ለቤት እየዞሩ ለመሸጥ ሞከሩ ነገር ግን ቀላል አልሆነለትም።አንድም የሚግዛውም አላግኘም።ወራቶች አለፉ ትዕዛዝ የሚሰጠውም ሆነ የሚገዛው ሊገኝ አልቻለም። የእለት ምግብ እጥተው የቤት እቃዎቻቸውን ሁሉ እስከመሸጥ ደረሰ።ህልሙን ፅልመት ሊውርሳት በተቃረበበት ወቅት አንድ ድርጅት 1000 ሶኬቶችን እንዲሰራ ትዕዛዝ ሰጡት።

ከዛሬ 100 አመት በፊት በ1000 ትዕዛዞች የተጀመረው ድርጅት ዛሬ ላይ ከ250,000 በላይ የሚሆኑ ሰራተኞች ያሉት ትልቅ ድርጅት ለመሆን በቅቷል። በ አመት 65 ቢሊዮን ዶላር ከሽያጩ ገቢ የሚያገኝ ድርጅትም ሁኗል።

ይህን ስኬት ያለምንም ትምህርትና ገንዘብ ማሳካት የቻለው ታላቅ ሰው 'konosuke Matsush*ta 'ይባላል።በትንሽ ቤት ውስጥ የተመሰረተው አሁን በመላው አለም ታዋቂና ብዙ ቅርንጫፎች ያሉት የ 'panasonic company ' ባለቤት ነው።
..............
ስኬት በትምህርት ደረጃ ወይም በገንዘብ መጠን ውስጥ ጥገኛ አይደለችም።ስኬት በራስ መተማመንን ትፈልጋለች።
' just believe in yourself,when no one else's does.'👌

24/12/2022

!

ስሙ አንቶኒ ጋስኪን ይባላል።በመኪና መልዕክቶችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚያደርስ ሹፌር ነው።ታዲያ አለማችን በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት እጅጉን በተጨነቀችበት እና ሁሉም ሰው ከቤት እንዳይወጣ እገዳ በተጣለበት በዚያ አስከፊ ጊዜ የራሱ ጤንነት ጉዳይ ሳያሳስበው እሱ በሚኖርበት መንደር ነዋሪዎች ምግብ በማመላለስ አንጀት የሚበላ አገልግሎት ሲሰጣቸው ይሰነብታል።ታዲያ ይህን ውለታውን የማይዘነጉት የአካባቢው [ቨርጂኒያ] ነዋሪዎች እና ጎረቤቶቹ ለዚህ ሰው ያላቸውን ምስጋና እሱ መኪናውን በሚያሽከረክርበት ጎዳና ላይ ተስልፈው በመጠበቅ ህይወቱን ለ አደጋ አጋልጦ በመቶዎች የሚቆጠሩ ትዕዛዞችን ሲያቀብላቸው ለነበረው ሾፌር ምስጋናቸውን ገልፀው ስጦታም አበርክተውለታል ።እሱም የመንደሩ ሰዎች የሰጡትን ክብር ሲመለከት ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት በእንባ የታጀበ የምስጋና ምላሹን ለግሷቸዋል።
🙏🙏

19/12/2022

🎤 ፒተር ድሩሪ ከጨዋታው በኃላ...

በዘመኔ በ 23 አመት እድሜ ላይ የሚገኝ እንደዚህ አይነት የአእምሮ ጥንካሬ ያለዉ ወጣት ተጨዋች ገጥሞኝ አያዉቅም በቢሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦች በሚከታተሉት ጨዋታ ላይ ሀላፊነትን ወስዶ ተሸክሞ በብቃት መወጣት ትልቅ ብስለት ነዉ 2018 ላይ ሲጀምር እንደ ህፃን ሳይሆን እንደ ትልቅ ጀመረ እንደ ትልቅ ሆኖ የሚጨርስ ይመስላል እንደዚህ ቀድመዉ የበሰሉ ታዳጊዎችን ማግኘት ከስንት አንድ ጊዜ ሲል አሞካሽቶታል።

HE WILL BE BACK ❤

18/12/2022

Goat

16/12/2022

ብራቮ ሞሮኮ
ዓለም አቀፋ የእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ከአራት ዓመት በኋላ በ2026ቱ የአለም ዋንጫ የተሳታፊ አገራትን ቁጥር ወደ 48 ያሳድጋል።
አፍሪካ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ በሞሮኮ አማካኝነት ግማሽ ፍፃሜ መግባቷን ተከትሎ አንድ ተጨማሪ እድል ኮታ ታገኛለች።
ይህ ማለት አፍሪካ 10 ወይም 11 ተሳታፊ ይኖራታል።
9 በቀጥታ አላፊ ሀገራት
1 ሀገር በጥሎ ማለፍ ከሌላ አህጉር ጋር ተጫውቶ
1 ሀገር ሞሮኮ በዓለም ዋንጫው ግማሽ ፍፃሜ በመግባቷ ምክንያት የተገኘ ዕድል፡፡

16/12/2022

❤️❤️
⚽️⚽️
🐐🐐
👑👑.

Thanks for understanding 🤝.

16/12/2022

Messi fans can’t wait for THE WORLD CUP FINALS.

I love this 👇❤️🥰🇦🇷🤩🐐✅!

05/12/2022

እናቱም ኳተር ይገኛሉ። ልጄ ዓለም ዋንጫ ብቻ ነው የቀረው ሁሉን ዋንጫ ጠራርጓል: ወደ ሀገሬ ፖርቹጋል የሚመለሰው ከዋንጫው ጋራ ነው አለበለዚያ በQatar እስኪሞት በስደት እኖራለሁ ይላሉ የሮናልዶ እናት!!

15/11/2022

የዓለም የሕዝብ ብዛት 8 ቢሊዮን ደረሰ😊

Photos from Abinet Demissie's post 13/11/2022

የ55 አመቱ እንግሊዛዊው ተወዳጁ ኮሜንታተር ፒተር ዱሩሪ የትላንት ምሽቱ የቸልሲ ጨዋታ እንዳለቀ እንዲህ ሲል የግርሃም ፖተሩ ቼልሲ ላይ ቀልዷል :
“ ቸልሲ ከሁሉም ቡድኖች አቋሙን ጠብቆ የቆየ ቡድን ነው, አንድ ጨዋታ በነሀሴ አሸንፏል አንድ ጨዋታ በመስከረም አሸንፏል አንድ ጨዋታ ደግሞ በጥቅምት አሸንፏል ይሄ ልክ እንደ የወር አበባ ውህደት ነው, በህዳር የማያሸንፉ ከሆነ አርግዘዋል ማለት ነው 😂.” ፒተር ዱሩሪ

Photos from Abinet Demissie's post 09/11/2022

በሪያል ማድሪድ ቤት በአመቱ ድንቅ አቋሙን እያሳየ የሚገኘዉ ፌዴ ቫልቬርዴ ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫልካኖ ጋር ተጫዉቶ ሶስት ለሁለት በተሸነፈበት ጨዋታ ወደ ግብ በሀይል የሾተዉ ኳስ ከስታዲዬም ወጥታ አቅራቢያዉ ባለዉ አፓርታማ ሶስተኛ ፎቅ ላይ አርፏል ፤ የቤቱ ባለቤትም ኳሱን በ200ዩሮ ለሽያጭ እንዳቀረበዉ ተነግሯል 😁😳

29/10/2022
27/10/2022

🗣 𝐙𝐢𝐝𝐚𝐧𝐞 on 𝐌𝐞𝐬𝐬𝐢 – "In the 2004/2005 season, we were going to the Camp Nou to play the ElClásico against Barca. Our concern was only players like Ronaldinho, Deco, Xavi and Eto'o... But Ronaldo told us that his only worry was a 16-year-old kid called Messi, he said he was afraid of this kid, but we didn't know him, we all said that Ronaldo was praising him only because they are both Latinos.

Once on the field, we totally dominated Barca, but as soon as Rijkaard brought that kid on the field, the kid turned the game around, they started to dominate us, he played like a robot, and he won every duel he had until he got a penalty for Ronaldinho, and they equalized. On the way back to the bus, not only Ronaldo, everyone was talking about the performance of this 16-year-old kid. It was from that day on that I knew that Messi would be a great player." ??🇷👑❤

.

27/10/2022

#ኢሮፓ ሊግ የማይወደው ዲዮንግ ወደ ኢሮፓ ሊግ መጥቷል ፖል ፖግባንም ሃሙስ ሀሙስ እናየዋለን
😁የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው አለ ቴንሀግ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Johannesburg?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

#motivation#viral#inspired#Godisgood#Ethiopia#fbreels#foryou#followers#fypシ゚viral
#GOAT
#DearGod #foryoupage #Ethiopian #fyp #thankyou #reels #health #habesha #selfie #love #motivation #onelove #trending
#thankyou #Ethiopian #africa #proud #foryoupage #Hebasha #ethiopiancoffee #onelove #AbiyMustLead #love #fyp #viral #tren...
#GOAT #leomessi #greatest of all time
#Never stop working #jesus for life
GOD FIRST 🙏
🙏🙌
🙏

Category

Telephone

Website

Address


Motchke
Johannesburg
0900

Other Journalists in Johannesburg (show all)
Robyn Dixon Robyn Dixon
Johannesburg

FOLLOW me on Twitter: RobynDixon_

Sarah Passmore, Broadcaster Sarah Passmore, Broadcaster
Johannesburg

Writing, broadcasting, blogging, podcasting... traveling and living across three continents in three great cities: London, Johannesburg and Hong Kong

pro_daniel_ebondo pro_daniel_ebondo
South-Africa
Johannesburg, 2000

SUIVEZ NOUS SUR YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCJ_2uqwmDByLd6kgKJPdpgA MERCI DE PARTAGER AUX AUTRES. #abed #abedachour #abedtahan #abedfahed #ab

Banele's Football Organisation Banele's Football Organisation
YELLOWOOD
Johannesburg

FOOTBALL NEWS, AS RAW AS THEY ARE.

Machiavelli Machiavelli
Somalia
Johannesburg

Kala Soco Warar iyo Sheekoyin Ku Qanciya .

Siya Ndlela Siya Ndlela
Johannesburg

Journalist at Kick Off Magazine. Let’s talk football.

Ilse Salzwedel Ilse Salzwedel
Johannesburg

Skrywer, joernalis en aanbieder van Skrywers en Boeke, Van Boek tot Silwerdoek en Floreer of Krepeer op RSG. Ma, diereliefhebber en aktivis.

Real Vigilance Security Real Vigilance Security
Rewlvings
Johannesburg

Dancehall Inspire

Business account Business account
Johannesburg

Somalia � � � � � �

KNews KNews
Johannesburg

if you understand politics you understand the human race

SA Hip Hop Market SA Hip Hop Market
Johannesburg

Releases and news as they happen from both mainstream and beneath the surface.

King juju King juju
Sibokeng
Johannesburg, 0974

The sea Robbers ☠️☠️🕯️💕