የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ

የሙፍቲ ትውልድ ነኝ

24/12/2022

በአሁን ሰዓት ጎፋ መብራት ሀይል ተንዒም መስጅድ የአካባቢው ማህበረሰብ በሌለበት ከአለም ባንክ ከኬንቴሪ ከፉሪ በሚመጡ ሰዎች የወረዳው ነዋሪ ባልሆኑ አካላት ብቻ በፖሊስ ታግዞ ንግግር እያደረጉ ነው በመስጅዱ የተገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች በፖሊስ ተይዘዋል መንግስት ከህዝብ ጎን መሆን ተስኖታል
#

24/12/2022

#ዑድ

ሰበር አሁን 🔇🔇🔇

የተንዒም መስጂድ ሙዓዚን ለአሱር ሶላት አዛን እንዳየይሉ በፖሊስ መከልላቸዉ ተሰማ ፡፡

ምዕመናን ወደ መስጂድ እንዳይሄዱ ሰላት እንዲያቆሙ ከዚህ በላይ የሚያደርግ ነገር የለም የፖሊስ አካላት ለህገወጡ አስረክቡ ካልሆነ እስክትስማሙ አትሰግዱም የሚል ጫና መሆኑ ነዋሪዎች ገልፀዋል ፡፡

ተንዒም መስጂድ ማለት ፦

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ልዩ ስሙ ጎፋ መብራት ሀይል የሚገኝ ሲሆን ይህን መስጅድ የአዲስ አበባ መጅሊስ ከንፋስ ስልክ መጅሊስ ጋር በመቀናጀት መስጅዱን ህጋዊ ኮሚቴ ከመስጅዱ ለማባረር እየታገሉ ቆይተዋል ፡፡

ከዚህ ቀደም ለመስጅድ ኮሚቴዎች ምንም ግልባጭ ሳይሰጡ ለወረዳ ሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም ለፖሊስ በመስጠት ታግዳቹሀል ብለውናል የመስጅዱ ኮሚቴ አስር ሲሆን ከመሀከል ለእነሱ የሚመቻቸውን በመውሰድ የሱፍያ አመለካከት አላቸው ያላቸውን 7 ኮሚቴ አግደዋል ይህ ኮሚቴ በአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ የተመረጠ ሲሆን የአካባቢውን ሰው ሰብስቡና ወስኑ ብንላቸው መወሰን ፍቃደኛ አይደሉም ፡፡

የአካባቢው ሽማግሌዎች ጉዳዩን በሽምግልና ለመፍታት እየሄደበት ሲሆን ነገር ግን በሽምግልና ባለበት ሁኔታ ለኮሚቴው ርክክብ አድርጉ እያሉ ነው አለዚያ በህግ አግባብ እርምጃ እንወስዳለን እያሉ ነው ::

የአካባቢው ጀመዓ ክፍለ ከተማ መጅሊስ ሲሄድ ህዝብ ሰብስበን እናወያያለን ይላሉ ተመልሰው ደብዳቤ እየፃፉ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ሲሉ ገልፀዉልናል ፡፡

#ሚዛን #የሙስሊሞችድምፅ #ኢትዮጵያ





Ministry of Peace የሰላም ሚኒስቴር
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር
Abiy Ahmed Ali

Photos from ሚዛን ትዩብ "የሙስሊሙ እዉነተኛ ድምፅ"'s post 24/12/2022

#መስጅድ ነጠቃው ይቁም

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 24/12/2022

ማን ምን እንደነበረ ግልፅ ነው ከማን እንደነበረም ግልፅ ነው
ሀይማኖትን ከዘር ፖለቲካ ጋር ማቆራኘት ዋጋ ያስከፍላል
ፖለቲካው የከሰመ ለታ ሀይማኖቱም ዘሩም ይከስማል

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 24/12/2022

ዕለተ ሐሙስ በደረሰ ቁጥር ተቀባይነት ያጣው በሰልጣን አማን የሚመራው ህገ ወጥ የወሀቢያ መጅሊስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ወይዘሮ ሊዲያ ጋር ይጠናል እሷ በሚሰጣት ረብጣ ገንዘብ ትርፍራፊ በሚለቀቅላቸው የክፍለ ከተማ ሰላም እና ፀጥታ የሀይማኖት እሴት እና ግንባታ ሀላፊዎች ጉቦ እንጥብጣቢ በሚደርሳቸው የወረዳ ካድሬዎች ስራውን እየሰራ ይገኛል በአዲስ አበባ በተለያየዩ መስጅዶች በክፍለ ከተማ ህገ ወጥ መጅሊሶች ነባሩን የሱፍያ ማህበረሰብ የማሸማቀቅ ጊዜው የእኛ ነው መስጅደሸ የማስለቀቅ ስራዬ ብለዋል ሙስሊሙ ማህበረሰብ እሴቱን ይጠብቅ::

24/12/2022

መቀመጫውን ላፎቶ ቢላል መስጅድ ያደረገው የክፍለ ከተማ የወሀቢያ መጅሊስ የሱፍያ መስጅዶችን የመረበሽ አባዜ ተያይዞታል በትላንትናው እለ በሳሪስ አዲስ ሰፈር ሒክማ መስጅድ ነባሩ ኮሚቴ አስተዳዳሩ ባላወቀበት ሁኔታ ለሒክማ መስጅድ አዲስ ኮሚቴ መርጠናል ነባሩ ስለታገደ ርክክብ አድርጉ የሚል ደብዳቤ በመስጅድ በር ላይ ለጥፈዋል
መቀመጫውን ላፍቶ ቢላል መስጅድ ያደረገው ህገወጡ የወሀቢያ መጅሊስ የሱፍያ ኮሚቴዎችን ቢሮ እየጠራ በማስፈራራት ጊዜው የኛ ነው እናሳስራቹሀለን ፖሊስም ሰላም ፀጥታ የምናዘው እኛው ነን ምንም አታመጡም እያለ ይገኛል የህዝብ ተቀባይነት ያጣው ህገ ወጡ የአዲስ አበባ የወሀቢያ መጅሊስ በክፈለ ከተማ በመደባቸው ተቀጣሪ የወሀቢያ ካድሬዎች አሁንም መስጅድዶችን የመበጥበጥ ስራ ተያይዘውታል

Photos from የዑለሞች  ድምፅ - Voice of Ulemas - ዑድ's post 24/12/2022
Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 23/12/2022

#በአንድ ተቋም ሁለት የተለያዩ ሰዎች በአንድ ሰው ስም የተለያየ ፊርማ ያኖራሉን እንዴ ?😂

ነገሩ ወዲህ ነው ---
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ልዩ ስሙ ጎፋ መብራት ሀይል ተንዒም መስጅድ መቀመጫውን ላፍቶ ቢላል መስጅድ ያደረገው ህገ ወጡ የወሀቢያ መጅሊስ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የመስጅዱ ኮሚቴዎችን አግጃለሁኝ በማለት ለመስጅድ ኮሚቴዎች ምንም አይነት ግልባጭ ሳያደረስ ለሰላም እና ፀጥታ ለጎፋ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ደብዳቤ የሰጠ ቢሆንም የመስጅዱ ነባር ኮሚቴዎች ህዝብ ሰብስቡ ህዝቡን አወያዩ ቢሏቸውም ፍቃደኛ አይደሉም
#ትላንት ምርጫችን በህዝባችን በመስጅዳችን ሲል የነበረ ወሀቢያ ዛሬ የምን ህዝብ ነው እያለ ይገኛል #

ሁከት ልማዱ የሆነው ህገ ወጡ የወሀቢያ መጅሊስ አሁን ለመስጅዱ ኮሚቴዎች ነጥሎ ስም በጥቀስ ንብረት አስረከቡ እያለ ቢሆንም ለመስጅዱ ኮሚቴዎች ለህዝብ ነው የምናስረክበው ህዝብ ሰብስቡ የህዝቡን መብት አትንፈጉት ብለዋል ህዝቡ ያውርደን እና ለህዝቡ እናስረክባለን ብለዋል::

Photos from ሚዛን ትዩብ "የሙስሊሙ እዉነተኛ ድምፅ"'s post 23/12/2022
17/12/2022

የኢትዮጵያ መስሊሞች ድምፅ ገፅ ላይ የሚለቀቀውን እውነተኛ መረጃ ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
(@ ሱፍያ)

17/12/2022

አጠቃላይ አለም ላይ የኢኽዋነል ሙስሊሚን የመጀመሪያ ትልቁ ጥፋት ምዕራባውያን በልጠውናል ብሎ ትግል መጀመሩ ነው።

ከዛም ቀጠለና እንዲህ የተበለጥነው መሪዎቻችን
-- ዑለሞቻችን -- ዘመናዊውን አለም የማያውቁ ኃላ ቀር ናቸው ብለው ፈረዱባቸው ።

ትንሳኤያችን ሚለኰሠው እነዚህን ኃላቀሮች ከመሪነት ማማ በማንሳት ነው ብሎ ቁልቁለቱን ቀጠለው ።

ከዛማ ሁሉን ነገር አፋለሡት !!!
Sualih Taju

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 17/12/2022

አንድ ላድርጋችሁ ብሎ ሙፍቲን ሲተሻሽ የነበረ መንግስት ዛሬ ዘረኝነት አሸንፎት የተረኝነት ስሜት የሱፍያው ጨቋኝ አደረገው 😭

አስቲ እናየዋለን ከቀና መንገዱ

17/12/2022

እስቲ እናየዋለን
ከቀና መንገዱ❤

16/12/2022
16/12/2022

ጁምዓ ሙባረክ
ኒዕማው ቅርብ
ነው!

16/12/2022

ትላንት በመጅሊሱ ሙፍቲን ዘመድህን
ሰብስበሀል ሲሉ የነበሩ አካላት
ዛሬ ዘረኝነት እያስተማሩን
ነው

16/12/2022

መጅሊሱ ከላይ እሰከ ታች
በዘር ፖለቲካ ተጠፍሯል

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 14/12/2022

መስጅድ ነጠቃው ይቁም

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 04/12/2022

ከፌዴራል መጅሊስ ንጥቂያ በፊት ወለጋ ላይ ጭፍጨ*ፋ ተካሄደ... መንግስት እነ ሀጅ ኢብራሂምን በመሳሪ አጅቦ መጅሊስ ግቢ አስገባቸው:: ከመጅሊስ ንጥቂያው ወዲህ የአማራ ክልልን መጅሊስ ለመረከብ ሲንቀሳቀሱ ሌላ ፍጅት ጀምሯል:: አላህ ሸሂዶቻችን ይቀበልልን

"ርክክቡን አፍጥኑት" ይመስላል

04/12/2022

የዑስማን ኢብን አፋን መስጂድ ወጣት ማህበር 5 ተኛ አመት ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው እለት ያካሂዳል። ማህበሩ 5 ተኛ አመት ጠቅላላ ጉባዔውን በደማቁ ሁኔታ በዛሬው እለት ሚያካሂድ ሲሆን ያለፉትን አመታት ስራ ይገመግማል ፣ የማህበሩ የስራ ሪፖርት ይቀርባል።

ማህበሩ እውቅና አግኝቶ የተመሰረተው 5 አመት ሲሆን በ ኢንፎርማል ከተደራጀ ደሞ ከ 11 አመት በላይ አልፎታል።

ሌሎች ፕሮግራሞችም ይኖሩናል።

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 04/12/2022

በጥቃቅንና ሀገርና ህዝብን ሊያምሱ ይችላሉ ብለዉ በገመቷቸዉ ጉዳዮች እየተጠራሩ ዘመቻ ሲክፍቱ የኖሩት፣
የሙስሊሙ ተወካይ ነን ለማለት ቅንጣት ታክል ሀፍረት የማይሰማቸዉ አቀንቃኝ የወሀቢያ መሪና ተመሪ ጀሊዎች ወለጋ ላይ እየፈሰሰ ላለዉ የሙስሊም አማራዎች ደም የሆኑት ለምን ይሆን!
#ወለጋ እየሞተ ያለዉ የሰዉ ዘር በዘር ማለፍ አልቻለን?
እና ምን ዋጣቸዉ?

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 01/12/2022

አቶ ሱልጣን አማን ደብዳቤ ፅፎ ሊያተራምሳቸው ያሰባቸው መስጅዶች:-
1.ፒያሳ ኑር መስጅድ
2.ኡስማን ጠሮ
3 ጎፋ መብራት ተንዒም
4.ኸውፈላህ ብሔረ ፅጌ
5 .ላፍቶ ቢላል
6.ሰፈራ ኦርሲሳ (ረብሻ የነሳበት መስጅድ)

#መስጅዶቻችንን #እንጠብቅ

share share share

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 01/12/2022

#መስጅዶቻችንን #እንጠብቅ


ህገወጡ የአዲስ አበባ መጅሊስ አደራጅቶ በላካቸው የክፍለ ከተማ መጅሊሶች መስጅዱን ማወክ ተያይዘውታል
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ኦርሲሳ ሰፈራ አካባቢ ወሀቢዮች የዳዕዋ ጀመዓ ላይ ከኢሻዕ ሰላት ቡኃላ ታዕሊም እያደረጉ እናንተ ውሸታሞች እናንተ አህባሾች በማለት ኢማሞሙን ጨምሮ የተወሱኑ የመስጅዱ ጀመዓዎች ለእስር የተዳረጉ መሆኑ የሚታወቅ ነው በትላንትናው ዕለት ማለትም ረቡዕ የወረዳው ፖሊስ የመስጅዱ ህጋዊ ኮሚቴ በተገኘበት በክፍለ ከተማ ህገወጥ መጅሂሶች ጋር ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን የክፍለ ከተማ መጅሊሱ የመስጅዱ የሚመለከተው እኔ ነኝ #ኮሚቴውንም #አግጃለሁኝ ምን ቂርዓት እንዳይካሄድ ብሏል የአካባቢው ጀመዓ በዚህ የተረበሸ ሲሆን ልጆቻችንንም አፍተር ስኩች ማቅራት አትይፈችሉም ተብለናል ብለዋል ግዜው የኔ ነው የሚለው ህገ ወጡ የሱልጣን አማን ቡድን መንግስት መስጅድ አትውረዱ ብሎ በሰጠው ትዕዛዝ በመጣል መስጅዶችን የእለሰቂት ቀጠና እያደረገ ይገኛል

Adiss abebe peace and security administration

01/12/2022

መንግስት ለአንድነት ይሰራል ያለው አካል ዛሬም ጥፋቱም መስጅዶችን መቀማት መረበሹን ተያይዞታል የሚመለከተው አካል ጉዳዩን በቱክረት እንዲያየው ስንል እንጠይቃለን
Adiss abeba peace and security administration

01/12/2022

አሁንም መስጅዶችን የጦር አውድማ በማድረግ ተጠምዷል ግዜው የኛ ነው ሁሉም የመንግስት አካላት በእኛ ስር ናቸው ሱፍዮች ምንም አታመጡም እያለ እየዛ ይገኛል መንግስት የእምነት ተቋማትን ያረጋጋልኛል ብሎ ያሰበውን የወሀቢያ በአንድነት ስም የገባው ህቡዕ ቡድን ዛሬ በየመሳጅዱ ሁከቱን ለማሰናዳት ደፋ ቀና እያለ ነው
1. በኒን ኑር መስጅድ አስተዳደር በኡስታዝ መንሱር ላይ የእግድ ደብዳዴ አምጥተውበታል የአካባቢው ጀመዓ ነው የመረጠው መሾምም ያለበት የአካባቢው ጀመዓ ነው ብሏል::
2.በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወደ ስድስት መስጅዶች ላይ የእግድ ደብዳቤ ተፅፏል
3.ቦሌ ክፍለ ከተማ ሒክማ መስጅድ ያልነበረ የቂርአት ደርስ በሚል ሰበብ ለመበጥበጥ እየተዘጋጁ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው::


#መስጅዶቻችንን #እንጠብቅ

30/11/2022

#መስጅዶቻችንን

Want your university to be the top-listed University in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Adama
Other Colleges & Universities in Adama (show all)
Shanyii jarraa Abba gadaa Shanyii jarraa Abba gadaa
Adama

Irbuu jaallan wareegamani galman ni geenya warri kaayyoo bilisummaa Oromiyaa ti amanan qofaa ilaalat

Nimona nasiro page Nimona nasiro page
11
Adama, ADAMA

kan ijaree hin diiguu alaa dhufattuu diigaa ijaruun nuttii ulfattee diiguun nuttii salphatte kanaf k

AdiAfro AdiAfro
Adama

Alfa man Alfa man
Adama

Kemal Beker Kemal Beker
Chancho
Adama, KM

መንእሞ ይኽእሎ መንእሞ ይኽእሎ
Adama

to Get Information

Abban biyaa oromodha Abban biyaa oromodha
Adama

Abban biyaa oromodha

Hararge media Hararge media
East
Adama, MA3401

oromo

Genius-land college Genius-land college
Adama

organization of the study Genius-Land College is established in 2008 E.C by enrolling 128 students a

Bedaso  Sani G Bedaso Sani G
Adama
Adama