Mohammed nebiyu

Prosperity party

Photos from ኮልፌ ወ.10 ብልፅግና ፓርቲ ሚዲያ's post 20/02/2024
20/02/2024

የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ከጎበኙ በኋላ በቲዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት መታሰቢያው ያለፈውን የአፍሪካ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የሚያወሳ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱን ዓላማም የሚያሳይ ነው ብለዋል።

ዳይረክተሩ ለተደረገላቸው መልካም አቀባበል አምባሳደር ሚኒስትር
ናሲሴ ጫሊና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን አመስግነዋል።
#ዓድዋድል
#ኢትዮጵያ
#ብልፅግና

Dhaabbata Mootummoota Gamtoomanitti Daarekterri olaanaan Misooma Indastirii (UNIDO ) Gardi Mular Yaadannoo Injifannoo Adawaa ergii daawwataniin booda yaadannichi seenaa Afrikaa fi Itoophiyaa isa darbe qofa osoo hin taane hegereesaaniis sirritti kan calaqqisiisudha jechuun fuula Twitter isaanii irratti ibsaniiru.

Simannaa dansaa isaaniif taasifame ilaalchisee Daarektarichi Ambaasaddar Ministir Naasisee Caalii fi Kantiibaa magaalaa Finfinnee aadde Adaanech Abeebee galatoonfatanii jiru.

20/02/2024

“ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያ በመሥዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች”- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ በጋራ ተጋድሎ ዳር ድንበሯንና ሰንደቋን የማስከበርና የነፃነት ታሪክ እሴት ያላቸው ሕዝቦች ሀገር ናት፡፡ በየዘመኑ የሚከፈለዉን መሥዋዕትነት ሁሉ ከፍለዉ ክብሯንና ሰንደቋን ከፍ የሚያደርጉ ጀግኖች ልጆች ነበሯት፤ ዛሬም አሏት፤ ወደፊትም ይኖሯታል፡፡

ሀገራቸው ስትነካ ከየአቅጣጫዉ ተሰባስቦ በኅብር የሀገራቸውን ሉዓላዊነትና ክብር ማስጠበቅ በየትውልዱ የቀጠለ የኢትዮጵያዊያን አኩሪ ታሪክ ነው፡፡

ፋሽስት ጣሊያን በቅኝ ግዛት ዘመን የደረሰበትን የዓድዋ ሽንፈት ለመበቀል በ1928 ዓ.ም ድጋሜ የወረራ ሙከራ አድርጎ ነበር፡፡ ለአምስት ዓመታት በቆየዉ ወረራ በመላዉ ኢትዮጵያ ወራሪዉ ፋሽስት የቆየው የእሳት ፍም ላይ እንደቆመ ሆነው በየቦታዉ በጀግኖች አርበኞች ሲቆላ ነበር፡፡ በአንጻሩ የፋሽስቱ መሪ ግራዚያኒ ተደላድሎ የተቀመጠ ለማስመሰል ያልተቋረጠ ሙከራ ያደርግ ነበር፡፡ የዚህ የሙከራ ተግባሩ አካል አድርጎ በአዲስ አበባ አንድ መርሃ ግብር አዘጋጅቶም ነበር፡፡ በዚህ መርሐ ግብር ላይ ኢትዮጵያዊያን አርበኞች በግራዚያኒ ላይ የተቃጣ የቦንብ ጥቃት ፈጸሙ፡፡

የዓድዋ ሽንፈቱን ለመበቀል ተጨማሪ ሰበብ ያገኘዉ ፋሽስቱ ታዲያ የበቀል ጭፍጨፋ አወጀ፡፡ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በአዲስ አበባ ብቻ ከ30 ሺህ በላይ ንጹኃን ተጨፈጨፉ፡፡ ይህ ግፍ ዘንድሮ 87ኛ ዓመቱ ነው፤ በየዓመቱም ኢትዮጵያን በደምና አጥንታቸዉ ያፀኑ ጀግኖችን ለማሰብ እንዘክረዋለን፡፡ ኢትዮጵያውያን ዕድሜ፣ ፆታ፣ ሃይማኖት፣ ብሔር ሳይለይ በግፍ ስለኢትዮጵያ ተሰውተዋልና እንዘክረዋለን፡፡ ሀገራችን በጋራ መሥዋዕትነት የተከፈለበትና የዓድዋ ጀግኖች መሥዋዕትነት በቀጣዩም ትውልድ የተደገመበት የታሪካችን አካል ሆኖ እስከ ዛሬም ይዘከራል፡፡ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን ደምና አጥንት የዳበረች የመሥዋዕትነታችን ውጤት ናትና የኢትዮያዊያኑ በግፍ መጨፍጨፍ አርበኝቱን አቀጣጥሎት ፋሽስትን በ1933 ዓ.ም በተባበረ ክንድ ጠራርጎ ማስወጣት ተችሏል፡፡

ኢትዮጵያ አሁንም ነፃነቷንና የግዛት አንድነቷን የሚያስከብሩ፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነቷን የሚያጸኑ፣ በምግብ ራስን በመቻል ሉዓላዊነቷን የሚያረጋግጡ በወል የጋራ ታሪኮቻቸዉ ላይ የፀኑ አርበኞችን በየዘርፉ እያወጣች ትገኛለች፡፡ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የዚህ ብሔራዊ አርበኝነት አካል እንዲሆንም ጥሪ ታቀርባለች፡፡

በድላችንና ነፃነታችን እየኮራን የተከፈለውን መሥዋዕተነት እየዘከርን የታፈረችና የተከበረች ኢትዮጵያን ለትውልድ እናሻግራለን፡፡

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የካቲት 12/2016 ዓ/ም

Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 20/02/2024
20/02/2024

የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ከጎበኙ በኋላ በቲዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት መታሰቢያው ያለፈውን የአፍሪካ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የሚያወሳ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱን ዓላማም የሚያሳይ ነው ብለዋል።

ዳይረክተሩ ለተደረገላቸው መልካም አቀባበል አምባሳደር ሚኒስትር ናሲሴ ጫሊና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን አመስግነዋል።
#ዓድዋድል
#ኢትዮጵያ
#ብልፅግና

Dhaabbata Mootummoota Gamtoomanitti Daarekterri olaanaan Misooma Indastirii (UNIDO ) Gardi Mular Yaadannoo Injifannoo Adawaa ergii daawwataniin booda yaadannichi seenaa Afrikaa fi Itoophiyaa isa darbe qofa osoo hin taane hegereesaaniis sirritti kan calaqqisiisudha jechuun fuula Twitter isaanii irratti ibsaniiru.

Simannaa dansaa isaaniif taasifame ilaalchisee Daarektarichi Ambaasaddar Ministir Naasisee Caalii fi Kantiibaa magaalaa Finfinnee aadde Adaanech Abeebee galatoonfatanii jiru.

20/02/2024
Photos from Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና's post 18/02/2024
18/02/2024

ወጣቱ በኢኮኖሚ ሰፊ፣ወሳኝ ተሳታፊና ተጠቃሚ መሆን አለበት!!

አቶ ንጋቱ ዳኛቸዉ
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

18/02/2024

የሌማት ትሩፋት የኑሮ ዉድነት ለማቃለል እና ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ለመፍጠር ድርሻዉ የጎላ ነዉ።
ሰብለ ፉርጋሳ
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ

18/02/2024

"መጪዉ ጊዜ ወጣቶች አልባሌ ቦታ ሳይሆን የስራ ቦታ የሚዉሉበት ሊሆን ይገባል።"

አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

18/02/2024

"ለገበያ ተወዳዳሪነት የሚያበቃ የክህሎት ስልጠና በመስጠት ወጣቱ ወደ ስራማሰማራት ያስፈልጋል።"

አቶ ኢብራሂም መሀመድ
ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

የጃውሳው ሽማግሌዎች ከአሁን በኋላ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለስልጣን ነው የምንሞተው እያሉን ነው😀እኛ ግን የምንሞተውም የምንኖረውም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው🇪🇹

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በስንዴ ምርት ራሷን ችላለች። ይህም በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥት ዓበይት ድሎች አንዱ ነው!#ብልፅግናProsperity

Website

Address

Addis Ababa
Other Community Organizations in Addis Ababa (show all)
U hiili dad kaga U hiili dad kaga
Addis Ababa

Page kan waxad kala socon kartaa midnimada iyo faaiidadeeda, taarikhda soomaliyeed, sheekooyin xiiso

ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise
Cinema Ethiopia , Arada Piassa
Addis Ababa

የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስታዳደር ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 14/1991 ዓ.ም የመንግስት የልማት ድርጅት ሆኖ ተቋቋመ::

Deeggartootaa fi gorsiitootaa caasaa Gadiisaa Hogaansa Oromoo Deeggartootaa fi gorsiitootaa caasaa Gadiisaa Hogaansa Oromoo
Finfinne
Addis Ababa, [email protected]

Osuumma tokkummawaa jeenne boonyuu kunoo akka taatee dubbiin

Baankii Gadaa Baankii Gadaa
Bole
Addis Ababa

business organ.

Biifaa Barchaa Award .com Biifaa Barchaa Award .com
Boke Tiko
Addis Ababa

Jannata barbaadaa

Boloso sore yellagata Boloso sore yellagata
Wolaita
Addis Ababa

Chaya Humanitarian Organization Chaya Humanitarian Organization
Nifas Silk Lafto
Addis Ababa

Chaya Humanitarian Organization is an impartial, neutral, independent, and non-profit-making organization that has been registered by Authority for Civil Society Organization beari...

የወራቤ ኮ/ ስ/ ሆስፒታል የሳይካትሪ  መረጃ የወራቤ ኮ/ ስ/ ሆስፒታል የሳይካትሪ መረጃ
Addis Ababa

Worabe Comprehensive Specialized Hospital Psychiatry service

Selma high school memories Selma high school memories
Addis Ababa
Addis Ababa

Friends

Hayaat   Hasan Hayaat Hasan
Adis Ababa
Addis Ababa

Lom Youth Development Association-LYDA Lom Youth Development Association-LYDA
Gambella
Addis Ababa

This association is for young people